ያደኩበትን ታሪኬን ላሳያችሁ || የታኩር ታሪክ || የታኩር ማስታወሻ || New Ethiopian

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 484

  • @Takurtube
    @Takurtube  15 днів тому +178

    ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ በማየት የ ታኩርን ሂወት ከ የት ተነስቶ የት እንደደረሰ እና የሂወቱን አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ ነዉ አሪፍ ጊዜ ተመኘን😊

    • @kemilatademmhommed5038
      @kemilatademmhommed5038 12 днів тому

      ታኩሬ ጠክር አሥጎበኘኸን እማምይ ደሴን❤❤❤❤❤❤

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 12 днів тому +1

      በርታ ያገሬ ልጅ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ ኢንሸኣልላህ ደሴ ልዩ ቦታ እና ወጣቶ ስላሉ እየሰራቹህ ልቀቁልን እደጉ😊

    • @AbubekirAhmed-yj3kv
      @AbubekirAhmed-yj3kv 11 днів тому

      በርታ ታኩሬ

    • @Husseinababa3675
      @Husseinababa3675 10 днів тому

      ታኩሬ ስብስክራይብ የሚለውን አስለምድው

    • @umemuhammad1752
      @umemuhammad1752 3 дні тому

      አሰግድም እደ ውሻ እደት ትነካለህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 13 днів тому +47

    ከሁሉም አሁን ታዋቂ ሆንን ብለው ከሚላጡብን ታዋቂ ሰዎች ጀርባ ይሄ ታሪክ አለ 💝

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 13 днів тому +39

    ታኩ በርታ ወሎ ደሴን አትልቀቅ ብዙም ዩቱበር የለም ደሴ ላይ አገራችሁን በደብ አሰተዋውቁ አዲሰ አበቤ እየመታችሁ አትሰብሰቡ በርታልን እናቱን ትልቅ ደርጃ ያዲርሳት እናበርታታው

    • @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
      @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ 9 днів тому

      እኛእምናሽቃብጠውለሸገርግልፍጥነውሃውዴ እናማ በቲክቶክምበዝህምእናበርታታው

    • @BilalMohammed-l6q
      @BilalMohammed-l6q 7 днів тому

      Ena bebado askes 3 copy link adreh

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 дні тому

      የደሴ ልጅ ነው እንደ በሞቴ? ??? እኔ እኮ የአዳማ ልጅ ይመስለኝ ነበር ግን

  • @bisratbirhanu-b2i
    @bisratbirhanu-b2i 14 днів тому +48

    የነበርክበት ለማሳየት መሞከርህ ትልቅ እንደሆንክ ያሳያል እና እንደምትሆን እናምናለን በርታ አባቴ🎉🎉🎉

    • @Takurtube
      @Takurtube  14 днів тому +3

      🙏🙏Amesgnalhu😊

  • @MediFikr
    @MediFikr 14 днів тому +32

    ቀጥልበት ታኩሬ አበረታቱት ያገሬን ልጅ

  • @BirukBk-k1d
    @BirukBk-k1d 15 днів тому +140

    የበጉ አድናቂዎች እስኪ በ ላይክ 👍

    • @Takurtube
      @Takurtube  15 днів тому +7

      😁😁🤙

    • @habvito
      @habvito 14 днів тому +1

      በኧኧኧኧኧኧኧኧኧ

  • @Dhbhzvbb
    @Dhbhzvbb 14 днів тому +22

    የደሴ ልጅ መሆን ብቻ መታደል ነው ብዬ አስባለው፡”ቤተ ክርስትያናችን”ሲል እራሱ ውበት አለው

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 12 днів тому +2

      በጣም ደግሞ ሙስሊም ነው

    • @mahletbirhan
      @mahletbirhan День тому

      ወሎች እንደዚህ ነን

  • @Rania-vi8dg
    @Rania-vi8dg 8 днів тому +5

    ታኩርን 100k እናስገባዉ ❤❤

  • @TigistMolla-hg7lz
    @TigistMolla-hg7lz 14 днів тому +22

    ቀጥልበት ታኩሬ እናበረታታሀለን እሽ

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 2 дні тому +1

    ታኩር የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው። ደስ ይላይ። እኔ ደግሞ ተማሪ ሆኜ ልክ እንዳንተ በጫካ ውስጥ ሳነብ ነበር የምውለው። ያው በተለያየ ዘመን የተለያየ ነገር ይኖራል ሁሉም በዘመኑ ነው የሚለካው ። የምትሰራው እንዳለ ሆኖ ግን አንተ ልጅ ነህና ለወደፊት ህይወትህ በጣም አንባቢ ብትሆን ጥሩ ይመስለኛል።ከቻልክ በት/ቤት ካልሆነ ደግሞ በግልህ ማንበብ ትችላለህ። በርግጥ እያረክ ከሆነ ደግሞ ይህን አስተያየት እንደማጠናከሪያ ውሰደው። ቴክኖሎጅ እንደመሸጋገሪያ ተጠቀመው እንጅ እንደ ዋና ነገር ባትይዘው ደስ ይለኛል። ምክንያቱም በጣም ነገሮች በፍጥነት ይቀያየራሉ። ለተክኖሎጅም ካልተከታተሉት ነገሮች ይቀየራሉ። አንተ ህይወትህን ሳትደብቅ ስትነግረን እኛ ደግሞ የሚታየንን ብንመክር ቅር የሚልህ አይመስለኝም።ይመችህ።

    • @Takurtube
      @Takurtube  2 дні тому +1

      Ere lek nehe amesegnlhu🙏😊

  • @LRE2417
    @LRE2417 8 днів тому +3

    አይ ታኩር ስንት አመት ቢሆንህ ነው ድሮ እያልክ በዛ ላይ ስንት ስራ ሰራው ያልከው ግን ጎብዝ ነው እኔ የምወድህ ልጅ ነህ ግን በንግግርህ ሁላ ዝም ብለህ ያራዳ ያራዳ ልጅ አትበል ትልቅ ቦታ ያድርስህ ባህል ወግ ሃይማኖትን አትልቀቅ አክብር❤❤

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb 15 днів тому +16

    አብሽር ታኩሬ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል

  • @Sofya-q4m
    @Sofya-q4m 3 дні тому +1

    ገጨሁክ ወላሂ ልክ ነህ ደሴ በጣም ደስ የሚል ማሀበራውይ ኑሮ ቀረ

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 14 днів тому +35

    አብሽር አንተ የትንሽይ ትልቅ ነህ የመጣህበትን እማርሳ ቤተሰብ አበረትልቱት❤❤❤

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 5 днів тому +3

    ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪

  • @LealemTlahun
    @LealemTlahun 8 днів тому +2

    ወሎ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር የሚኖርባት ታኩሬ በርታ አንተ ከምንም በለይ ለሰዎች ማለትም ለሙስሊም ለክርስቲያኖች ባንድ የመኖር ፍቅርን አስተምርሀል ማለትም ለሰው ልጅ ባንድ ለመኖር ክፋት እንጂ ሌላ ማንነት ስለማይገድበው ማለትም ሰዎች ባንድ ሲኖሩ በመካከላቸው ክፋት ከለለ የአንዱን ማንነት አንዱ ያከብረዋልና።

  • @bereket2128
    @bereket2128 13 днів тому +9

    ታኩሬ ውሻውኮ የሠፈራችን ባለውለታ ነው ሠላም በልልኝ

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 14 днів тому +19

    ታኩሬ አገራችንን በደብ አሳየን ሀይቅነም አሳየን❤❤🎉

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o 6 днів тому +3

    አገር ግዛት😢😢እስኪ ኪዳነምህረትን አሳየኝ ታኩሬ

  • @MUBA_ሙባ
    @MUBA_ሙባ 15 днів тому +64

    ቡች በራሱ ቻናል ይምጣ ታኩሬ🤣🤝

    • @Takurtube
      @Takurtube  15 днів тому +6

      😂😂 yemetal🤙

    • @kere6628
      @kere6628 15 днів тому

      😂😂😂

    • @EkuTuyub
      @EkuTuyub 13 днів тому

      የተመተሠህ😂😂😂😂😂

    • @Sariethiopian
      @Sariethiopian 13 днів тому

      Awo😮😢

    • @tariktades
      @tariktades 11 днів тому

      😂😂😂😂😂

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 6 днів тому +1

    ዋዉ ቦታዉ ሲያምር ታኩር የመጣሕበትን አለመርሳት ትልቅነት ነዉ ጓደኞችህ ፍቅራቹ ደስ ይላል ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ያደጋቹበት ቦታ በጣም ነዉ የሚያምረዉ 🇪🇷👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 13 днів тому +6

    ጎበዝ 👌bro 💝ማንም ሰዉ የመጣበትን መንገድ መርሳት የለበትም 👌100%
    አሉ እንጂ አንዳንድ ወንፊትቶች መንገዳቸውን የረሱ ምድረ እራቁት

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 15 днів тому +21

    ታኩሬ በርታ ካተብዙ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshetuWeshruwa
    @EshetuWeshruwa 14 днів тому +9

    ታኩሬ ታሪክህ ደስ ይላል ይገርማል ይህ እንዲቀጥል የበኩልህ አድርግ 🎉❤🎉

  • @Abiyayu
    @Abiyayu День тому +1

    ኤርትራዊ ነኝ ተወልጀ ያደኩት ደሴ ነው ፋቅር የሆነ ህዝብ❤❤❤

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 13 днів тому +8

    ተኩርየ ጠክር ደሞ ጠካራነህ አተ ማርያምን❤❤❤

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 12 днів тому +14

    ይሄ ልጅ የልጅ አዋቂነው❤❤❤❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 11 днів тому +4

    በርታ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 14 днів тому +12

    ቁረአን የምቀራው የሚለው ቃልህን ስስማ ብቻ ነው ሰብስክራብ ያደረኩክ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 7 днів тому +1

    በሰመአብ ደሰ የሚል ቦታ የልጅነት ነገር ደሰ ይላል ደሞ የተማሪዎች ድምፅ ይሰማል ተከባብሮ መኖር ሙሰሊም ክርሰትያኑ አረ እዛው ይሻልሀል አደሰአበባ መጥፊያነው

  • @hayatzayne
    @hayatzayne 14 днів тому +10

    ታኩሬ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜን ነው የምትመስለው ሁሉም ሰው የንታን ቪድዮ የሰፈር ሰው በሙሉ ደውሎድ እየደረጋ ይልክልኛል ወንድሜ ሞቶዋል ግን አንታን ሁሌ አያለው እሱን ስለምትመስለኝ ነው ቁመቱ መልኩ ታንኮሉ ሁሉ ነጋሩ አንታን ኩጭ ነው አለ ይርሃምክ የኔ ውድ ወንድም

    • @Takurtube
      @Takurtube  14 днів тому +8

      Allhe ye jenet yargrw🙏😊

    • @sufyaebro
      @sufyaebro 11 днів тому

      Allah.yirahmew😢

  • @remlalemma
    @remlalemma 14 днів тому +11

    ታኩሬ ደውልልኝ ጥሌ ጋር ተደዋውለናል

  • @Abarsenal2030
    @Abarsenal2030 9 днів тому +2

    የወንዜ ያገሬ ልጅ እንደምን ነህ
    ደሴን ስላሳየሃን በጣም አመሰግንሃለሁ ትዝታዬን ቀሰቀስከው ቪድዬውንም ወድጄዋለሁ.
    ደሞ ፈጣሪ ካለ ሁሉም ይሳካል አሜሪካ ያልከው አላህ ያሳካልህ እኔም መናፈሻ ነበር ሰፈሬ ጦሳ እየወጣን ነው ያደኩት አሁን እንግሊዝ አገር ከገባሁ ቆየሁ.
    በሌላ ቪድዬ ከተማውን ዘወርወር ብለህ አሳየን ከሰኞ ገበያ ቧንቧ ውሃ አይጠየፍ/ከአራዳ በሮቢት ባንቧ ውሃ ድረስ

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ያበርታህ ያገሬ ልጅ ሀገሬን እድታሳየኝ ጃማ ደግ ወሎን❤❤❤❤

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 14 днів тому +8

    ታኩሬ በርታ የኔ ወንድም ሀገር ግዛት ብዙ ትዝታ አለኝ ሰፈሬ እድገቴ መላኩ ነው

  • @lubekoo
    @lubekoo 7 днів тому +1

    ታኩሬ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ነው ደስ የሚል የገጠር ልጅ መሆን በተለይ ከእንስሳት ጋር መግባባት ዋው አተም ቀጥልበት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ❤❤❤

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 15 днів тому +7

    ታኩሬ በርታ አብሽር አገራችን ዴሴን አስጎብኘን

  • @kingomane
    @kingomane 14 днів тому +8

    ታኩሬ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል

  • @Gfhg-v3q
    @Gfhg-v3q 10 днів тому +4

    እንዲያው አንተ ልጅ ስወድህ😂😂😂
    በርታ ታኩሬ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ስወድህ ውሻ ታማኝ አገልጋዬናት ሰውይከህድሀልጀግና እናበርታው ሰብስክራብ

  • @ElaaTemesgen
    @ElaaTemesgen 13 днів тому +6

    ፈጣሪ ይሙላልህ ታኩሬ😊

  • @Afex_Tube89
    @Afex_Tube89 9 днів тому +2

    በርታ ታኩሬ የኔም ታሪክ ያንተን ይመስላል

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 12 днів тому +4

    ታታሪው ታኩሬ በርታልን ያግሪልጅ አብርታቱት❤❤

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g 14 днів тому +7

    በረታልኝ ታኩሬ ያገሬ ልጅዋ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @givu902
    @givu902 11 днів тому +3

    ታኩሬ የልጅ አዋቂ በርታ ትልቅ ድርጃ ትዳረሳለህ❤

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 5 днів тому +1

    የሰፈሬ ልጅ
    በርታ እርግብ ማርባትህ ጥሩ ነበር ወንድሜ ጋር ስታሯሩጡ እኛ ቤት ትመጣ ነበር እርግቦች ፍቅር ናቸው ሲጀመር እኔም ደርሶኛል እርግብ ማገድ የተመታቹ ናችሁኮ ደግሞ ሰፈራችን ያሳመረው ፍቅር ነው ሰላምክ ይብዛልህ አላህ ያግዝህ አብሽር

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 10 днів тому +4

    ሰው ስትሆን እደ ታኩር ❤ይመችህ ግልፅ ሰው ነህ❤

  • @حليمهعلي-ع3ح
    @حليمهعلي-ع3ح 12 днів тому +2

    ታኩሬ ያገሬልጂ የኔ አባት ሁሉም አለፈ አይደል

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 14 днів тому +9

    ጀግና ልጅ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ምስራቅየናቷልጅ
    @ምስራቅየናቷልጅ 13 днів тому +7

    የምቴድበት እዳይጠፋህ የመጣህበትን አትርሳ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ታኩሬ

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d 11 днів тому +3

    አብሽሪ ወንድሜ አላህ ትልቅደረጃ ያድረስህ❤❤❤❤❤

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 15 днів тому +5

    አላህ ዱዐህን ሰምቶልካል አብሺር

  • @Fatimahrya-zz4nt
    @Fatimahrya-zz4nt 10 днів тому +2

    ቀጢልበት ወዲሜ ጠከራ ቶነለክ የበለጣ እሸለ

  • @MeskermTadese
    @MeskermTadese 12 днів тому +5

    ታኩር ይመችህ❤❤❤❤

  • @Ňhãn-65
    @Ňhãn-65 10 днів тому +3

    Bergtm kechgr buhala mchot ale ylal😊 takur anbesaw❤ 🥰🥰

  • @EeEe-h9x
    @EeEe-h9x 13 днів тому +2

    ወይኔ ታኩሬ ቀይ ባህር ደርሻለሁ ስትል የመጣህ መስሎኝ ነበርእና ደግሞ አገር ግዛት እደት ነው አይዞህ ጠንክር

  • @KaladNati
    @KaladNati 15 днів тому +7

    እውነተኛ ህይወት ካተ ጋር ናት

  • @fefe7047
    @fefe7047 10 днів тому +3

    Hulame besak newe yemtgeln nurelen betam newe yemnewdeh 👌👌💕💕💕💕💕 tebark

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 5 днів тому +1

    የታኩረን ሒወት የቀየረክ አምላክ እኛንም አሰበን😢😢 በርታ የመጣህበትን አለመረሳትህ ጥሩ ነው መነሻው ያላወቀ መድረሻውን አያውቅም እኔንም አበረታቱኝ

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 14 днів тому +8

    ታኩሬ ለቤትህ እንግዳ ነኝ በጣም ደስ የምትል ነህ በርታ

  • @takelederesa
    @takelederesa 10 днів тому +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው ❤

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 11 днів тому +2

    አይ ጦሳ ሰንት ታሪክ አለ አሰረሰን ሰላም በልልኝ
    እዚህ ቦታ በግ ጠብቄለሁ

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 11 днів тому +1

    በእዉነት ደሴ በጣም ታምራለች እዛዉ ሆነህ ብትሰራ የበለጠ ደስ ይላል ጥሩ የተፈጥሮ ዉበት የታደለች ናት ክፉ ያላየብን ስትል የሴጣን ጆሮ አይስማና እስከመጨረሻዉ ጥሩ ያድርጋት❤❤❤🎉🎉

  • @zaklisan6755
    @zaklisan6755 11 днів тому +2

    Takur YeArada Liji , Tsede blogger 👍👌✌️🔥

  • @AbiyMekuria-w3x
    @AbiyMekuria-w3x 2 дні тому

    ታኩር በርታ ደሴ ምርጥ ከተማ ናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 🎉ትምህርት ትህን በርታ

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ያራዳልጅ ቀላል እናበረታታካለን አተብቻ ይለፍልክ🎉❤

  • @yainymarsha1435
    @yainymarsha1435 11 днів тому +2

    ታኩሬ አይዞክ በርታ ነገ መልካም ይሆናል ነገር ግን ከክፉ ጓደኛ እራስህን ጠብቅ በተረፈ ቸር ይግጠሞክ❤❤👍

  • @Mነኝስደተኛዋ-v4v
    @Mነኝስደተኛዋ-v4v 14 днів тому +6

    ታኩሬበርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebyusisay2223
    @nebyusisay2223 5 днів тому +1

    ልክ ነሽ ታኩሬ በርች

  • @AbdurahmanMohammed-r3t
    @AbdurahmanMohammed-r3t 14 днів тому +5

    ታኩሬ በርቺ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube 15 днів тому +25

    በርታ 😊

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 11 днів тому +2

    በያንዳንዱ ንግግር አቃቂር የምታወጡ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ? ታኩሬ በርታ አላህ ይጠብቅህ :: በተረፈ ወንድሜ በርት በጎ አድራጎት ላይ ተሳትፎ አርግ :: ሀገራን ሰላም ትሁን 🫡🙏❤️🙏

  • @ethio125
    @ethio125 12 днів тому +2

    የልጅ አዋቂ የኔ መልካም ቅን ልጅ

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c 10 днів тому +3

    ታኩሬ የልጅ አዋቂበርታ🎉🎉❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 8 днів тому +1

    ሀገሩ በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 6 днів тому +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱሁ ዋው ታኩሬ በርታ እስኪአንተም ቤቴንጎብኜትአድርገው

  • @asalifDemlew-12
    @asalifDemlew-12 8 днів тому +1

    በጣም ጥሩ ነው ክላሲካሉን ቀነስ አድርገው

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 12 днів тому +1

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ያገሬ ልጅ❤❤❤

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 4 дні тому +1

    ታኩሬ ይመችህ ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ግን አዛ ነው አስተካክል እሱን

  • @MyraViana
    @MyraViana 11 днів тому +2

    ዋው ሀገሬዋ በርታ ታኩሬ

  • @AmandaSolomon-ig4bn
    @AmandaSolomon-ig4bn 9 днів тому +1

    ታኩሬ ያራዳልጅ በርታ አንደኛ ነህ

  • @AlexoG-s8t
    @AlexoG-s8t 14 днів тому +2

    One of the most amazing experience sharing! Thank YOU :)

  • @tekatom8796
    @tekatom8796 8 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳ ወንድሜ!!!

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 21 годину тому

    አገራደጉ አይወሎ ለዘላለምትኑር እምየደሴ

  • @WusmanAhmed
    @WusmanAhmed 13 днів тому +2

    ታኩሬ አንደኛ ነሽ ቀጥይበት

  • @farisebrahim7053
    @farisebrahim7053 14 днів тому +4

    Berta jegnaye allah yirdak

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 15 днів тому +3

    ኢስታንቡላች ን ♥️ next አራዳን አሳየን ታኩር pls 🙏🏽

  • @joman777
    @joman777 14 днів тому +2

    ከ15 አመት በፊት የነበረኝን ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ እናት አለም ደሴ
    አየ ጦሳ ስንቱን አሳለፍንብሺ

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s 3 дні тому

    ታኩሬ ወይዘሮስህንን እድታሳየኝ ዘበኞቻችን ካስገቡህ😂😂😂ከሰአት ኳስበሚጫወቱሰአት

  • @LiyuDesalegn-l8v
    @LiyuDesalegn-l8v 7 днів тому +1

    Ewnet yedessie lij negn tiwstayen kesekeskew takure geta eyesus ybarkh

  • @asalifDemlew-12
    @asalifDemlew-12 8 днів тому +2

    በርታ በርታ ታኩሬ እወድሃለሁ::

  • @mdvip967
    @mdvip967 14 днів тому +1

    በርታ ታኮርየ ወድሜ ጄገና ነክ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለክ ኢሻአላህ በጣም ትመቸኛለክ❤❤

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 14 днів тому +1

    ታኩሬ አብሽር ወንድምየዉ ❤️🤗👍🏿

  • @OusmiiTube
    @OusmiiTube 4 дні тому +2

    በርታ ወድሜ

  • @GjgGnjjk
    @GjgGnjjk 11 днів тому +1

    Weyyyy yekolo temare egna gojamena goder hejabe lbsen kayuo tertewe tebeslame new emelwen😢😢😢 allahvyasachew koshashewch menale kenswe akababi baltfeterkwe new emelew

  • @amang.cherkosg.cherkos
    @amang.cherkosg.cherkos 14 днів тому +4

    ታኩር ትመችኛለሽ አድናቂህ ነኝ

  • @iamMuslim-k9i
    @iamMuslim-k9i 10 днів тому +1

    ይሄ የጦሳ መንገድ እዛ ነው ሂጀበት አውቃለሁ ሲደክም😢ግን ፀጥ ያለ ሰፈር ነው

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q 8 днів тому +1

    ዉሻዉ ግን እዉነትም ባለዉለታነዉ

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 10 днів тому +1

    ስብስክራይብ ተደርገህል ከሰሜን ለንደን በርታ

  • @YohannesKebede-k6v
    @YohannesKebede-k6v 14 днів тому +5

    የአሮና ዉጤት ነዉ ለዚ መድረስክ አመስግነዉ