አብራሪዎቹ ወደ ሀገር ቤት በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @mekdesgebreyes6432
    @mekdesgebreyes6432 3 роки тому +1

    Thanks 👍

  • @wanred9104
    @wanred9104 3 роки тому +1

    እናቴ ራባት ብዬ ጎረቤት ቤት አልበላም..........እናንተ የሀገር ዋልታዎች እንኳን በሠላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ ጨዋታችሁ እንዴት ደስ ይላል እድሜያችሁ በሙሉ ጤናና በረከት የሞላበት ይሁን

  • @betateta4442
    @betateta4442 3 роки тому

    Thanks for your service 🙏 👍
    Derge was for Ethiopia 🇪🇹 100% but junta was the enemy.

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 роки тому

    So much respect to our Air Force hero’s!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 роки тому +3

    እንኳን በሰላም በጤና ወደ አገራቹህ ተመለሳቹህ ኢትዮጵያ እናንተን ልጆቿ በማየቷ ደስ ብሏታል አሁንም ኢትዮጵያ ታማለች ትፈልጋቹሀለች ወያኔ በእናንተ የሰራችውን ግፍ ለታሪክ መፃፍና መቀመጥ አለበት እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +1

    ዘንድሮ የ ኢትዮጵያ ውለታ የሚመለስበት ወቅት ነው። እንኳን ደህና መጣቹ ሀገር በሊላት አቅም አሰተምራ አክብራ ወያኔ የሚቢል ጠንቅ ከ ሀገር ቢያስለቅቃቹም አሁን ለሀገር አለን ስላላቹ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 3 роки тому +2

    እኔም የአየር ሀይይል ልጅ ነኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 роки тому

    Enqwan Beslam Metachu

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ አየር ሀይል በህይወት ለሀገሩ ከፍተኛ መስዋትነት የከፈለ ተቋም።

  • @makbellmeberatu7834
    @makbellmeberatu7834 3 роки тому +1

    ጀግኖቼ