Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠው እንደሚኖረው ለመኖር ተመሳስዬአልቻልኩም በእንጀራ ለመኖር ነፍሴን አባብዬ...እውነት ነው እኮ! ተባረኪ ትዕግስት!
,
my favour
😂AMEN❤😂🎉😢😮😅
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ከስንት ፍለጋ በኃላ አገኘሁት ኡፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰Stay blessed 🥰
ታድለን ብዙ ለእግዚአብሔር የሚቀኙ ዘማሪዎች በዙልን እግዚአብሔር ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ።
Wowwww!!! አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን፣ ሺ ፀሐይ ቢወጣ አይሞቃትም፣ አሀሀሀ፣ ዉበቷ ክብሯ አንተ ነህ፣ ከእልፍ አእላፋት መካከል፣ አንድም ክብር የለ ….thank God for His blessings through this song, through this ministry!!! በዘመናት መካከል አያልቅበተ፣ ልዩ ልዩ የሆኑ ትዉልዶችን እያስነሳ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!ቅባቱን ይጨምርባችሁ! ዘመንሽ ይለምልም ዘማሪት ትዕግሥት።
በ እየሱስ ስም ከ እዚህ ቅባት አትውጡ ለ ትውልድ በረከት ሁኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከ ዘመኑ ዝላይ ጌታ አይደባልቃቹሁ OMG 😱😱😱😭😭 ጌታ ሆይ በ ዘመናት ለካ ሰው አለህ ነፍስም አልቀረልኝ ቃል የለኝም
አሜን
በእምባ ካልሆነ እንዲሁ መስማት አልቻልኩም የመንፈስ ቅዱስ ጥማት ረሀብ ናፍቆት ንዳድ ውስጥ ከቶኛል ቲጂ ቢኒ በዚህ ያላችሁ ሁሉ ብሩካን ናችሁ!!! ተባረኩልኝ
እግዚሐብሄር ይባርካች ፀጋዉ ቅባቱ ህልዉናዉ በእጥፍ ያጥለቅልቃችሁ የሚገርም መንፈስ ነዉ ያለዉ ክብር ለጌታ ይሁን ይጨመርላችሁ ከዘመኑ ዳርኪራ ያመለጣችሁ ድንቅ ናችሁ ተባርኬያለሁ እናመሰግናለን👏👏👏❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡ እነዚህ ልጆች ላሳብዱን ነውውው እኮ! ቢኒ ለመባረካችን ምክንያት ያደረገህ የጸጋው ባለበት እግዚአብሔር ይባርክህህህ!
Amennnnnnn
@@Binyamekonnen ያላንተ ...የሚለው መዝሙር የማን ነው pls
Tebareku
@@micah779 ተመስገን አበራ ua-cam.com/video/1Vf0d4HCUY0/v-deo.html
@@micah779 ihen mezmur kehone yetemesgen abera new
መንፈስ የሚተላለፍበት አምልኮ ነው ትጅዬ. መስማት ማቆም እስኪያቅተኝ ነው የተነካሁት, God bless you tgye❤️❤️
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ዉጪ መኖር የማልችል❤❤ ተባረኪ
በጣም የማዝነው እነዚህ ዝማሬዎች የተዘመሩ ቀን በቦታው ባለመገኘቴ ነው። ከዛ ውጪ እጅግ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው። ሁላችሁም ተባረኩ!!!
ጥቅምት 2 እንጋብዝህ
@@Binyamekonnen Binuye ketayus meche new??? Yet
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፊው ትዕግስቱ ❤❤😭😭🙌🙌 ደስ ስትሉ አቦ ❤❤❤😭😭😭
Ohohoh ohohoh Jesus hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory to be Jesus Christ king of Kings God bless your life Sis
አማራጭ የሌላት ነብሴ ግን ሺሺሺሺሺሺ ፀሀይ ቢወጣ አይሞቃትም። ተባረኪ
ጌታ ሆይ ቃል አጣሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡበእምባ ሰማሁት አላቆምኩም መስማትእልልልልልልልልልልል
One of the most beautiful worshiping voices I’ve ever heard. የሚያምር... ደስስስስ የሚል ድምፅ:: ተባረኪ!!
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መንፈስ ያላቸው ዝማሬዎች ነው ሚትለቁልን ቀጥሉበት
Hallelujah 🥰 🥰 🥰 🥰 minyishalegnal eree binyee egzabiher silesetek vision simu yikberr aluuu bizu mibarikun getan yemirr miyaskebiru miyakebirut❤❤❤
Tgye.. Tebareki Bebzu ewnt Hulem semawalehu semawalehu mqom alchalkum
አሜንንንን አሜን የተባረካቹ ናቹ ሲበዛ .... ይጨማምርላቹ ፀጋውን እግዚአብሔር ይባርካቹ
😭😭😭😭😭😭ኧረ ኡኡኡኡኡኡእሰይ አሜን እልልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙌ብሩክ ነሽ እልፍ ሁኚ የኔ ልእልት ግዜሽ ነው
Konjo Zimare Ena Melkam Menfes yalebet Amlko. Tebareku
በእውነት ተባረኪ ልቤ በርታ ከአንቺ ውሰጥ የሚወጣ የእግዚአብሔር ሀይል አለ በርቺ ። እውነተኛ ወንጌል በአንቺ እና በእናንተ በእኛ ዘመን ይቀጥላል ይቀጥል እወዳችኋለሁ ተባረኩ ውርሱ ብዙ እየሱስ ሊወሰደንህ ይመጣል ❤🙏
Eseyiiiiiii Abo egzihabher zemenachun yibark kezi kbr.... Atgudelu❤❤❤
Wow ለዘላለም ተባረኪ የኔ እህት🙏🙏🙏🙏
Tebarekulegn ye geta lijoch
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ውጪ መኖር የማልችል🙅♂️🥹🙆♂️
ohhhhh lord i love u so much to be in my life to be patient with me to show me your love and mercy in every step of my way am not tierd to serve u Amen
ምን አይነት መገለጥ ነው....?ጥብበ በተሞላ አንደበት ለ1000 ትዉልድ የምተርፍ ብቻ I hv no word Grace be to u forever GBU binye...
ድንቅ መንፈስ ነው ያለው እንዴት ደስ ይላል 🥰
i hav no words it's just amazing tigiye Getan bless u moreeee❤️❤️❤️
What a wonderful blessings up on you guys stay blessed ድንቅ ሕብረት የሚገርም የኢየሱስ ሽታ❤️❤️🙏
ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬ ነው: ተባረኪ 🥰!
ዋለ ወደ ውሃ ምንጭ.....it real for me
ታድለናል የእየሱስ የሆንን ሁሉ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረኩ እስከ ፊጻሜ ደረሰ እግ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን አምልኮ መዘሙር ከሰማው ቀን ጀምረ ተባረክያለው ብንያም አንተም ተባረክ እግ/ር በፀጋው ይደገፈ
ይቅርታ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አሳጥረህ አትፃፍ ለሌሎች መጥፋት እንዳንሆን ተባረክ
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
Wowww Such a blessingVery blessing reallyI am gonna repeat this over and over
Tg keep blessing us You're a wonderful singer with a beautiful tone
ተባረክ ት ት ጸጋው ይብዛልሽ
በብዙ ተባረክ
ይሄ Team መንፈስ አለበት። አየሩን ግዙት በኢየሱስ ስም
Aeeen
Amennnn
God bless you.
ጌታ ይባርክሽ ቆንጅየ
Tebareki ehite nefse reseresech😇
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
Yalene menor yemtchl Kante wchi menor yemalchl. What a marvelous song. So blessed listening to this song. ❤️❤️God bless you abundantly.
አሜን ተባረኩ ሁላችሁም ልብ ይነካል
Amen endemezmuru qal yihunelenge wedaje eyesus Amanueal
woww Glory to God How God Grace Its Perfect Amennnnnn Amennnnnnn Elelellellelellelee Stay Blessd All Love U
ooooooooo bebzu tebareki tigi kzi belaye megelt yehunlsh
Tanks for the worship
አሜን ዘመናችሁ ይባረክ 🥰🥰
አሜን ነፍስም አልቀረልኝ።
እንክዋንም አወኳችዉ።ምርጦች ናችዉ ❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ሁላችሁንም።
አቤት ፀጋ …….እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ወድጄላችኋለው ተባርኬበታለሁ
Amen Amen Halleluja tebareki ehete betef 🥰🙏
እየሱስ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉት
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ውጭ መኖር የማልችል 😭😭
Wow Tigiiyee😱😳😍😘 i have no any words to express this amazing worship!Praise the lord!!!🙏🙌🙌
ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነዉ TG አንቺ በረከታችን ነሽ💎❤️
Binisha meche new wedezih group yemeteraw ;) keep going guys bless u more n more
Lantema beru keft new
Zeme beye newu mesemawu tebrkebralhu.. tebrki1❤🙏🙏🙏
the singer is fantastic, I see multitudes coming , haleluya , I praise jesus my Lord forever
What a wonderful blessings ለ ትውልድ በረከት ሁኑ
Woyina minabate lihun ewnet benjera nefs atalo lemezilk ayihonmmmmmm uuuuuu😭😭😭😭menfs albachihu ayiwosedibachihu Atilemedu biny
ተባረኩ❤❤❤❤❤
ምንደነው የሚሻለኝ መስማት ማቆም አልቻልኩም
ድንቅ መዝሙር ሁላችሁም ተባርካችኃል
This worship program has been such a blessing. God bless you all. Can’t wait for the next song to come out
አሜንንን አሜንንን ጌታ የባርካች 🙌🙌🙌🙌
ተባረኪ እህቴ ህልውና ውስጥ አስገባኝ
Wow tebarekiii
ያላንተ አይሆንልኝም ወዳጄ .................
Blessed
ጌታ ይባርካችሁ
thx bini andezi dnq yehone slow mezmur sle ametah love u
betam yewededkut mezmur new tebarekilegn
አሜን አሜንንንንንንን ኡኡኡኡኡኡ ሀሌ ሉያ አሜን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
it's a wonderful song,,,,tgye God bless you yene konjo ❤️❤️❤️
gata abzto ybarkshi tebareki zemenshi bebetu ylek
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Tebarakii ihitee ☦💜🥁🎧🎤👏👏🤲🤲🤲✅
ለምድር ሁሉ ተገለጭ ተባረኪ ቀጥይ ዘምሪ!!!
Amennnnnnnn yes amennnnnn tabareki yana ehateya tabareki zamense yebareki.
OMG አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን ሺህ ጸሀይ ቢወጣ አይሞቃትም!!!
እውነት ውበት ክብራችን ኢየሱሰ ነው ተበረኪ እህቴ
Nefs yalw mezmur💚 tebarkilgne TG❤️
ጌታ ይባርካችሁ ቢኒ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ሀሌሉያ
Amazing !God bless you and your baby
Taberkelign Geta zameneshen yiberk
Ye ewnet egziyabher destashn endezemrshu behuneta lay sayhon bemegegnetu lay yadrglsh
God has always somebody to worship him...
God belss you more Amazing song
ዋላ ወደ ውሀ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን ናፈቀች !!ድንቅ መዝሙር ተባረኪ
a wonderful worship songs you are blessed Tig
Ye Kibir Nigus Yigba . Amen!
ተባረኩ የምወደውን ዘማሪ መዝሙር ስለዘመራችሁ:
Yeman mezmur new ere felge atahut
@@gracetubecj ua-cam.com/video/RjZwH1uVqkw/v-deo.htmlsi=xmC25XamBUB2OU1S
@@gracetubecj Temesgen Abera yebalal " Hilewenah" yemil mezmur alew ya demo leyu zemare new tebarekibet.
What Amazing worship is this 🖐️
የሚባርክ መዝሙር። ተባረኪ እህቴ
May God bless you abundantly! What a blessing!
thank you for corewcting the name of singer in the first song she sang
ሠው እንደሚኖረው ለመኖር ተመሳስዬ
አልቻልኩም በእንጀራ ለመኖር ነፍሴን አባብዬ...
እውነት ነው እኮ! ተባረኪ ትዕግስት!
,
my favour
😂AMEN❤😂🎉😢😮😅
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ከስንት ፍለጋ በኃላ አገኘሁት ኡፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰
Stay blessed 🥰
ታድለን ብዙ ለእግዚአብሔር የሚቀኙ ዘማሪዎች በዙልን እግዚአብሔር ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ።
Wowwww!!! አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን፣ ሺ ፀሐይ ቢወጣ አይሞቃትም፣ አሀሀሀ፣ ዉበቷ ክብሯ አንተ ነህ፣ ከእልፍ አእላፋት መካከል፣ አንድም ክብር የለ ….thank God for His blessings through this song, through this ministry!!! በዘመናት መካከል አያልቅበተ፣ ልዩ ልዩ የሆኑ ትዉልዶችን እያስነሳ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!!ቅባቱን ይጨምርባችሁ! ዘመንሽ ይለምልም ዘማሪት ትዕግሥት።
በ እየሱስ ስም ከ እዚህ ቅባት አትውጡ ለ ትውልድ በረከት ሁኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከ ዘመኑ ዝላይ ጌታ አይደባልቃቹሁ OMG 😱😱😱😭😭 ጌታ ሆይ በ ዘመናት ለካ ሰው አለህ ነፍስም አልቀረልኝ ቃል የለኝም
አሜን
በእምባ ካልሆነ እንዲሁ መስማት አልቻልኩም የመንፈስ ቅዱስ ጥማት ረሀብ ናፍቆት ንዳድ ውስጥ ከቶኛል ቲጂ ቢኒ በዚህ ያላችሁ ሁሉ ብሩካን ናችሁ!!! ተባረኩልኝ
እግዚሐብሄር ይባርካች ፀጋዉ ቅባቱ ህልዉናዉ በእጥፍ ያጥለቅልቃችሁ የሚገርም መንፈስ ነዉ ያለዉ ክብር ለጌታ ይሁን ይጨመርላችሁ ከዘመኑ ዳርኪራ ያመለጣችሁ ድንቅ ናችሁ ተባርኬያለሁ እናመሰግናለን👏👏👏❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡ እነዚህ ልጆች ላሳብዱን ነውውው እኮ! ቢኒ ለመባረካችን ምክንያት ያደረገህ የጸጋው ባለበት እግዚአብሔር ይባርክህህህ!
Amennnnnnn
@@Binyamekonnen ያላንተ ...የሚለው መዝሙር የማን ነው pls
Tebareku
@@micah779 ተመስገን አበራ ua-cam.com/video/1Vf0d4HCUY0/v-deo.html
@@micah779 ihen mezmur kehone yetemesgen abera new
መንፈስ የሚተላለፍበት አምልኮ ነው ትጅዬ. መስማት ማቆም እስኪያቅተኝ ነው የተነካሁት, God bless you tgye❤️❤️
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ዉጪ መኖር የማልችል❤❤ ተባረኪ
በጣም የማዝነው እነዚህ ዝማሬዎች የተዘመሩ ቀን በቦታው ባለመገኘቴ ነው። ከዛ ውጪ እጅግ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው። ሁላችሁም ተባረኩ!!!
ጥቅምት 2 እንጋብዝህ
@@Binyamekonnen Binuye ketayus meche new??? Yet
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፊው ትዕግስቱ ❤❤😭😭🙌🙌
ደስ ስትሉ አቦ ❤❤❤😭😭😭
Ohohoh ohohoh Jesus hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory to be Jesus Christ king of Kings God bless your life Sis
አማራጭ የሌላት ነብሴ ግን ሺሺሺሺሺሺ ፀሀይ ቢወጣ አይሞቃትም። ተባረኪ
ጌታ ሆይ ቃል አጣሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
በእምባ ሰማሁት አላቆምኩም መስማት
እልልልልልልልልልልል
One of the most beautiful worshiping voices I’ve ever heard. የሚያምር... ደስስስስ የሚል ድምፅ:: ተባረኪ!!
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ መንፈስ ያላቸው ዝማሬዎች ነው ሚትለቁልን ቀጥሉበት
Hallelujah 🥰 🥰 🥰 🥰 minyishalegnal eree binyee egzabiher silesetek vision simu yikberr aluuu bizu mibarikun getan yemirr miyaskebiru miyakebirut❤❤❤
Tgye.. Tebareki Bebzu ewnt Hulem semawalehu semawalehu mqom alchalkum
አሜንንንን አሜን የተባረካቹ ናቹ ሲበዛ .... ይጨማምርላቹ ፀጋውን እግዚአብሔር ይባርካቹ
😭😭😭😭😭😭ኧረ ኡኡኡኡኡኡእሰይ አሜን እልልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙌ብሩክ ነሽ እልፍ ሁኚ የኔ ልእልት ግዜሽ ነው
Konjo Zimare Ena Melkam Menfes yalebet Amlko. Tebareku
በእውነት ተባረኪ ልቤ በርታ ከአንቺ ውሰጥ የሚወጣ የእግዚአብሔር ሀይል አለ በርቺ ። እውነተኛ ወንጌል በአንቺ እና በእናንተ በእኛ ዘመን ይቀጥላል ይቀጥል እወዳችኋለሁ ተባረኩ ውርሱ ብዙ እየሱስ ሊወሰደንህ ይመጣል ❤🙏
Eseyiiiiiii Abo egzihabher zemenachun yibark kezi kbr.... Atgudelu❤❤❤
Wow ለዘላለም ተባረኪ የኔ እህት🙏🙏🙏🙏
Tebarekulegn ye geta lijoch
ያለ እኔ መኖር የምትችል
ከአንተ ውጪ መኖር የማልችል🙅♂️🥹🙆♂️
ohhhhh lord i love u so much to be in my life to be patient with me to show me your love and mercy in every step of my way am not tierd to serve u Amen
ምን አይነት መገለጥ ነው....?ጥብበ በተሞላ አንደበት ለ1000 ትዉልድ የምተርፍ ብቻ I hv no word Grace be to u forever GBU binye...
ድንቅ መንፈስ ነው ያለው እንዴት ደስ ይላል 🥰
i hav no words it's just amazing tigiye Getan bless u moreeee❤️❤️❤️
What a wonderful blessings up on you guys stay blessed ድንቅ ሕብረት የሚገርም የኢየሱስ ሽታ❤️❤️🙏
ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬ ነው:
ተባረኪ 🥰!
ዋለ ወደ ውሃ ምንጭ.....it real for me
ታድለናል የእየሱስ የሆንን ሁሉ
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረኩ እስከ ፊጻሜ ደረሰ እግ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን አምልኮ መዘሙር ከሰማው ቀን ጀምረ ተባረክያለው ብንያም አንተም ተባረክ እግ/ር በፀጋው ይደገፈ
ይቅርታ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አሳጥረህ አትፃፍ ለሌሎች መጥፋት እንዳንሆን ተባረክ
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
Wowww
Such a blessing
Very blessing really
I am gonna repeat this over and over
Tg keep blessing us
You're a wonderful singer with a beautiful tone
ተባረክ ት ት ጸጋው ይብዛልሽ
በብዙ ተባረክ
ይሄ Team መንፈስ አለበት። አየሩን ግዙት በኢየሱስ ስም
Aeeen
Amennnn
God bless you.
ጌታ ይባርክሽ ቆንጅየ
Tebareki ehite nefse reseresech😇
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
Yalene menor yemtchl Kante wchi menor yemalchl. What a marvelous song. So blessed listening to this song. ❤️❤️God bless you abundantly.
አሜን ተባረኩ ሁላችሁም ልብ ይነካል
Amen endemezmuru qal yihunelenge wedaje eyesus Amanueal
woww Glory to God How God Grace Its Perfect Amennnnnn Amennnnnnn Elelellellelellelee Stay Blessd All Love U
ooooooooo bebzu tebareki tigi kzi belaye megelt yehunlsh
Tanks for the worship
አሜን ዘመናችሁ ይባረክ 🥰🥰
አሜን ነፍስም አልቀረልኝ።
እንክዋንም አወኳችዉ።
ምርጦች ናችዉ ❤️❤️
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ሁላችሁንም።
አቤት ፀጋ …….እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ወድጄላችኋለው ተባርኬበታለሁ
Amen Amen Halleluja tebareki ehete betef 🥰🙏
እየሱስ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉት
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ውጭ መኖር የማልችል 😭😭
Wow Tigiiyee😱😳😍😘 i have no any words to express this amazing worship!
Praise the lord!!!🙏🙌🙌
ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነዉ TG አንቺ በረከታችን ነሽ💎❤️
Binisha meche new wedezih group yemeteraw ;) keep going guys bless u more n more
Lantema beru keft new
Zeme beye newu mesemawu tebrkebralhu.. tebrki1❤🙏🙏🙏
the singer is fantastic, I see multitudes coming , haleluya , I praise jesus my Lord forever
What a wonderful blessings ለ ትውልድ በረከት ሁኑ
Woyina minabate lihun ewnet benjera nefs atalo lemezilk ayihonmmmmmm uuuuuu😭😭😭😭menfs albachihu ayiwosedibachihu Atilemedu biny
ተባረኩ❤❤❤❤❤
ምንደነው የሚሻለኝ መስማት ማቆም አልቻልኩም
ድንቅ መዝሙር ሁላችሁም ተባርካችኃል
This worship program has been such a blessing. God bless you all. Can’t wait for the next song to come out
አሜንንን አሜንንን ጌታ የባርካች 🙌🙌🙌🙌
ተባረኪ እህቴ ህልውና ውስጥ አስገባኝ
Wow tebarekiii
ያላንተ አይሆንልኝም ወዳጄ .................
Blessed
ጌታ ይባርካችሁ
thx bini andezi dnq yehone slow mezmur sle ametah love u
betam yewededkut mezmur new tebarekilegn
አሜን አሜንንንንንንን ኡኡኡኡኡኡ ሀሌ ሉያ አሜን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
it's a wonderful song,,,,tgye God bless you yene konjo ❤️❤️❤️
gata abzto ybarkshi tebareki zemenshi bebetu ylek
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Tebarakii ihitee ☦💜🥁🎧🎤👏👏🤲🤲🤲✅
ለምድር ሁሉ ተገለጭ ተባረኪ ቀጥይ ዘምሪ!!!
Amennnnnnnn yes amennnnnn tabareki yana ehateya tabareki zamense yebareki.
OMG አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን ሺህ ጸሀይ ቢወጣ አይሞቃትም!!!
እውነት ውበት ክብራችን ኢየሱሰ ነው ተበረኪ እህቴ
Nefs yalw mezmur💚 tebarkilgne TG❤️
ጌታ ይባርካችሁ ቢኒ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ሀሌሉያ
Amazing !God bless you and your baby
Taberkelign
Geta zameneshen yiberk