Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የታደለ ሰው ማለት በሃገሩ ላይ ኖሮ በሃገሩ ላይ ወደፈጣሪው የሚሄድ ነው። ከእድሜዬ ግማሽ በላይ ሰው ሃገር ኖሬ የሃገሬ ናፍቆት ሃዘንተኛ አድርጎኛል። ወጉ፣ ባህሉ፣ ህዝቡ፣ ግርግሩ፣ የቱን ጠቅሼ የቱን እተዋለሁ።
ለምን አይገቢም ውዴ አብሽሪ አላህ ያመቻችልሽ
በጣም መሮኛል ያረብ ቤት እኔ ሱቅ ወጥቼ እንደአቅሜ በእውነት እቃ ስገዛ በጣም የቤት ቁሳቁስ መግዛት ደስ ይለኛል ውይ የሰው ቤት ሁላችንም እግዚአቡሔር ላገራችን ያብቃን ስዴት ክፉ
የጉሊት ገበያ በጣም ነው ደስ የሚለኝ☺ ሜሊዬ የሆነ ሁካታው፣ግፊያው ፣ ቀንስ አትቀንስ ክርክሩ፣አብሶ እጣን እና ቅመማ ቅመም ያለበት ቦታ ሽታውን ሳስበው ብረሪ ብረሪ ይለኛል… ኡፍ ደስ የሚል ነገር አለው እኮ 😍 እንዲህ ስላስጎበኘሽኝ ደስ ብሎኛል ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ 💝
Fasi crochet ክክክክክክ ፋስዬ ማር ቀላል ይናፍቃል አይዞሽ አንድ ቀን እንበራለን
ክክክክክክክ
ይልባስትውጋንገሪ
ትዝታዬን ቀሰቀሰው ሁሉ ነገር ያማምራል ጎመኑ ሲያስጎመጅ ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
በጣም ደስ ይላል. አገሬን አሳየሽኛትዝታ ዬንቀሰቀሹ በማየቴደስብሎኛል
ወይኔ ሳሪስ ገበያ በጣም ተቀየረ ተሻሻለ እናመሰግናለን እንዴት ናፍቃኝ ነበር ሳሪስ
ወይኔ ሲአምር ግርግሩ የሰው ደግነት ሆድ ባሰኝ ። በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሜላት እና ማሚ
Betam dese yelal ....☺☺
እጣን የምሸጣዋ በጣም ደንበኛችን ናት ምርጥ ሴት
እህቴ እዚህላይ ሣላደቅሽ አላልፍምከልም እናመሠግናለንእረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ከነ ቤተሠቦችሽ ውደ እህቴ
Guss what nefro ( ንፍሮ ) is good idea for the kids snack !!! I always get something from your video, God bless you.
የኔ እህት በጣም ጥሩ ነው አካባቢውን መግለፁሽ።
ሁሉም እንደ አቅሙ የሚያገኝበት የገበያ ቦታ ነው እናመሰግናለን
Amharic cooking channel is one of the best channel much respect
ደስ ይላል ግን ለቅቤ ምናምን ጎት ብትጠቀሙ ጡሩ ነው
እንቺ ልጅ ድምፅሽና እርጋታሽ ውስጤ ነው
thanks ሜላት ትዝታዬን ቀሰቀሽው ካንቺ ጋር ወደ ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ያዋጣል። ከዚ ደግሞ ምን ይዘን ብንሄድ እንደሚጠቅመን ቪዲዬ ብትሠሪልን አሪፍ ነዉ።
Yes melu nice video I feel like am work u also....I don't get tired of your videos... it's shows reality.
Des yilala betam ! I enjoyed it betam ! 💕💕👍 We need more videos before you come back !!! 👍👍💕💕💕
እንደ መለ የሠፈረ ልጅ ነሽ እንደ እኔ አዲሱ ሠፈረ ነኘ ለዚህ ነው በለ ሙያ
እፉፉፉ ሳሪስ እሮብና ቅዳሜ ሞቅ ይላል ደስ ሲል በተለይ በአል ሲደርስ እደት እደሚያምር ሳሪስ
ከሀገር ከወጣው 6 አመት ስላለፈኝ ሁሉም ነገር ውድ ሆነብኝ።።ወደ ሀገር መግባት እየጓጓው ነው ግን ፈራው
emama birken selam beyilign ...hahaha :) Nice video!!
የኔ ቆጆ ጥሩ ነገር ያሳይሺ እህታችን የናፈቀችን አገራችን አሳየሺን በናትሺ ዶሮ ማለቀያ አሳይን
Wow yagere gomen! Abo yetanu shita...lubanja,koberichoooo TX sis
I like your videos and your editing is great too...good job
Thank you Melat i wish you a nice vacation Have fun!
ደስ ሲል ናፈቀኝ ገቢያ ሄዶ መሸመት ዋውውውው ኮረሪማ ርካሽ ነው ከዚህ ሳነፃፅረው ኪሎ 45 እስከ50 ሪያል ነው ያውም ጥራት የለውም ለማንኛውም እናመሰግናልን
የሰፈሬ ገበያ ሀገሬ እያለሁ ከዚህ ነበር የምገበየው አመሰግናለሁ ሜሉ።
ሹክረን
ውይ።ተባረኪ።ድሮ።ከታላቅ።እሕቴ።ሑሌ።መርካቶ።ይዛን።ትገባ።ነበር።ያአላህ ።ዛሪ።ከሷጋ።ያለው።መሰለን።ተባረኪ።ያገረ።ልጅ
ኡፍፍፍፍፍ፡ሀገርእያለን ሀገርእንደሌለው ሥንሠደድመኖራችን
ውይ ሣሪሥዬ ናፈቅሽኝ እናመሠግናለን እህት
ሳሪስ ስወደዉ ትዝ አለኝ ❤❤❤በቅርቡ እመጣለሁ ከሁሉም ጎመን ሳልገዛ ገብቸ አላቅም
ውይይ ሜሉ ቅመም የሆንሽ ነገር አብሬሽ ሀገር የገባው ያህል እንዲሰማኝ እያረግሽኝ ነው የኔ ቆንጆ የጉሊት ነገርማ ተይው አይኔ እንባ እያቀረረ ነው አይቼ የጨረስኩት 😔
ድምፅሽ፣ የአነጋገር ለዛሽ እና የአቀራብሽ ስረዓት ፍቅር ያሲዛል
Betam betam enamesegnlen for me this is the top video .
wowwww የገበያው ድባብ እንዴት ያምራል እናመሰግናለን ግን ነጭ እጣን እኔ ማቀው ግማሽ ኪሎ በ 20 ብር ነበር ስለ እውነት ግን የዛሬ 7 አመት ነው አሁን ላይ የእቃዎቹን ዋጋ ስሰማ ሀገር ቤት መጥቶ መኖር አስፈራኝ ሰው ግን እንዴት ይሆን የሚኖረው በናትሽ ያኔ ጉሊት 50ብር ይዘሽ ከወጣሽ ሙሉ የወጥ እቃ ገዝተሽ ትገቢያለሽ እረ ኡ ያስፈራል
እእእእፍፍፍፍ ሳሪስ ሰፈሬ ዉስጤ ነዉ አይጉሌት እመላለስባት ነበረ እናመስግናን አይ ትዝዝታታታታ
wow
ዋውውውውውው
ይሄ ጉሊት እኔንና ቤተሰቦቼን ጨምሮ ድፍን ለሳሪስ ህዝብ ባለውለታ ነው ከ8 አመታት በኋላ በቪዲዮም ቢሆን ያየውት ትዝታዬን ግን ሳይቀሰቅሰው አላለፈም እናመሰግናለን በነካ እጅሽ እስኪ ሰፈር መንደሩንም አስጎብኚን
ዋው ሲያምር ሀገሬን አየሁ አመሰግናለሁ እህቴ
ዋው ምርጥ ገበያ ❤
የጉሊት ገበያስወድ በተለይ አትክልቶ ሥገዛ መቸነው ሀገሬ የምገባው
Thank you Melat enjoy your vacation
ነጭ እጣን ውጋዴ ግማሽ 200 መቶ ውድ ነው በፊት መርካቶ ንግድ ባክ ጋር ውጋዴ እጣን የ50 ሳንቲም የ10 ብር ነበር ምገዛው
ሜላት የኔ ቆንጆ ጡሩ መረጃ ነው ዋጋዎቹን ማወቅ አመሰግናለሁ አቤት ስታምሩ ከናትሽ ጋር ሆነሽ ማዘርንም አመሰግናለሁ
ደስ ይላል
እናመሰግናለን ሜሉ
ምርጥ ሰፈር ነው እባክሽ አቃቂ ገበያ አሳይን ማር
ሀገሬ ስላምሽን የስማኝሁልግዜ እናመስግናለን እህታችን
እናመሰግናለን እህት
እናመሰግናለን ሜሉዬ
ሳሪስ ትዝታ አለኝ እህቴ እናመሰግናለ
You are beat!!!!
Thank you Meluye❤️
ደስ ይላል በስንት ግዜ አየሁት
የኔ ቆንጆ ልብስ ና ጫማወች አሳይን ሀገር ልገባ ነው እዝህ ልግዛ ወይስ ከነዋጋው
ደስ።ይላል።።።ዋው
ወይኔ አገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭ጉሊታቺን ስንላክ ትዝ አለኝ 😘😘😘አመረግናለው
እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ጎበዝ በርቺ ሜሉ
በጣም ናፈቀኝ ሀገሬ እናመሠግናለን ሜል
Thank you 🙏🏻
ወገኖቼ ምንሀብታም አገር ብኖሩ ሁሉ ቢኖራችሁ በድህነት አገር ላይ መኖር ትርጉም ይሠጣል። ጎደኞቼ ሢነግሩኝ አይገባኝም ነበር።
Melu getan endet endemtmechign beteley dmsish wow sitasreji kelbsh new enamesegnalen melye etho yalu lbsoch yebet ekawoch bitasayin des yilegnal beterefe arif gize endinorsh mgnote new yene konjo
Owwww i remeber all those thing. Where is ayeb tera
እናመሰግናለን
ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን
እዴት ደስ እዳለኝ ሰፈሬን እያሳየሽኝ ስለሆነ ተባረኪ
እኔ እዚህ ትዝታ አለኝ ምርጥ ሰው አስታውስበታለሁ
ወይይይኮረሪማ ሁለትመቶብር ኪሎ እር ምንጉድነው በጣም ተወዳል ሌላውእዴትሊሆንነው ኮሪማውእደዚህ የተወደደ ዳሀውምንይብላ
Wow tizita kesekesh thank you
It looks like you had so much fun I need to go 😩😩😩
ሳሪስ ስፈሬ ስደት ተፋታኝ እስኪ ሽገርዬ ልሂድ
በጣምም ነው ሚያምረው አደራደራቸው
ዋውውው ሳሪስ ናፍቆኝ ነበር ሰፈሬሬሬ 😗😗😗
Ethiopian UA-cam aliketatelim nbr anchi gn metasayew ngr eregatash mnamn getan benafekot hula nw miketatelish tebareki
እናመሠግናለን ሜልየ ግን ብዙም የተቀየረ ነገር የለውም ምን አልባት አንች ከሀገር ከወጣሽ ቆይተሽ ካልሆነ እንጂእኔ በ2004 እና 2005 ላይ የማውቀው እነደዚሁ ነው በነገራችን ላይ 2001 ላይ እንድቀየር ተብሎ ከዛ መቀየሩ ቀረ እና እንድሠፋ ተደርጎ ነበር ከዛ ወድህ መጠኑ ሠፊ ሆኗል ደስ ይላል ሜልየ ቴንኪው በጣም
በጣም እናመሰግናለን የኔ ማር አስታወሽኝ
እነመሰግነለን እፍፍ እኔም 15ቀን ቀረኝ
Zade enem agar legaba 1 war karagne gen men yedamesara gera gabagne noro wed nawe etiopia ka agar ka watahu 12 amat honagen ya arab agar ber endahona aybaraketem men temakergnalash
Helen Makahleh wude min seralew bilesh erasishn atachenanki egziabher yalew new yemihonew noralew bilesh kehedsh yinoral gizeshinm birshnm satategi sira jemiri
@@helenmakahleh1696 ውይ ማር እረ መልቶ አይሞላም ፈጣሪ ያለዉ አለ ሰው በሚወራው ውስጥሽን አታሳምኝ እኔ ገነ 2 አመቴ ይችአለምዴሆነች ያውነው
እኔም አንድ ወር ነው የቀረኝ ኢንሻ አላሕ
I can't wait to back home
ጉበዝ
Aer Saferan Ayewat Wayniii Saris Gulit Haha
እንዴት ደስ ይላል ሜሉዬ።
ዋው እናመስገናከን
Wowwww enamsgnalgn gergeru nafkegn
እናመሰግናለን ናፍቆኝ ነበር ሰፈሬ
Wowow uuuu aaris safraaa
Thank you 🙏🏽
I born in saris i miss saris
ዋው ደስ ሲል እናመስግናል እህት 💚💛❤💋💋
ሜሉ የቡዳ መዳኒቱን መግዛት አለብሽ አንዳዴ የዩቱብ በር ላይ ቡዳ አይጠፋም ዞር ከለብሽ ጨሰስ ታደርጊዋለሽ😜
Ethiopia wuste rekash suwe bichanew😢😢😢ende
Thanks marr
Enamesgenaln ehet bene kaka ejesh ye bet ekawech waga betasayen
Safarrrrr sarese matoo men tafetoooo
በጣምአመሰግናለሁበግሎሳሪስገበያንስላስጎበኝሽኝሰፈሬ
Uuuff Etiopia hagere bexam naw nafekshiny nurilinyi
Saris gebeya astwashigne melat konjo amsegenalu
ሰላም ለእናተይሁን እዴት ናችሁ አድስ ገቢ ነኝ ደስ ይላይየምታቀርቢው ቪድዮ ሳሪስን አውቃታለሁ ግን አሁንም ያው ነች ምንም ለውጥ የላትምሳ
ዉይ ሳሪስዬ ሰፈሬ ናፈቀኝ እኮ 3 አመት ሊሆኝ ነዉ በስደት እመጣልሻለሁ
የታደለ ሰው ማለት በሃገሩ ላይ ኖሮ በሃገሩ ላይ ወደፈጣሪው የሚሄድ ነው። ከእድሜዬ ግማሽ በላይ ሰው ሃገር ኖሬ የሃገሬ ናፍቆት ሃዘንተኛ አድርጎኛል። ወጉ፣ ባህሉ፣ ህዝቡ፣ ግርግሩ፣ የቱን ጠቅሼ የቱን እተዋለሁ።
ለምን አይገቢም ውዴ አብሽሪ አላህ ያመቻችልሽ
በጣም መሮኛል ያረብ ቤት እኔ ሱቅ ወጥቼ እንደአቅሜ በእውነት እቃ ስገዛ በጣም የቤት ቁሳቁስ መግዛት ደስ ይለኛል ውይ የሰው ቤት ሁላችንም እግዚአቡሔር ላገራችን ያብቃን ስዴት ክፉ
የጉሊት ገበያ በጣም ነው ደስ የሚለኝ☺ ሜሊዬ የሆነ ሁካታው፣ግፊያው ፣ ቀንስ አትቀንስ ክርክሩ፣አብሶ እጣን እና ቅመማ ቅመም ያለበት ቦታ ሽታውን ሳስበው ብረሪ ብረሪ ይለኛል… ኡፍ ደስ የሚል ነገር አለው እኮ 😍 እንዲህ ስላስጎበኘሽኝ ደስ ብሎኛል ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ 💝
Fasi crochet ክክክክክክ ፋስዬ ማር ቀላል ይናፍቃል አይዞሽ አንድ ቀን እንበራለን
ክክክክክክክ
ይልባስትውጋንገሪ
ትዝታዬን ቀሰቀሰው ሁሉ ነገር ያማምራል ጎመኑ ሲያስጎመጅ ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
በጣም ደስ ይላል. አገሬን አሳየሽኛ
ትዝታ ዬንቀሰቀሹ በማየቴደስብሎኛል
ወይኔ ሳሪስ ገበያ በጣም ተቀየረ ተሻሻለ እናመሰግናለን እንዴት ናፍቃኝ ነበር ሳሪስ
ወይኔ ሲአምር ግርግሩ የሰው ደግነት ሆድ ባሰኝ ። በጣም ያምራል
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሜላት እና ማሚ
Betam dese yelal ....☺☺
እጣን የምሸጣዋ በጣም ደንበኛችን ናት ምርጥ ሴት
እህቴ እዚህላይ ሣላደቅሽ አላልፍም
ከልም እናመሠግናለን
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ከነ ቤተሠቦችሽ ውደ እህቴ
Guss what nefro ( ንፍሮ ) is good idea for the kids snack !!! I always get something from your video, God bless you.
የኔ እህት በጣም ጥሩ ነው አካባቢውን መግለፁሽ።
ሁሉም እንደ አቅሙ የሚያገኝበት የገበያ ቦታ ነው እናመሰግናለን
Amharic cooking channel is one of the best channel much respect
ደስ ይላል ግን ለቅቤ ምናምን ጎት ብትጠቀሙ ጡሩ ነው
እንቺ ልጅ ድምፅሽና እርጋታሽ ውስጤ ነው
thanks ሜላት ትዝታዬን ቀሰቀሽው ካንቺ ጋር ወደ ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ያዋጣል። ከዚ ደግሞ ምን ይዘን ብንሄድ እንደሚጠቅመን ቪዲዬ ብትሠሪልን አሪፍ ነዉ።
Yes melu nice video I feel like am work u also....I don't get tired of your videos... it's shows reality.
Des yilala betam ! I enjoyed it betam ! 💕💕👍 We need more videos before you come back !!! 👍👍💕💕💕
እንደ መለ የሠፈረ ልጅ ነሽ እንደ እኔ አዲሱ ሠፈረ ነኘ ለዚህ ነው በለ ሙያ
እፉፉፉ ሳሪስ እሮብና ቅዳሜ ሞቅ ይላል ደስ ሲል በተለይ በአል ሲደርስ እደት እደሚያምር ሳሪስ
ከሀገር ከወጣው 6 አመት ስላለፈኝ ሁሉም ነገር ውድ ሆነብኝ።።ወደ ሀገር መግባት እየጓጓው ነው ግን ፈራው
emama birken selam beyilign ...hahaha :) Nice video!!
የኔ ቆጆ ጥሩ ነገር ያሳይሺ እህታችን የናፈቀችን አገራችን አሳየሺን በናትሺ ዶሮ ማለቀያ አሳይን
Wow yagere gomen! Abo yetanu shita...lubanja,koberichoooo TX sis
I like your videos and your editing is great too...good job
Thank you Melat i wish you a nice vacation Have fun!
ደስ ሲል ናፈቀኝ ገቢያ ሄዶ መሸመት ዋውውውው ኮረሪማ ርካሽ ነው ከዚህ ሳነፃፅረው ኪሎ 45 እስከ50 ሪያል ነው ያውም ጥራት የለውም ለማንኛውም እናመሰግናልን
የሰፈሬ ገበያ ሀገሬ እያለሁ ከዚህ ነበር የምገበየው አመሰግናለሁ ሜሉ።
ሹክረን
ውይ።ተባረኪ።ድሮ።ከታላቅ።እሕቴ።ሑሌ።መርካቶ።ይዛን።ትገባ።ነበር።ያአላህ ።ዛሪ።ከሷጋ።ያለው።መሰለን።ተባረኪ።ያገረ።ልጅ
ኡፍፍፍፍፍ፡ሀገርእያለን ሀገርእንደሌለው ሥንሠደድመኖራችን
ውይ ሣሪሥዬ ናፈቅሽኝ እናመሠግናለን እህት
ሳሪስ ስወደዉ ትዝ አለኝ ❤❤❤
በቅርቡ እመጣለሁ ከሁሉም ጎመን ሳልገዛ ገብቸ አላቅም
ውይይ ሜሉ ቅመም የሆንሽ ነገር አብሬሽ ሀገር የገባው ያህል እንዲሰማኝ እያረግሽኝ ነው የኔ ቆንጆ የጉሊት ነገርማ ተይው አይኔ እንባ እያቀረረ ነው አይቼ የጨረስኩት 😔
ድምፅሽ፣ የአነጋገር ለዛሽ እና የአቀራብሽ ስረዓት ፍቅር ያሲዛል
Betam betam enamesegnlen for me this is the top video .
wowwww የገበያው ድባብ እንዴት ያምራል እናመሰግናለን ግን ነጭ እጣን እኔ ማቀው ግማሽ ኪሎ በ 20 ብር ነበር ስለ እውነት ግን የዛሬ 7 አመት ነው አሁን ላይ የእቃዎቹን ዋጋ ስሰማ ሀገር ቤት መጥቶ መኖር አስፈራኝ ሰው ግን እንዴት ይሆን የሚኖረው በናትሽ ያኔ ጉሊት 50ብር ይዘሽ ከወጣሽ ሙሉ የወጥ እቃ ገዝተሽ ትገቢያለሽ እረ ኡ ያስፈራል
እእእእፍፍፍፍ ሳሪስ ሰፈሬ ዉስጤ ነዉ አይጉሌት እመላለስባት ነበረ እናመስግናን አይ ትዝዝታታታታ
wow
ዋውውውውውው
ይሄ ጉሊት እኔንና ቤተሰቦቼን ጨምሮ ድፍን ለሳሪስ ህዝብ ባለውለታ ነው ከ8 አመታት በኋላ በቪዲዮም ቢሆን ያየውት ትዝታዬን ግን ሳይቀሰቅሰው አላለፈም እናመሰግናለን በነካ እጅሽ እስኪ ሰፈር መንደሩንም አስጎብኚን
ዋው ሲያምር ሀገሬን አየሁ አመሰግናለሁ እህቴ
ዋው ምርጥ ገበያ ❤
የጉሊት ገበያስወድ በተለይ አትክልቶ ሥገዛ መቸነው ሀገሬ የምገባው
Thank you Melat enjoy your vacation
ነጭ እጣን ውጋዴ ግማሽ 200 መቶ ውድ ነው
በፊት መርካቶ ንግድ ባክ ጋር ውጋዴ እጣን የ50 ሳንቲም የ10 ብር ነበር ምገዛው
ሜላት የኔ ቆንጆ ጡሩ መረጃ ነው ዋጋዎቹን ማወቅ አመሰግናለሁ አቤት ስታምሩ ከናትሽ ጋር ሆነሽ ማዘርንም አመሰግናለሁ
ደስ ይላል
እናመሰግናለን ሜሉ
ምርጥ ሰፈር ነው እባክሽ አቃቂ ገበያ አሳይን ማር
ሀገሬ ስላምሽን የስማኝሁልግዜ እናመስግናለን እህታችን
እናመሰግናለን እህት
እናመሰግናለን ሜሉዬ
ሳሪስ ትዝታ አለኝ እህቴ እናመሰግናለ
You are beat!!!!
Thank you Meluye❤️
ደስ ይላል በስንት ግዜ አየሁት
የኔ ቆንጆ ልብስ ና ጫማወች አሳይን ሀገር ልገባ ነው እዝህ ልግዛ ወይስ ከነዋጋው
ደስ።ይላል።።።ዋው
ወይኔ አገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭ጉሊታቺን ስንላክ ትዝ አለኝ 😘😘😘አመረግናለው
እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ጎበዝ በርቺ ሜሉ
በጣም ናፈቀኝ ሀገሬ እናመሠግናለን ሜል
Thank you 🙏🏻
ወገኖቼ ምንሀብታም አገር ብኖሩ ሁሉ ቢኖራችሁ በድህነት አገር ላይ መኖር ትርጉም ይሠጣል። ጎደኞቼ ሢነግሩኝ አይገባኝም ነበር።
Melu getan endet endemtmechign beteley dmsish wow sitasreji kelbsh new enamesegnalen melye etho yalu lbsoch yebet ekawoch bitasayin des yilegnal beterefe arif gize endinorsh mgnote new yene konjo
Owwww i remeber all those thing. Where is ayeb tera
እናመሰግናለን
ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን
እዴት ደስ እዳለኝ ሰፈሬን እያሳየሽኝ ስለሆነ ተባረኪ
እኔ እዚህ ትዝታ አለኝ ምርጥ ሰው አስታውስበታለሁ
ወይይይኮረሪማ ሁለትመቶብር ኪሎ እር ምንጉድነው በጣም ተወዳል ሌላውእዴትሊሆንነው ኮሪማውእደዚህ የተወደደ ዳሀውምንይብላ
Wow tizita kesekesh thank you
It looks like you had so much fun I need to go 😩😩😩
ሳሪስ ስፈሬ ስደት ተፋታኝ እስኪ ሽገርዬ ልሂድ
በጣምም ነው ሚያምረው አደራደራቸው
ዋውውው ሳሪስ ናፍቆኝ ነበር ሰፈሬሬሬ 😗😗😗
Ethiopian UA-cam aliketatelim nbr anchi gn metasayew ngr eregatash mnamn getan benafekot hula nw miketatelish tebareki
እናመሠግናለን ሜልየ ግን ብዙም የተቀየረ ነገር የለውም ምን አልባት አንች ከሀገር ከወጣሽ ቆይተሽ ካልሆነ እንጂ
እኔ በ2004 እና 2005 ላይ የማውቀው እነደዚሁ ነው በነገራችን ላይ 2001 ላይ እንድቀየር ተብሎ ከዛ መቀየሩ ቀረ እና እንድሠፋ ተደርጎ ነበር ከዛ ወድህ መጠኑ ሠፊ ሆኗል ደስ ይላል ሜልየ ቴንኪው በጣም