ሰበር ዜና-|“ለፍኖ ስልጣን እሰጣለሁ”?? አብይ-|አብይ በአለም መድረክ ጉድ ተሰሩ-|“አብይ ከባድ ነገር ደግሶልናል”-ጃዋር ጉድ አሰማ-|ሃይለማርያም ተናገሩ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 9 днів тому +5

    ኢሱን ማንም አይነካውም ፍኖ ለኢሱ ይዋጋል

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 9 днів тому +4

    እውነትነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 9 днів тому +16

    ጦርነት ይበቃናል ሳይሆን አብይ ከኢትዮጵያ ቢወገድ የኢትዮጵያ ጉዳይ ይቋጭ ነበር።የዚች ሀገራችን አረም አብይና ቡችሏቹ ናቸውና።

    • @JamalAli-mb5ch
      @JamalAli-mb5ch 8 днів тому

      0:23 0:34 0:42 0:43 0:44 0:44 0:50 0:50 1:11 1:18 1:21 1:22 1:58 1:58 1:58 2:03 2:12 2:12 2:13 2:13 2:14 2:14 2:17 2:19 2:21

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 9 днів тому +3

    አማራው ለአብይ አይዋጋም፤በዛ ላይ በዚህ ጦር ስብስብ አንኳን ኤርትራን ሱማሌን ማሸነፍ አይችል፤ትግራይ ይዞ ድል የለም፤

  • @ሳተናውጎንደሬ-rg
    @ሳተናውጎንደሬ-rg 9 днів тому +2

    እኛ አማራወች ከ ወዲ አፎም ጋር ነን ለዚህ ጨፍጫፊ ዘራፊ ሴት ደፋሪ የአብይ ሰራዊት ነው የኤርትራን ጦር የሚገጥም

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 днів тому +1

    የጅዋር መልዕክት ትክክል ይመስላል!!!ከመስመር ስትወጣ(ስትናቅ)ሁሉም ይንቅሀል።ለቡና እንኳ አይጋብዙህም!!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 днів тому +2

    አረ ምን ጉድ ነው , እውነት ከሆነ የጀዋር ሚስጢር በእውነት እብደት ነው 😢

  • @MdEt-ge7if
    @MdEt-ge7if 8 днів тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 9 днів тому +8

    ማፈሪያ አብይ እኮ የበሻሻ ዱርዬ ነዉ

  • @DerejeMekonnen-m9k
    @DerejeMekonnen-m9k 9 днів тому

    ጁዋር ኢትዮጵያ ን ?* በስት ሸጥካት

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 9 днів тому +3

    ድል ለፋኖ❤ይሕቺሕለሐልሕ❤ፋኖ❤💚💛❤💚💛❤👍💖

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 9 днів тому +1

    አብይ ሳይጫወት ያደገ ነው ቅናታም
    ገንዘብ ሚኒስትሩ ስራው ይመለከታዋን በፎረሙ መሳተፍ ትክክል ነው ቅናታም በለው ሁሉንም እኔ ልታይበት

  • @BewketUBeza-fn4hh
    @BewketUBeza-fn4hh 9 днів тому

    ቡሽቅላ በለው ፍኖን ያላሸነፈውን ከቴም ኤርትራን። ግን ይሻለዋል ፍኖ አሸነፈኝ ብሎ ከሚያመሃኝ። አባቴ ፍኖ ብልቱን ቆርጦ ነው የጣለው።

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi 9 днів тому

    አረ ሆይ አረንዴነሸ አለው በመከራ!!!

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 9 днів тому

    ይሔ እብደት ነው ከአንዱ ጦርነት ወደ አንዱ ጦርነት መዝለል ምንድነው ቁማራቹህ ይብቃን ሕዝብ እያለቀ ነው

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 4 дні тому

    የጦርነት ሱስ ቢቆም አይሻልም ወይ?

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 9 днів тому

    ፋኖ እኮ አብን አይደለም!!የሚዋጋው ለስልጣን ሳይሆን ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያውያ ህዝብ ህልውና ነው!!!

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 9 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 9 днів тому +1

    ጀዋርን ሰው ብለህ የሱን ወሬ ስታቀርበው

  • @BirukElema
    @BirukElema 9 днів тому

    🌹🌹🌹❤️🙏

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 9 днів тому +2

    Abiy is a killer try to fight with Eritrea 🇪🇷💪🏽

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs 9 днів тому +1

      የኤርትራ ጦር መዋጋት አይጠበቅበትም ይሄን ሽንታም መንጋ ክስ በማለት ይጨርሰዋል😂😂😂😂😂

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 9 днів тому +1

    ጃዋር የሚባል ናዚ የውሸት ጥሩንባ እየነፋ የኢትዮጵያን ህዝብ ሊያዎናብድ እየደከመ ነው።ሆኖም በእሱ የሚታለል ኢትዮጵያዊይ የለም። ከዝንጀሮ ቆንጆ እንደሚባለው ነው።

  • @ያለውደሳለኝ
    @ያለውደሳለኝ 9 днів тому

    ምንም አማራጭ የለም ኢትዮጵያም ሆነች ኤርትራ ሰላም እንዲሆኑ ኤርትራ፣ ትግራይና አማራ ግንባር መፍጠር ግዴታቸው ነው!!!! ተጨማሪ ጥፋትን መከላከል በስተመጨረሻ የጋራ ሀዘንን መቀመጥ!

  • @Blenkidanemariam
    @Blenkidanemariam 9 днів тому

    What Jawar said about another round war against Eritrea is baseless. He told us his intension.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 9 днів тому

    የትግራዪህዝብ፣፣አትፍቀድለአብዪ፣፣ትግራዪ
    መሬትመዋጋ፣፣አትፍቀድ

  • @negasitesfamichale3205
    @negasitesfamichale3205 9 днів тому

    ስብሰባውም እንደምይደርርግ ልነግርህ እወዳለሁ ብርጌ ንሃመዱን አውቃቸዋለሁና ሜዳ ውረድ ብለሆው በርገሩን ማን ሊበላለት ይህ የቀን ቅዠት ነው

  • @negasitesfamichale3205
    @negasitesfamichale3205 9 днів тому

    በብርጌድ ንሃመዱ ስም ይታሰብ ይሆናል ግን ውግያዉን እነሱ እንደማያረጉት ላረአጋግጥልህ እችላለሁ ምክንያቱም ሻብያን ያውቁታልና ስለዚህ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነው በነብርጌ ንሃመዱ ስም ለውግያ የሚማገደው ይህም ውግያ መርዶ ነጋሪ የማይተርፍበት ሆኖ ይጠፋል አትሞኝ ወያኔ ለዚህ ነው ለሁለት የተከፈለው ምክንያቱም አሁንም ለሚፈጠረው እልቂት መጠየቅ አይፈልግምና ያ ደግሞ የደብረጽዮን ቡድን ነው ከደሙ ንጹህ ነኝ እያለ ነው

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 5 днів тому

    መረጃ አይናቅም አይደነቅም ስለዚህ ጃዋር ብልፅግና ውስጥ ትኩስ መረጃ ሹክ የሚሉት አይጠፉም ጠርጥር ነው የተናገረው ውሸት ነው ብሎ መደምደም አይቻልም አብይ ጦረኛ እና የስልጣን ጥማት ስላለበት ያደርገዋል ባይ ነኝ ።

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 9 днів тому

    አሰሙን እንዲህ አቅርባችሁ ቪድዩዉን ግዙና🤔ወሬ ብቻ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 9 днів тому

    ምኑ ነው አሁን ይህን ወሬ ሰበር የሚያሰኘው? የዘንድሮ የሰበር ዜና ፖለቲካ ጉድ ይገርማል።

  • @berhaneberaki1565
    @berhaneberaki1565 9 днів тому

    አብቹ አለቀለት

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 9 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይ ህዝብ መሪ ያጣው ቆየተጫወቱበት የሙጥኝ ብለው ጦርነት ይሻላል ለወታደሩ ያገኘውን ይበላል ከራሃብ ሞት አማራጩ ይህ ብቻ ነው ቀይ ባህር ልትመለስ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 9 днів тому

    ለመሆኑ ቢሄድ ምን ሊል ፈልጓል..አጨብጭቡልኝ ኢትዮጵያን አጠፋሁላችሁ ለማለት ከሆነ ከሥራው እስኪገለል ጸጥታ ይምረጥ..ኤ ኮኖሚ
    ፎርም ፠

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 9 днів тому

    Jawar meche new endeh yalew yalebeten media, weket....link clear adregew

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 9 днів тому +5

    አቶ አብይ አብቅቶለታል, ስልጣን ልቀቅ

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 9 днів тому +1

    ድል አሐመሐራሐ ፋኖ😂
    ደሐሰሐለሐኚሕ ንሕሪሕ ንሕጹሁ አሐመሐኚሕ ተሐመሐኚሕ ነዉ
    ሐይሕሌመሐሪሕያሐሚሕ ሲሕጠሐንሕ ለሐቀሐቀሐ❤❤❤❤❤❤❤
    አሐቡሕይሕ❤ሲሕጠሐንሕ❤ይሕልሕቀሐቅሕ❤❤❤❤❤❤❤
    መሐሲሕተሐደሐደሐሪሕ❤አሐቸሐለሐሚሕ
    ሲሕጠሐንሕ❤ያሐሰሐራሐኪሕቡሕ❤
    ለሐአሐመሐራሐ ፋኖ❤ፋኖ ፋኗ❤ይሕቺሕለሐልሕ💚💛❤👍

    • @DasitaBalaya
      @DasitaBalaya 9 днів тому

      ደሐሰሐለሐኚ 💖መሐልሕከሐሚሕ ንሕሁሪሕ ነዉ

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 9 днів тому +1

    የትግራይ ሰራዊት እንደ እቃ የሚሸጥ አይደለው ለትግራይ ህዝብ ጠላት ድባቅ ያስገባል

  • @MestwalMesfin
    @MestwalMesfin 9 днів тому

    Eweruuu hailmariam ahun now beqa mote yemil yet neber

  • @mohammedshash4480
    @mohammedshash4480 9 днів тому

    ለጭፍጨፋና ዕልቅቱ ዋናወ ተጠያቂ ባንዳወ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ነወ !

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork 9 днів тому

    አመዳም አንተ ሳትነቀል ልትሸውድ ሞኝህን ፈልግ የጅህን ሳታገኝ።

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 9 днів тому

    Fano the last best hope of our country in general and the liberty of Amhara people will never negotiate any kind of settlement short of the removal of Abiy Ahmed and his accomplices from office.

  • @yonasteshome3874
    @yonasteshome3874 9 днів тому

    Miss-information

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 9 днів тому

    ለዜና የማይበቃ ተራ የመንደር አሉባልታ ይዘህ "ሰበር ዜና" ትላለህ? መንጋጭላህ ይሰበር!

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e 9 днів тому

    anedme wetate ayezmetme abeye abedale 👌

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 9 днів тому

    Baka Balen Amlake Ebkeh

  • @JarroKumbi
    @JarroKumbi 9 днів тому

    ዋጋ የተከፈሐው ባንተ መደንዘዝ ነው

  • @achagre3721
    @achagre3721 9 днів тому

    Fano teyakewe keseletane werede newe seletane le ethiopianoche aserekebu newe engy seltane setachehu yefelegachehubete endetasekemetute ayedeleme yemytagelewe lemelawe ye ethiopia hezebe newe fano yachenefale

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 9 днів тому

    ጦርነት ይብቃን ማለት ምን ማለት ነው? ወዶ ማን ይዋጋል? ጦርነቱን የሚቆሰቁሱ ግብፅን የመሳሰሉ ሓገሮች ኣስታጥቀው የሚልኩትን ምን ይዳረጉ። መንግስት ጦርነቱን ቢያቆም ሌላው ወገን ያቆማል? ኣራትኪሎን ካላስረከባችሁኝ ለሚል ሽፍታ ስልጣን ይሰጠው ነው? እንደዚያ ነው እየተባለ ያለው??

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 9 днів тому

    ወገናዊነትን ምክንያት ያደረገ ዜና እውነትነት የለውምና ከጅሎች በቀር የሚሰማልህ ሰው የለም::አትቀበጣጥር!!!

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 9 днів тому

    የትግራይ ህዝብ የነቃ ይመስላል የመጨረሻው የአሰብን ውሃ ሊጠጣ ነው ወታደር ጥቅሙ ይሄ ነው ወደብ ያስፈልገናል የኢትዮጵያ መሬት ለቆ ይውጣ የጨነቀው ህዝብ የመጨረሻ ደርቧል

  • @heidshop4103
    @heidshop4103 9 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 9 днів тому +1

    🙏🦁🥀👉PLEASE TALK WITH HONORABLE ESKINDER NEGA BECAUSE HE STAND FOR TRUTH AND REALITY OF ETHIOPIANS PROPLEMS . GENERALLY SPEAKING HE IS THE EYSE OF EYES OF ETHIOPIANS 👈🚦🌹🦁🙏

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 9 днів тому +1

    Fano is not Birhanu Nega or Belete of ABIN Period. Abiy look some where else to find psychopaths and power lovers some where else.

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 9 днів тому

    Fano the last best hope of our country in general and the liberty of Amhara people will never negotiate any kind of settlement short of the removal of Abiy Ahmed and his accomplices from office.