I am happy to see you guys live in Eritrea peacefully . And I wish you to visit your family soon . Ethiopians and Eritreans are good people except dirty politics that led into mistrust and division . I hope we learn the value of love , tolerance and respect in our life . Kulu sana wo intum teybin .
@@abdumohammed5914 Me too I born and raised in Ethiopa I still have good memory of my childhood life. I wish those good days to come so that evrything went back where it use to be.
Thank you Ethiopia 4 all and Eritrea fikri . You spoke the heart of both countries people . fikri-love is precious thing in life . No more hatred , enough is enough because nobody gains .
Seyd explain aboo when will be peas ever day we wish good news?????? Yes seyd how is the pain tell to Ethiopian who they do not know the problem. Bc 20 years challenge
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የእናንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው
ማሻአላህ አላህ አምዲሊላ ምን ይሳነዋል
ሱብሃን አላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ትልቅ ታሪክ የአላህ ሁሉን የተለያየ ቤተሰብ ያገናኝ ሰበብ ለሆነው ለጠቅላይ ሚኔስተሩ ዶክተር አብይ አላቅ ቀጥተኛውን እድሜና ጤና ሰላምን ይስጠው
ጽብቅ ስራሕ ፍና ትቢ ዘላክ ስላም ይግብሮ እዝጋብህር አርትራን ኢትጽያ ይባርክ
በጣም ያሳዝናል አላህ ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን የኤረትራ ወንድሞቻችን
ያአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ስሜት ይነካል ያአላህ ጀዛአከሏህ ሰኢዶ ሀቢባችን
በውነት።አሥለቀሥከኝ።😭😂😂😂😂😭😭😭😭😭
እግዝያብሔርይመሥገንበውነት።😭😭😭😭😭😭👈
Takk for alle
Egzabher Eyu Deliyu Ab Eritrea ktnebr Kibur Hawna.. Hji kea Etio Eritrea Eka Konka 🇪🇷❤️ Alah Mselam Ms Betesebka Yerakbeka 🇪🇷❤️
Eid Mubarak from Eritrea
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
አላህ በሠላም ያገናኝህ አልሐምዱሊላህ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ወላሂ ወንድሞች በሣቅ ፍርስ አደረጋቹኝ ማሻአላህ አሌኩም
በእውነት ልብ ይነካል አብይዬ የዚህ ሁሉ ሰው እንባ ቆጥሮ አላህ ይጠብቅህ
Asmera shikorina💚❤💙ERi Neberlna Nezelhalem. Happy Eid Mubarek.
አሁን ሁሉም አልፈ አልሀምዱሊላህ
ሰይድ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ምርጥ
ማሻአላህ. በጣም.ደስይላል.እናመሰግናለን
ያአላህ ሲያሳዝን አልሀምዱሊላህ ረቢን አለሚን እሸአላህ ታገኛቸዋለህ ወድሜዋ
አልሀምድሊላህ ወድም አብሽር በጣም ያሳዝናል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በጣም ደስ ብሎኛል በመገናኘታችሁ
ጀዛ አላህ ኸይር
ማሻአላህ ኢዲ ሙባርክ ኢርትራያዋኑች ሙሰልም ወንድሞችህ አላህ በሰላም ከመላው ቤትሰቦቻችሁ ጋር ያግንኛችው ያርብ
mariam maganda Amin tanks
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
Masha Allah tebarekellah enkuwan lezih abekah neshedawn tebaberugne
ሱብሀን አላህ ይገርማል የአላህ ስራ ድንቅ ነው ሁሉን ነገር እሱ በፈለገው ነገር የድርገዋል
ማሻላህ ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ላላህ ብየ
*ማሻአላህ ደስ ይላል ፋናዎች*
*ከልብ እናመሰግናለን የኤርትራ ወንድም*
*እህቶች እንኳን አላህ ለዚህ ቀን አበቃን*
Betame astmary tarik new enamsgen alen yewelo yagere lije ande new Tarikchenenkan desss alachu wegnoche 💚💛❤️
ማሽአላህ አንዲ ደስየሚለው ነገር ወሎየወች በየሄዱበት ዲን አስተማሬናቸው አላህ ለኸይሩነው ከሡ ያስቀመጠህ ወዲሜ ወሎ የአሊም መፍለቄያነው።
Egziabher hayal new min ydmsanewal betam des ylal melkam beal
አሪፍ ዝግጅት ነው ደስይላል
እንኳን አብሮ አደረሰን
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ በጣም ልብ ይነካል ያአላህ እኛንም ከስደት ነጃይበለን ያረብ
አላህ ያለው እጂ ሠው ያለው አይሆንም
የወጣሀው ለሊላ
ያጋጠመህ ሊላ
ሡብሀንክ እረቢ
አልሀምዱሊላህ
እንካን ደስ አላችሁ
ኢድ ሙባረክ
I am happy to see you guys live in Eritrea peacefully . And I wish you
to visit your family soon .
Ethiopians and Eritreans are good
people except dirty politics that led into mistrust and division .
I hope we learn the value of love ,
tolerance and respect in our life .
Kulu sana wo intum teybin .
ፍናዎች በጣም እናመሠግናለን
በጣም ልብ ይነካል ያሳለፋችሁተረ ጊዜ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ላበቃን ዶ.ር አብይ አህመድ የእስንቱን እምባ ጠረገው አሏህ ይጠብቅህ ፋናዎች እናመመግናለን አንድ ቀን ነጋ
መገን ሀያት ስንቱን ያሳያል በጣም ደስ የሚል ታሪክ ሰኢድ ማሻአለህ ከዚህ በላይ እንጠቡቃለን ካንተ
አይዛቸረሁ ወንደሞች አላህ ያለው ይሆናለደ ለስደተኝች በሙሉ አላህ ኸይር የሻ
Mashallha bxm yasdestal .Allha keberesebochek beselam yagenagnek .
አልሀምዱሊላ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ
ኢድ ሙባረክ
ፍና እናምሰገናለን
መሻአለህ እንዴት ደስ ይላል አብዬ አለህ ይጨምርልህ
ሱበሀን አላህ ያሳዝናል
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሁል አእማል
ማሻአላህ አላህ ቤተሰቦቻቹህ ያገናኛቹህ
ያረብ በሰላም ቤተሰብ ጋር ያገነኝህ
ማሻ አላህ ኢዲ ሙባርክ አልሀም ዱላሏህ
Mesalahhh alhamdulilahh Eid Mubarak
ማሻአላ ተባረከላ
Fana TV thank you so much thank you wow thank you
አልሀምዱሊላ ምስጋና ለሀያሉ ጌታ ያሁሉ ለቅሶ በሳቅ ተቀየረ ዶ አብይየ እዲሜ ጤና ይስጥልን
ወይ ሰይድ ጥፍት ብለሀል ኢድ ሙባረክ
የደሴ ልጂ የወረባቦው ሠይዲ እንካን አደረሳችሁ ሁላችሁም እንካን አላህ ለዝህ ቀን አደረሳችሁ አደረሠን
ዋው እማይበጠስ ገመድ ነው የኤትዩጴያና ኤርትራ አሁንም እስከመጨረሻው አንድያርገን ስላም ይዝነብ ዱክተር አብይ የዜእዝብ ምርቃት እና ዱሀ እድሜና ጤና ይስጥክ ይህን እረጅም ህልምና ቅዥት እውን አርገሀል እስላም ክርስቴያን ፀሉት ስራእን ያቅናልህ በፍቅር ምትገዛ አገር ትሁንልክ ኤትዩጳያ ምቀኛ ሸረኛ ይጥፈልክ ሙስሌም ወገኑቾ በአስመራ ያላችሁ እኩዋን ለዜህ በቃችሁ የፀአይ የፀደይ አመትይሁንልን ከህንግዴ መለያየት የለም።
አላህ ይባርክህ
Masha Allah
Aslam adina tiumat brukat! Men Asmlamy krstanay keybelna abina:) ensalah ab adina temelisna kulu kem Kedem yimles yikewin.
سبحان الله ماشالله ماشالله ماشالله
Mashallah Alhamdulillah ala neimatul Islam ❤❤❤☝️☝️☝️
ጥሩ ትምህርት ነው ዋው
አላሀምዱሊላህ ለዚህ ያደረሰን ጌታ
Waaaw mashalah betam ariif zigjit new 10q seid
በጣም ያምራል ማሻአላህ
ወላሂ ልብ ያደማል እንኳን ለዞህ አበቃችሁ አልሀምዱሊላሂ
Mashealah
Idme le abiyachiin
Asmera betam wadedkuat kelib igzabiher bilo bihed
Bezi agatami enkuan das alachu yetefafachuu betasaboch yenante dasta dastanichim naw sitlaksu engam inaleksanelen beyebetachin selam selam isu naw mibejin
عيد مبارك.. كل عام وانتم بخير.
Very sad that this has to happen but it's a happy ending.
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
Masha Allah Des Ylal
አልሀምዱሊላሂ እረብላአላአለሚን መጀመሬ ለአላህ ሱባሀነ ወታአላ ምሰገና ይገባው ይሀን ደሰታ ላሳየን ከዛ በመቀጠል ወዱ መሬች አብይ አብይ አህመድ አላህ ጤና እድሜ ይሰጥህ አላህ ቀጥተኛውንም መገደ ኢስላምን ይወፍቅህ
masha Allah eid mubark
ሱበሀን አላህ የወንድማችን ታሪክ በጣም ደስ ይላል አይዞህ ወንድም ምስጋና ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ። አብይ አህመድንም አላህ ይጠብቅልን ባላህ እና በሱነው አብያችን
Fana thanks kalibe naw fana yimewadaw fana wiste naw walahii
አለህ በሰለም ቤታሰቦን ለማዘየር የብቆት
አልኸምዱልላ ዶክተር አቢያችን የሄድክበት ሁሉ ሠላሙ ያብዛልህ የኛ ጀግና ይነጋል ይነጋል ፍቅር ያሸንፍል
አልሀምዲሊላህ
Allahu akber Alehamdulilah enukowan lezihe abekachihu
የእስልምና እምነት ተከታይወችእንካን1439 አመተ ሂጃራ አደረሳችሁ
😭😭😭😭😭😭አሥለቀሥከኝ።ወንድም።እግዝያብሔርያገናኛችሁ
AMIN SELM SESETER
ፋና ምርጥጥጥጥ። በርቱ ሳታዳሉ ነው ምሰሩት በሩቱ
እፍፍፍፍፍፍፍአብሽሩአላህከነትጋይሁን♥♥።።
አብይ አህመድ ጀዛኩ አላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ
አብይ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ አላህ ይገዝህ አላህ ይርዳህ አሚን ያረብ!
Asmera halaley sibki tewelide ziabekula halal meret
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ሡብሃን አላህ
ያአላህ አይዞህ ወድሜ
አይዞህ ወንድሚ ከቢተስቦችህ በመራቅህ ምንም አይነት መጥፎ ስሚት አንዳይስማህ መክኒያቱም ያለህው ኢርትራውያን ውንድሞችህ መሀል ነው፥ኢርትራም ልክ አንደ አናት አገርህ ናት ፥ድሮም ይህ ወያኒ የሚባል የነቀርሶች አና ዘርጞች ስብሰብ ነው አንጂ አጛ ዘር የሚባል ነገር አናውቅም ነበር።አኒ ከስፈሪ ልጆች ጋር ልጀነቲን ያሳልፍኩት ዘር የሚባልን ነገር ሳላውቅ ነው፥በፍቅር መኖር አንጂ ማን ኢርትራዊ ማን ኢትዮጵያዊ ማን ትግሪ ማን አማራ ማን ኦሮሞ አንደሆነ ሳናውቅ ነው ያደግነው።አሁንም ምጞቲ የጛ ልጆች ልክ አጛ አንዳደግንበት ከሁሉም ጋር በፍቅር አንዲኖሩ አና ያየፍቅር ዘመን ተመልሶ አንዲመጣ ነው።
eventhou I was a little kids i know ertrian people. You are very modern and honest people. We love you!! I miss my ertrian neighbors !!
@@abdumohammed5914 Me too I born and raised in Ethiopa I still have good memory of my childhood life. I wish those good days to come so that evrything went back where it use to be.
Thank you Ethiopia 4 all and Eritrea fikri . You spoke the heart
of both countries people .
fikri-love is precious thing in life .
No more hatred , enough is enough because nobody gains .
አሚን አሚን እንዳፍህ ያርግልን በእውነት ኤርትራዊያኖች ኮራሁባቹ
Mashallah
ወይ መለስ
ያአላህ በጣም ልብ ይነካል😢😢
Eid Mubarak
Seyd explain aboo when will be peas ever day we wish good news?????? Yes seyd how is the pain tell to Ethiopian who they do not know the problem. Bc 20 years challenge
ውነትም ነጋ ሙአዚ አልሀምዱሊላህ አብይ እረጅም ከጤና ጋ
ዋወ እናመሰግናል
እንኳን አደረሳቹ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ
ሰፈር ስታነፃፅሩ እኔ ከማን ልሁን እሺ ለመርካቶም ለፒያሳም ለሁሉም ቅርብ ነን ተክለሀይማኖት ሰፈር የትም ተወለደድ ተክለሀይማኖት እደግ ክክክ ለማንኛውም መልካም በዐል ውዶች
Allhamedulelah allhamedulelah
Thank you fana
addis maddd ወላሂ ሁለት መሆን የሊለብት ህዝብ ነው
እንካን ሰላም መጣ ጀበርቲ ኢትዮጵዊ ነው ዘረህን ያዘህ አገራችንን ኤርትራ ለቀህ ውጣልን።
Eid.mubarek.seid.m/d.Mashallah
allahamdulillah dese yelale
Wooow Betam Desi Yelal
Wewewewewe masah allah ya salam jazakm allah
Masha Allah Hunkan das Yalachu
Alla yitabikaw idmehin yarzimaw abiyiye ihe hulu dasta bante sabab naw
seyd keyar wowee
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የምነካ ኖው ኤንካን ለዚቺ ቀን አደረሰህ