"ማመን አቅቶናል" የሀገራት አምባሳደሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @SaidiIbiraimi
    @SaidiIbiraimi День тому +1

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹።ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 3 дні тому +8

    የአለም ህዝብ ሥለ ኢትዮጵያ ታላቅነት የሚገልጸው ታሪካዊ ቅርሶቻችን ጎብኝቶ በአድናቆት ሥመሠክር እኛ ለኛ ክብርና ምሥጋና አንንፈግ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 2 дні тому +1

    I am super excited and so proud of abichuye.!

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 2 дні тому +1

    መልካም ሥራ ነው እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @MustefaHussen-jc4kd
    @MustefaHussen-jc4kd 2 дні тому +2

    ለውጥ ነው ወይስ ነውጥ?

  • @betttim1826
    @betttim1826 3 дні тому +2

    God bless Ethiopia. ሃገሬ ለምልሚ❤❤😊

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 День тому +3

    We Ethiopians need to look this type of great history and achievements rather than listening to the evil messages of Jawar and Degu, these are bad people!

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 2 дні тому +1

    Well done!

  • @teferaliranso5437
    @teferaliranso5437 2 дні тому

    E/r lihizib besikamatechu gize la misgin hizib siru…kalihona …ayimechachihum 😢😢😢😢😢

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 День тому +3

    PM Abiy has engaged in promoting Ethiopia; our enemies such as Jawar and Gedu and others engage in ethnic violence and anti Ethiopia propaganda!

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 3 дні тому

    I would like to thank His Excellency Ambassador Alexsse, the Ambassador for France for the financial and skilled man power support of his government.

  • @teferaliranso5437
    @teferaliranso5437 2 дні тому

    Litay…la say..,menfas yestalel

  • @awsoufi
    @awsoufi 3 дні тому

    ታላቅ ክብርና ምስጋና ለታላቋ ሐገራችን መሪዎችና ነገስታቶች በሙሉ እናመሰግናለን ወላሂ ሹክረን

  • @teferaliranso5437
    @teferaliranso5437 2 дні тому

    Beta Mangist messayet koy mindnew fayidaw…..ye gatarun hozib asayu ba nuro wudinat..ba woba wirarishugne eyaleke yalewn hi iv plsss

  • @Peace_of_Mind...00
    @Peace_of_Mind...00 2 дні тому

    በነገራቹ ላይ እኛም ህዝቦቿ "ማመን አቅቶናል"።
    ሀገር እንደዚ ቅኔ ሆና ማየት.... ወዲያ ሌላ ታሪክ ወዲህ ሌላ ታሪክ!።

  • @TechWithTGS
    @TechWithTGS 2 дні тому

    Abet difn amet yihen new yeserachut, park serachu, bete mengist adesachu, mn yaltesera ale........ woww Ethiopia😄😄😄

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 3 дні тому +4

    ክክክክክ እረእርቦናል ኢቶቢያ ውስጥ ያለነው ውሸት ሰለቼኝ እረተው ጎበዝ አንሸዋወድ

    • @Mbyb316
      @Mbyb316 3 дні тому +1

      እመን ተብሎ አልተነገርህም እኮ:: የሚታየውንነገር አላምን ካልክ ይህ ችግር ነው!

    • @WakOda-z7i
      @WakOda-z7i 3 дні тому

      Lemetgeb bedemb memar ena mesrat new enj mengistin reshin meteyek agbabinet yelewum. Guys, you have to study and work hard. Don't ask govt, please. I think you're young, aren't you? What's the curse generation? Instead of working hard, they asked for support for food. What's the hell!!!

    • @MGETHIOPIA
      @MGETHIOPIA 2 дні тому

      Ahya

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 дні тому

    በርቱ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 дні тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @abduawl3456
    @abduawl3456 2 дні тому

    😂😂እኛ ደሞ ጭራቁ አብይ ሀገሪቷን በስድስት አመት ትርምስምሷን እንዴት እንዳወጣት ማመን አቅቶናል😂😂መቼስ ሰውዬው ከሰይጣን ከፍ ያለ ጭራቅ ነው

  • @samiz5772
    @samiz5772 2 дні тому +2

    የቂሎች ስብስብ: ገና ልጆች ናቹህኮ:: ጎበዝ ስትባሉ አለም የእናንተ ሚመስላችሁ:: እነሱማ የሚያቁትን ያቃሉ: ጅሎች እንደሆናችሁ ስለገባቸው: ጎበዝ ብለው ያልፋሉ:: ሃገር በሙሉ አውድመህ: አዳራሽ በብር: በዳይመድ ብትሰራውና እዩልኝ መርቁልኝ ብትል: "ሀገሩን በሙሉ እያነደደ: አዳራሼ: እንዴት እንደሚያምር መርቁልኝ ብትል" በውስጣቸው ቂል: ጅል እያሉ ግን ደግሞ ጀግና መባልን እንደምትፈልግ ስለተረዱ "ግሩም" እያሉ: ድግሳቸውን ላጥ አድርገው በልተው ይሄዳሉ😂

  • @abduawl3456
    @abduawl3456 2 дні тому

    😂😂😂ዲኮሩን ነው???? አብይን ና የኔን ክላስ እንዴት ዲኮር እንዳረኩት አሳይሃለሁ አንተ ሱቅ በደረቴ😂😂😂😂ወይዘሮ ፋናዬ እንዴት ነሽ??መቼስ አሽቃባጭነትሽ ዘንድሮ ብሶብሻል😂😂😂😂