ቅኔ መማር ይፈለጋሉ ? እንግድያውስ የዘመነ ፅጌ የአባቶች ምርጥ ቅኔ ከነ ፍቺው በዚህ ቻናል ይዘን ብቅ ብለናል ተከታተሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @qinelekulu
    @qinelekulu  4 роки тому

    ተቀላቀሉን አብረን የቤተክርስትያናችን ተወዳጁ ሀብት ለትውልድ እናድርስ ua-cam.com/channels/79th97ihPl6vJlsuv2p8xA.html

  • @መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ

    መልካም ግሩም ይበል ብለናል የነታዋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ይቅርታ የነታ ፈቃደኛ ከሆኑ በውስጥ መስመር ላገኝዎት እፈልጋለሁ ይቅርታ ትንሽ ግዜ ካልዎትና ግዜዋ ቢሰጡኝ

  • @meharinigus765
    @meharinigus765 Рік тому +2

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል፡እናመስግናለን።

  • @robelg4283
    @robelg4283 4 роки тому +2

    betam dess ylal berta 😮😮😮😮😮 sntebkew yenebere new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @PeterMarks-i9p
    @PeterMarks-i9p 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому +1

    Kale hiyiwet yasemalin

  • @ለምንትእዜኀር
    @ለምንትእዜኀር 3 роки тому +1

    እውነት ነው ተደስተናል።እግዚኣብሄር ይባርክህ።

  • @belayinehhayle5490
    @belayinehhayle5490 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fikruhailu9834
    @fikruhailu9834 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ የኔታ ተደጋጋሚ ቅኔ እንፈልጋለን

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 3 роки тому +1

    በርቱልን የኔታ

  • @hagosweldegebreallove4432
    @hagosweldegebreallove4432 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል መምህር
    እንከታተል ኣለን ቅኔ በጣም ኣስፈላግ ነው

  • @YohanismarikosWorku
    @YohanismarikosWorku 3 місяці тому

    ትምርቱ በጣም ጥሩነው ዘአምላኪየ ሚበዝሁን ዋይዜማን ስላሴን መወድስን ልናገኝ አልቻልንም እንዴትነው ልደርሱን የምችሉ ❤

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 3 роки тому +1

    ግሩም ነው መምህር

  • @aaaaaa-jq8wn
    @aaaaaa-jq8wn 3 роки тому +1

    የኔታ ጡሩነው ነገራ

  • @hailushmesele8548
    @hailushmesele8548 4 роки тому

    Wow des ylal ergatahn wedjewalew 👏👏👏👏👏

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 3 роки тому +1

    ወሳኝ ትምርት ነው

  • @WediWedi-r2s
    @WediWedi-r2s 7 місяців тому +1

    ጥሩ ነው የኔታ በቴሌግራም በኦላይን ብታስተምህሩን?

  • @abusabu8853
    @abusabu8853 3 роки тому +1

    Bemejemerya Egziabher ymesgen.
    Yhnn video lemesrat yejemeraju haylachu yatsnachu.
    Jmarow des ylal ena kflochu telo telo btleku egnam anresawm sizegey gn lnresaw slemnchl telo btleku blen bsme Egziabher enteykalen

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 4 роки тому

    በርቱልን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Рік тому

    ሰላምህን ይብዛ ወንድሜ ከቪድዮው ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን፡
    አንድ ጥያቄ
    ዘ የመሰለ ተሳቢ ከሆነ፡
    የ ኬት መጣ ማለት ነው?ማለቴ የሚያቃጥላን የሚል፡ለምትሰጠኝ ምላሽ አመሰግንሃለሁ።

  • @ተዘከርካዕበእግዚኦ
    @ተዘከርካዕበእግዚኦ 3 роки тому +1

    ይህ ቻነል በጣም ያገርማል

  • @Gh-sj7yf
    @Gh-sj7yf 4 роки тому +4

    በትግርኛ ተዝከዉን

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 3 роки тому

    መማር እፈልጋለሁ እኔ ግን አልገባኝ እያለ ነው ምን ላድርግ ስንቴ ጀምሬ ተውኩት በስመአብ

  • @ተዘከርካዕበእግዚኦ
    @ተዘከርካዕበእግዚኦ 3 роки тому +1

    መምህር በትግርኛ ኣይትችልም ?

  • @sentetamiru2568
    @sentetamiru2568 8 місяців тому

    ፍካደኛ ክሆኑ ለጀማሪወች ከመጀመሪያው ጀምረው ቢያስተምሩ በኦንሊን አንድ ያልጀመረ ሰው ምን ማጥናት አለበት

  • @tateylakew4776
    @tateylakew4776 3 роки тому +1

    የቅኔ ሙያ ክፍል 3 ላይ ነው ያቆማችሁ ምነው ማትቀጥሉበት እና ህብሩ ላይ እመቤታችን እንዴት በእንጨት ትመሰላለች እንጨት እኮ የደረቀን ነገር ነው ሚያመለክት

    • @MELAproffesionals
      @MELAproffesionals 3 роки тому +1

      እመቤታችንን በዕፅ ይመስላታል እንጂ ቅዱስ ኤፍሬም ራሱ በሰሉስ ውዳሴ ማርያም አንቲ ውእቱ ዕፅ አይላትምን?

    • @mebrahtomtesfay4785
      @mebrahtomtesfay4785 3 роки тому +1

      በጣም ጥሩ ትምህርት እንደዚህ ለማድረግ የእግዚአብሔር መደብ መሰለን ፡ የመምህር ቁጥር ስልክ ፍልግየ አለ።