ስለ አፍሪካዊው ሐዋርያ የተነገረ ቅኔ ... በከሀዲዎች የደረሰው መከራ የሚያሳይ Qine lekulu ኢኦተቤ ቅኔ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @qinelekulu
    @qinelekulu  4 роки тому +1

    የምስራች የቅኔ ትምህርት በUA-cam ተጀመረ የአባቶች ቅኔ ከነ ሙያቸቸው ይቀርቡበታል ተቀላቀሉ ua-cam.com/channels/79th97ihPl6vJlsuv2p8xA.html

  • @Mehariweldehaimanot
    @Mehariweldehaimanot 2 місяці тому +1

    ድንቅ ትምህርት መምህር በኡነት ክብር ይስጥህ

  • @tomasn5343
    @tomasn5343 3 роки тому +1

    Amen

  • @tesfayeanteneh1937
    @tesfayeanteneh1937 4 роки тому +1

    ትግሁ እንከሰ ወአውጹኡነ እምጽልመት

    • @qinelekulu
      @qinelekulu  4 роки тому +1

      ሰናይ ተናበብከ ... ወአንቱሙሰ ግበሩ ሳብስክራይብ ወሼር ከመ ይወጽኡ ኩሎሙ ህዝበ ክርስትያን ወይሳየጡ ጥበበ ምስሌነ በልሳነ ግእዝ

  • @ntambiyusuf7191
    @ntambiyusuf7191 4 роки тому +1

    ለአድግ ማቆስ ትልልፍ አልሆነም ምክንያቱም እስመን እና ከመን አልፎነውና የተጠቀሰው መረዳት ስለፈለግሁነው ከይቅርታ ጋር

    • @qinelekulu
      @qinelekulu  4 роки тому +1

      አይሆንም ምክንያቱ ከመ አብይ አገባብ ስለ ሆነ የወጣውም ሐረሶ ካለው ስለሆነ መተላለፍ የለበትም ።' ከመ' እንደ 'ለ'ደቂቅ አገባብ ቢሆን ኖሮ ግን ትልልፍ ይሆን ነበር መክንያቱ ደቂቅ አገባብ ከውሃላቸው አያሳልፉምና ። አብይ አገባቦች ከሆኑ ግን የሚገለፀው የራሳቸው ከሆነ ሊያሳልፉ ይችላሉ ። ለምሳሉ እዚጋ አንደ በሬዎች ስላለ ከመ የሚለው የሐረሦ ስለሆነ ያሳልፈዋል ማለት ነው ። ከመ የሚለው ግን የሚገልፀው ለሌላ ቢሆን ኖሮ አያሳልፈውም ነበር..... አሁን ግልፅ የሆነልህ ይመስለኛል

  • @Bini837
    @Bini837 3 роки тому

    Abatachn Kontakt me pls