"እንገልሃለን እምትሉኝ ስኳዶች // እነ አያው ፣ ሃብታሙ ፤ ምሰጋናው፤ ባናና እና እሸቱ ገጠሬው// እነ ጃል ሰኒ አዲስ አበባ ምን አሰቡ" Zemedkun

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 180

  • @DiresMolla
    @DiresMolla 20 годин тому +1

    ዘመዴ ገራሚ ሰው ነህ ፈጣሪ የጠብቅህ

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 3 дні тому +16

    ዘመዴ ወንድማችን በርታ ዘምበላቸው: እንቁራሪት አብዝተው ይጨዋሉ ሀይቁ የራሳቸው ከመሰላቸው በጣም ተሳሰተዋል ዝም ያሉ አሳዋች በሀይቁ ወሰጥ እንዳለ ማመን ያሰፈልጋል ይንጫጩ ዝም በላቸው ❤

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +10

    እናመሰግንሀለን ወንድም መምህር ዘመዴ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 дні тому +9

    God bless Zemede!!!! Victory for freedom fighters FANO!!!!!!!!’

    • @tadesseabay2049
      @tadesseabay2049 2 дні тому

      እኔ ስም አወጣሁ አርያስላሴ ብይ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 дні тому +5

    ዘመዴ እንዳትፈራ!..አደራ የኔ ጀግና። አማራ ምናምን ሚሉህን እንዳሰማ። የአማራ ባንዳ ነዉ ያስቸገረን

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 3 дні тому +6

    ❤❤❤❤❤ለዘሜ

  • @Merafie
    @Merafie 3 дні тому +5

    እጄ ይርገፍ! አጨበጭባለው! እንኳን ለገዛ እጄ/ህሊና/ ለሰራ አካላቴ።
    ሰው ይውድቅ የለሞይ ሳይል ገባሁ ቤቴ።
    ጨርሻለሁ!

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 3 дні тому +7

    You are great guy god bless you

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 3 дні тому +4

    እኔ ዘመዴ ።አንተን ፈጣሪ ነዉ የላከላት ።እናመሰግናለን ።።አንደኛ ሀገራዊ ግዳጅ አለብህ ።በእዉነት ጉድና ጅራት ከኃላ ይባላል።ምንድነዉ የነካቸዉ ።ምን ነበር ያሰቡት ።አሁንምኢትዮጽያን ከብአድን እንዳይወጥ ነዉ ተገቢ ግላቸዉ ።እንደሚመሥለኛ ።የተደበቀ ሚስጥር ይወጣባቸዋል ።ለማንኛውም ኢትዮጽያ አሁንም ነገ በፈጣሪ መዳፍ ናት ።አሏት እንዳተ ያሉ ጀግኖች ።

  • @DestayeAsmamaw
    @DestayeAsmamaw 2 дні тому

    ዘመዴ የፋኖን ድል ሳታይ ፈጣሪ እንዳይወስድህ ወንድማለም

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 3 дні тому +4

    አለን from Maryland

  • @NebyuTafese-fz4cc
    @NebyuTafese-fz4cc 3 дні тому +5

    እና ምን ይጠበስ ዘሜ ወደፊት

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 дні тому +5

    ድል ለፋኖ
    ድልለዘመዴ

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 3 дні тому +5

    Zemede eniwodih alen

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 3 дні тому +1

    እግዚአብሄር ሁላችንንም ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ሰፍኖ ያሳየን:: ለሁሉም እድሜ እመኛለሁ::

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 3 дні тому +3

    አሳየ ደርቤ ጀግና ነው

    • @DZG-b6v
      @DZG-b6v 3 дні тому

      ለማንኛውም አለመቸኮል ነው ። አቢይንም ልናመልከው ከጅሎን እንደነበር አንርሳ!

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 2 дні тому

      በትክክል ::

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 2 дні тому

    አለን

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 дні тому +5

    Zemede we amaras love you and respect to zemedkhun bekelle

  • @DestayeAsmamaw
    @DestayeAsmamaw 2 дні тому

    ምን ይጠበስ ዘሜ ምሬ ሳሚ ሀብቴ ፍቅሩ ይችላሉ

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 3 дні тому +3

    ዘመዴ የህዝብ ልጅ አይዞህ
    ወንድማችን ይሄ ትግሬ ያውራ
    ደበኛ ትግሬ ነው::እግዚአብሔር
    ይጠብቅሀል ይሄ ክፉ ሰው ነው
    በንግግሩ በጣም አዘንኩ
    ወይ አገሬ የዱርዬ መጫወቻ
    ሆነች::ግድየለም እግዚአብሔር
    አንድ ቀን ፍርድ ይሰጣቸዋል
    አብይ መጨረሻው ይታየኛል
    ዘመዴ እነዚህ ሰዎች ምንም እምነት የላቸውም::እንዴ እውነት አብይ ክርስቲያን ቢሆን
    እንደዚህ ያደርጋል:ዘመዴ እባክህ
    እነዚህ ሰዎች ክርስቲያን አይደሉም ሴጣኖች ናቸው::

  • @BalewBalew-b3i
    @BalewBalew-b3i 2 дні тому

    በርታልን ወድማችን

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +3

    እልልልልል !

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 дні тому +1

    ፋኖኖኖ❤
    አሰተኳሸ 😭መረጃ አቀባይ 😭ቀንደኛ የብአዴን አባላት ላይ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሠደ የአማራ ሰቃይ ይቀጥላል

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 дні тому +3

    ኧረ ድፍረት 😂 ሶስት ሺ ዶላር ክክክክ እኮ ዘመዴን ለመግደል ????
    የጅል ጥርቅም 😂 ምድረ ዱቄት

  • @ashenafienbakom2672
    @ashenafienbakom2672 3 дні тому +2

    የሚገርመኝ ተመሣሣይ አድማጭ ከሰባሠባችሁ በኋላ ሴራችሁን ጀመራችሁ ልብ ብላችሁ ራሣችሁን አድምጡ እሥቲ ምክር አደለም የተያያዛችሁት መከፋፈል አንዱን ጥሎ አንዱን😅 ማንገሰ ታጋዮችን ማናቆር ከምንም መረጃ ተነሥቶ ማንቆር ማናቆር ይህ ከምን የሚመጣ ይመሥላችኋል ቦዘኔሁላ አማራ ሥራውን እየሠራ ነው በዚ በኩል ባትመጡበት ጥሩ ነበር ዘመድኩን ነቀለ እባክህ ህዝቡ ብዙ አታጋይ እንጅ የሚፈልገው አናቃይ አደለም

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 дні тому

      አንተ ራሱ ዝም በል፣ ከርሳም ብአዴን ነህ።

  • @melkamum
    @melkamum 3 дні тому

    እንገልሃለን? የሚያቅራሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው!

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +2

    ከዚም ከዚያም አለን

  • @yebeltalFerede
    @yebeltalFerede 3 дні тому +3

    ፈጠን ፈጠን በል ዘመዴ በካርድ ነዉ የምንከታተልህ ያዉም በኢትዮጵያ ኑሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 3 дні тому +1

      አይ ዞን

    • @ermias2859
      @ermias2859 3 дні тому

      Funny ppl watch instead f this y don't try to make money oline do something he is making money

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 дні тому

    ማፈሪያ:በዘመዴ:ላይ:የዛትከው:አንተ:ጎጠኛ:በህዝባችን:ላይ:ትላለህ:ደግሞ:አንተ:የጀግኖቹን:ደም:ስታቃባ:ኖረህ:ቢቻልህ:ጀግኖቹን:አንድ:ላይ:እንዲሆኑ:ብታደርጉ:ይሻላል: እሺ::
    💚💛❤️

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 3 дні тому +1

    ድሮን ንኮ ሆንክባቸዉ አባቴ ክፉ አይንካህ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 3 дні тому +2

    Zemedie, Menzie go,go go, with zemedie-
    🎉

  • @genetmekuria2538
    @genetmekuria2538 3 дні тому

    ዘመዴ አይዞህ ወሬ እግር አውጥቶ ብሔድ ይህች ምድር ባልነበረች ድል ለፋኖ ዘመዴ አንተም አንድነትን ለመስበክ ሞክር በርታ

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    እልልልል!!!!

  • @solomontadese9856
    @solomontadese9856 3 дні тому

    በርታ ጀግና

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 2 дні тому

    ዘመድሁን ነቀለ እና ተከታዮቹ ስታሳዝኑ።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 дні тому +3

    ጎንደሬ አጋሜ ማሲንቆና መፈክር ብቻ ነው

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    የተወገዙ ናቸው !!

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +2

    አማራም ቢኖር ባንተ ልክ ግን???የለም።

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 дні тому +2

    Zemedkhun bekelle believe me 90 percent amaras are with you

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 дні тому

    ተጋሩ ነዉ።መቼም እነሱ ድንጋይ ናቸዉ

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg 3 дні тому

    ዋው አማራ ወደ ከፍታ አማራ አንደ ሆኑ ቻዎ ብልፅግና ወደ አድንት አሁን ነው መፍራት ፋኖን ጉድ ነው

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 День тому

    ስለ ሻኔ አያገባሃም ስለ ፋኖ ስለ እሸቱ ገጠሬ አውራ ሻኔ ወደ አዲስአበባ ሀገራቸው ነው ጎንደር አልገቡም

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg 3 дні тому

    ዘመዴ የምትስቃት ፌዝ ናት ደስ ትላለች

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 3 дні тому +1

    የዶላር አብዮት ነው የያዙት የአቤ እስክስታ ቡድን አይሳካላቸውም ካስፈለገ ለዘመዴ ሚሊዎኖች ፒቲሽን ይፈርማሉ

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 3 дні тому

    እና ምን ይጠበሳ😂😂😂😂😂😂😂

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +1

    ከባድ ነው ፍናፍንት???

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 3 дні тому

    ሾተላዩ እሥክንድር ይወድማል!

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 3 дні тому +1

    ደረጀ እንደምንም ችግሩ ታውቆ ይምጣ ከወንድሞቹ ጋር

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg 3 дні тому

    ዎው

  • @solomontesfa346
    @solomontesfa346 3 дні тому +2

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    ቸብ ቸብ እና ምን የጠበስ

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 3 дні тому +2

    Min aynet mong new . Zemed menkat aychalim .zemedkun Beqele amaraneg kemilu yebelete Amara new .80% meseretu Oromo new.

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +2

    ዘመዴ አማራ ከልቡ ፡መግደል ከጀመረ ከሚስቱ የወለደውን ልጅ ፡ምን ልትረባኝ ብሎ ይገድላል ፡፡፡ዋ፡ዋዋ።

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 3 дні тому

    ዘመድኩን ጀግናው የለመዱት ነዋይ ናያሰቡት ማጭበርበር ለሥልጣን ስለሆነ የሚያምታቱ ምንም ሊያደርጉ አይችሉም።

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 2 дні тому

    ምን አለበት ፖለቲካውን ትተህ ለምድራችን ብትቃትት ሳይታሰብ ሞት ይመጣል ያለዋጋ መኖር ያሳዝናል።

  • @mamogmariam6291
    @mamogmariam6291 День тому

    21st c crazy man!!!!!!!!!!!!

  • @GedefawKumilachew
    @GedefawKumilachew 3 дні тому

    መግለጫው ወጧል አላየህውም

  • @Fekadu-i1t
    @Fekadu-i1t 3 дні тому

    መንግሥት ስለ ጡረታ ምን አለ ???

  • @ataluchekol
    @ataluchekol 3 дні тому +1

    ግብረ ሰዶማዊ ናቸዉ

  • @alemayehubogale8322
    @alemayehubogale8322 3 дні тому

    እነ ሀብታሙ የማያፍነሩ ሰው መሳይ ግብዞች ናቸው።

  • @LegesseMekonnen-j2n
    @LegesseMekonnen-j2n 2 дні тому

    የናንተን አሉባልታ መስማት ሠለቸን

  • @MamaAfrica-c1d
    @MamaAfrica-c1d 3 дні тому

    ተጋዳላይ ገብረ ገብረጻዲቅን ታስታውሱታላችሁ ?

  • @GedefawKumilachew
    @GedefawKumilachew 3 дні тому

    የእነ እስክንድር ነጋ ስኳድ መግለጫ ወጧል

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 21 годину тому

    ሀይ ዘመዴ ሳትዘጋጅ ነዉ አንዴ ወሬ ላይ ፍንጢጥ የምትለዉ ብዙ ጊዜ እእእእእእ-እንትን የሚባሉትን ቃላትችን ታዥጎደጉደዋለህ ።

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    Cheb cheb!

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 День тому

    እንደዉ ዘመነ ሰዉ ብላችሁ ታወራላችሁ። እሱ እኮ የባንዳ ተቀጣሬ ነዉ ጁንታ ያስቀመጠልን ለአማራ ።አንተስ ማን እንደሆንክ ብዙዋች እናቃለን ።የማዝነዉ የድሃዉን አማራ ልጅ አስጨረሳችሁት ።

  • @misganawtube62
    @misganawtube62 3 дні тому

    ለማኝ አስመሳዮች የጎንደር ጠላቶች

  • @markosasfaw2221
    @markosasfaw2221 3 дні тому +2

    Tsehay mewtataw layeker wesha lamelu yechale ye amhara anedenet ayekere new.

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 День тому

    አይ ዘመዴ አስተሳሰብህ የ ኮሽሼ ነው

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 3 дні тому

    Eni dukeat fesam hula esqudo malet dikala enatachewu weshima yeweledechachewu 😂😂😂😂 balegea fertachi sidetegna😂😂 esqudo😂😂

  • @mogeszelalem
    @mogeszelalem 3 дні тому

    ዘመዴ ሰላም ነህ;ተሎ አንድ አድርጋቸውና እንርዳ;ደረጀ በቅርብ ጓደኛየ እንደሚረዳ አውቃለሁ ጠይቀውኝ በጎጥና በመተዋወቅ አረዳም ብዬ ነው

  • @adanelule589
    @adanelule589 3 дні тому +1

    zemede habtamu ayalew malet yafesese dakon eko new!!!!

  • @አስክዶም
    @አስክዶም 3 дні тому

    ስለዚህ አሁን ገንዘብ እናዋጣ ማለት ነው? አንድ ላይ ከሆኑ ቶሎ ቶሎ እናዋጣ። ነቀለ ነው ስሜ የምትለው? ድሮም መንፈስህን የነቀልክ !! ነቅለህ ጀሌዋችህን ያስነቀልክ።

  • @DZG-b6v
    @DZG-b6v 3 дні тому

    እኔ የሚገርመኝ፣ እንደዚህ አማርኛ አቀላጥፈው እየተናገሩ የነገዳቸው accent አለመጥፋቱ!

    • @melkamum
      @melkamum 3 дні тому

      ተመራምረህ ሙተሃል ውለናም!

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 дні тому

      ምድረ ስኳድ ተቃጠል፣ ዘመዴ እሬቻህን እያበላህ ነው።

  • @DZG-b6v
    @DZG-b6v 3 дні тому

    አሳዬ፣ የእስክንድር ጠቋር ቆሌ የሰፈረበት ስለሚመስለኝ እኔ በበኩሌ በድርበቡ፣ ይበልጡንም በጥርጣሬ፣ መያዝ ያለበት ይመስለኛል። ዘመዴ፣ አንተ እንደፍጥርጥህ!

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 3 дні тому

    ዘመዴ ፊክ ኢቲዮጵያንስት የእስክንድር ውታፍ ነቃዎች ኢት 360 አበበ እስክስ እስኳዶች እነ መሳይ ደረጅ እንዲሁም ሌሎች በጣም ተበስጭተዋል ብእስክንድር ትከሻ ዜና ተንታኞቹ የማስታወቂያ ሚኒስተር ኩታራዎቹ ዜና አቅራቢወች እንዲሁ የፕሮቴስታንት ፖስተር ለመሆን ሀብታሙ የወሎ ግዥ ለመሆን ያስቡት እቅዳቸው ስለከሽፈባቸው አዘን ላይ ናቸው ባይሆን ገንዘብ እናዋጣላቸው እናእስክንድር ገንዘብ ያዥ ላደረገው ስውየ ብንልክላቸው ምን ይመስልሀል ዘመዴ

  • @KumilachewAmare
    @KumilachewAmare 3 дні тому +1

    የለም

  • @LiliyanTeshome
    @LiliyanTeshome 3 дні тому +1

    Tegaru new

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 3 дні тому +2

    አቁም ዘመድኩን ምንም አላማረብህም።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 дні тому

      ያላማረብህ አስቀያሚ አንተ ነህ፣ ሸቀጣም ስኳድ ብአዴን። ሆዳም ባንዳ!!!

  • @TegegneAbreham
    @TegegneAbreham 3 дні тому +2

    የፋኖ ትግል በእናት (አንተ፣ ሃብታሙ፣ ደረጀ፣ ወዘተ) ከቤተክርስቲያን በተባረራችሁ ደብተራ ዲያቆኖች መመራቱ እጅግ ያናድደኛል። የቀና ሲጠፋ ይመለመላል ጎባጣ የሚለው ተረት እውን ሆነ።

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 дні тому

      ሂድ ከዚህ፣ ስኳዳም ብአዴን። ጉድህ ስለወጣ ትለፈልፋለህ።

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 3 дні тому

    እንደው እንዴት ያሉ ቀጣፊዎች ናቸው ባክህ። አንተዮ አማሪኛው የጺላ ነው

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 3 дні тому

    አንተም አነ ሀብታሙም ክፍታፍ ናችሁ የይቱብ ነጋዴ አከክ ከመለፍለፍ ከመከፋፈል ሌላ ስራ የለህም..😢😢

  • @tesfayeamente
    @tesfayeamente 3 дні тому

    To consume time

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    እሽቱ ገጠሬው ቅማንት ነህ በአማራ ትግል ላይ ውጣ ዘመዴን የመተቸት የሞራል ልእልና የለህም
    ጀኔራል ውብ አንተን ያሰገደላችሁት የስክንደር ደጋፊዎች ናችሁ ሁሉም አውቋል

  • @AbebeSeyum
    @AbebeSeyum 3 дні тому

    አንጀት አርስ ዘመዴ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 3 дні тому

    ያንተ አይገርምም ግን ያ ወደል ዘመነ ሚባል ስውዬ እንዴት ወርዶ አብሮህ ይቦካል?

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 3 дні тому

      አንተፐቡካታም ሸቀጣም ስኳድ ተንጨርጨር። ተነቅቶብሀል።

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 3 дні тому

    አንተ የኦርቶዶክስ አማኝ ከሆንክ ፆም ፅሎት ማድረግ ነው የሚገባክ እንጂ እዚም እዚያም ማለት ማውራት አልነበረብክም እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጥክ

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 3 дні тому +1

    10

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 3 дні тому +1

    kkkkkkዘመዴ እንደዉ ምን ላርግህ አንጀትአርስኮ ነህ

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu2690 2 дні тому

    The person who pledged 3000 dollar to assasinate Zemedhun is a woyane Tegaru.Nonesense Banda!

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 3 дні тому +3

    ከባድ ነው ፍናፍንት???የለም ጭርሰሃል ከዚህም ከዚያም፡???። ምንም

    • @Merafie
      @Merafie 3 дні тому

      ተው ልጄ!መጀመሪያ ውለድ!መቼ ወልደሀልና!ተው እራስህን አታሳይ!

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 3 дні тому

    ahun enkuan meskelun mengeja kemadreg bititakeb minalebet

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 3 дні тому +1

    kkkkkk ፍናፍንት

  • @hanibalgebermeskel9514
    @hanibalgebermeskel9514 3 дні тому

    ፈሳሞች ተጨፍልቀው አንድ ዘመዴን አትሁኖም

  • @nigesttizazu6895
    @nigesttizazu6895 День тому

    ምነው ስም እየጠራህ አፍህን ባትከፍት ለአማራ ህዝብ ምንም የሚጠቅም ነገር የለውም ዝም ብለህ ከቻልክ መንፈሳዊ ህይወትህን ብትቀጥል ተራ የዱርዬ ንግግርህ ቪው ለማግኘት ብቻ ነው

  • @solomonhalefom1092
    @solomonhalefom1092 3 дні тому

    ከብት ደብተራ

  • @nardosgehru7220
    @nardosgehru7220 3 дні тому

    አንተን ገሎ ማን ይኮነናል,,, already የሞትክ ነህ እኮ

  • @DessalegnHaile-m8p
    @DessalegnHaile-m8p 3 дні тому

    ንፍጥ ጭንቅላታቸው ውስጥ የሞላ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 дні тому

    Man abatu newu uemihdleh sertachiihu setup belachewu