Thanks for your heartfelt sensitive conversations. Hope we are happy you got to settled place.Thanks to Kesis Samuel for your efforts ,you connect us with Memher Fantahun.
I am sorry if I missed the information but where can I get the book “Ye Oza Sibrat”? Memihir Fantahun W. & Kesis Fetari be sga ena be nets hulem enante gar yhun. Nurulun Amen!!! Markos
I have a question? Is this u tube channel work for religious or politics. I am very sure they are political people. Every Ethiopian Orthodox walk up. TEKULA
በሉ የተዋህዶ ልጆች ለጌመሮችም ዝም ብላቹ ትሰጡ የለ እንኳን ለእንቁ መምህራችን ቀርቶና በሉ አግዟቸው ሀገር እስኪለምዱ ስራ እስኪገቡ አደራ ካናዳ ያላቹ መ/ር ፋንታሁን ዋቄን❤❤
እረጅም እድሜ መምህር
ለውነትና ለሀቅ የቆመ መምህራችን ከዚህ የበለጠ አቅምና ጉልበት እግዚአብሔር ይስጠው ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው❤❤❤❤❤
ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤
እንኳንበሰላም መጡልን
በነፍስም በስጋ የእግዚአብሔር ጥበቃ አብሮዎት እንዲኖር ምኞቴ ነው። የኢትዮጵን ትንሳኤ ያሳየዎት
መምህር ፋንታው ዋቄ እግዚአብሔር ዘመንዋ ይባረክ።
መምህር ፋንታሁን ዋቄና ቀሲስ ሳሙኤል ስትከባበሩ እንዴት ደስ ይላል ይሄ መከባበር ለመንጋዉ ከቃል በላይ ትልቅ ትምህርት ነዉ የመንጋ እረኛ እንዲህ ነዉ !!
መምህር አብዛኛዎቻችን ያለፍንበት ስለሆነ ነገ እራስዎትን ሲችሉ ቀላል እና እንደ ባህል ያዩታልና የአቅማችንን እናደርጋለን፣ እንኳን ለመምህር ፋንታሁን!!!
እንኳን ደህና ገቡ መምህር ፋንታሁን መቼም የስደት ደግ ባይኖረውም በዚሰአት ከኢትዮጵያ መሰሰድ ግን ቢያንስ የስጋ እረፍትነው
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ያኑርልን!! መድሀኒያለም ለእውነት እንደቆሙ ለሀገሮዎት በሰላም ያብቃዎት!!
እንኳን በሰላም ከአውሬ መሃል አውጥቶ ለዚህ አደረሰህ።
Fantahun waqqe himself is waqqfetta . Galla naw Tertiru
እንኳን በሰላም ገቡ መምህር ፋንታኹን! እግዚአብሔር ይመስገን። ኹለታችኹም ስምታደርጉት አስተዋጽኦ እግዚአብሔር ይሥጥልን።
መምህራችን እንኳን ሰላም ገቡ
ዕንቆ ወንድማችን መምህር እንኳን ሰላም ገባህልን እውነተኛ የሚገፉበት ዘመን እሊና ሽጦ ለመኖር ከዳንኤል አንተ ትቀርብ ነበር ግን , መዳኒት ዓለም በደሞ ሽፉን ያርግልን 🙏 ሕግዚአብሔር ብፈቅድ ለዕንቆ መምህራችን ተባብረን እባካቹ ቋሚ ነገር ነዉ ማድረግ ያለብን 🙏
እግዚአብሔር እውነትን የያዙትን መጠበቅ ይችላል! መልካም ነገር ሰምተናል ቄስስ ተባረኩልን!
በእዉነት ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ እጅግ ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን።
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቼ ፤ እግዚአብሄር ያስመልጠን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፉንታሁን ዋቄ እንኳን በሰላም ገቡ ።
እውነትን ነው ቀሲስ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ኢሮፕ ያለን የምንረዳበትን መንገድ ጭምር አመቻቹልን ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን✝️
እንካን ደህና ገባህ
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃዎ ቀሲስዬ መርድት ያለበቻው ባሉበት ሆነው ይርዷቸው እንጂ ፈጥኖ መገናኘቱን በአካል ብዙም ጥሩ አይደለም እና እንጠንቀቅ ባሉበት ይርዱ ። ይሄ ዘመኑ ስለከፉ ጠላትም አዛኝ መስሎ ሊመጣ ስለሚችል
እኛ ሐረሮች ፍቅርና ግልፆች ደፋሮች የዋሆችም ነን:: ላመንበት የምንመሰክር
መምህር እንኳን በሰላም ገቡ። ሁሌም ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ይሁን።
በስመ አብ ወይ መምህር ፍንታሁን ዋቄ ሁሌ የምታስደምመኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ቀሲስ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ቤተሰብ ሚዲያ ልዩ ክብር አለኝ በርቱ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንኳን በሰላም ገቡ:: ሰላም ጤና ቆዩኝ!
እንኮን በደህና መጡ መምህር
እንኳን በደሕና ገባሕ
እንኳን በሰላም ገቡ ።እንኳን ደህና መጡ
እውነትን እሚኖሩ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እሱ ፍርድ አለው እደተሰደድን አንቀርም። እጅግ ስለሚያስፈጉን ከእውነት ጋር መቆሞዎት እዳይደክምዎት።
እንዴ መ/ር ፈታሁን ዋቄ ያለ ለእውነት የቆመ ፣ ሁሌም ለእውነት የሚቆጭ ማን ነው ? ይህን ያልሁበት ምክንያት እዚህ ኢትዮጵያም በአንዳንድ አገልግሎት እስከማውቀው ድረስ ሁሌም እውነት ተደብቃለች እያለ የሚቆጭ ንጹሕ ሐይማኖተኛ ፣ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ነው ። ስለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብራትና የኢትዮጵያን አንድነት እንድታይ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ፤ እንወድሃለን ።
ምሀር ፋንታሑን እንኳን በሰለም ገቡ ቨሰላም ኑሩልን
ወይ እግዚአብሔር ግን ስራህ ድንቅ ይላል ❤❤❤
የዕውነት የእምነት ሰው!
እንኳን በሰላም ገባህ ወንድማችን
መምህሮቻችን እናመሰግናችኋለን።
መምህር ፋንታሁን እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት። ቃለህይወት ያሰማልን!
እንኳን በደህና ገቡ መምህር
እንደዚህ አይነት አገልጋዬችን ባጠቃላይ ማስወገድ ይገባል
መምህር ሚገርም ትምህርት
እንኩዋን በሰላም ገቡልን
እንኳን በሰላም በደካናደ ገቡልን!
መ ምህር ከምቶዷት አገሮመሰደዶት ደስተኛ ባያረጎትም። እንኳን በሰላም መጡ። ትውልዱ ከርሶ በጣም ብዙ የምንማረው ነገር አለ። ይኑሩልን
እንካን በሰላም መጣችሁ መምህር
መምህር ፋንታሁን ሥለእውነት የምትኖሩ ታላቅ ሰው ነወት። እግዚአብሔር ከእውነት መንገድ ሳያሸሽ ይጠብቅልን። ግን አንድ አስተያየት ዲቃላ የሚለው ቃል ለልጁም ሞራል ሲባል ሲቀጥልም የሰው ልጅ ምንም ይሁን ዲቃላ አይባልምና ቃሉ ይስተካከል። ሰውየው ግን ከባድ እና ደንዳና አጥፊ ሰው መሆኑ ሀቅ ነው እግዚአብሔር እንደሚያውቅ ዋጋውን ይክፈለው።
መምህር እንክዋንበሰላም መጡ
Thanks for your heartfelt sensitive conversations. Hope we are happy you got to settled place.Thanks to Kesis Samuel for your efforts ,you connect us with Memher Fantahun.
Enkwan Beslam Gebu Memher Fantahun Wake
መምህር ፍንታሁን እንኳን በሕወት ተርፈው ቀሪ ዘመንዎን ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያን ነፃ እስከምናወጣ ድረስ ያስተምሩናል እንኳን ተረፊልን እደውልና ቄስስ ጋ አገኝዎታለሁ እንኳን እርስዎን ግንቦቶችንም ረድተናል ::
enkuan selam gebu memher
Berta Ayezohe
Betami yemwedut member fantawin🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ቄሰስ ሳሙኤልና ወንድማችን መምህርፋታሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሊያፈርሱ የተነሱ እግዚያብሄር ሴራቸውን ይበትንባቸው እንደጭስ ተነው እንደጉም በነው ይጥፉ አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
መግቢያዉ ባይረዝም መልካም ነዉ :: ለሁሉም ነገር እናመሠግናለን !
God bless you our church father
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የኦርቶዶክሳዊያን አዳኝ ታንታ ሆነው ተገኝተዋልና እግዚአብሔር ይጠብቆት !!!
ሥምን መላዕክ ያወጣዋል የሚለው ይገልጽዎታል 💚💛❤😮
ትክክል ቀሲስ ካንተጋ ነው ምስማማው ዳንኤል መቸም ጥሩ አይናገረም
ሰላም ሰላም አትዮ ቤተሰብ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
Memhir Fantahun will come to Canada 🇨🇦 We're lucky to have you ❤️ God is with you every step you take b/s your living for real truth.👍❤️🙏
እንኳን በሰላም ገባሕ
እንኳን በሰላም ገባህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የኦርቶዶክስ ዕንቁ ልጅ❤
🙏 🙏 🙏 🙏
Enkuan beslam gebu God be with you and yours
Enkone be selam Canada Gebu, Memehere Fantahune
KEEP GOING FORWARD!
Thank you God
❤❤❤❤ እናመሰግናል ለእውነት የቆማችሁ የሰው ልጂ መጀመሪያ ሰው መሆን ነው እንደሰው ማሰብ ነው ከዚያ በኋላ ነው ሌላው
በህይወቴ እምመኘው ቆሜ የዚህክ ክስረት መጨረሻ አማማት ያሳየኝ
Enkuan egziabher ke awurew Abiy Ahmed as
Eletewe Memhir 🙏
Thank you
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
Well come to Canada memeher
አባታችን ቄሴስ ሳሙኤል ይፍቱን ይባርኩን 🌺🌺🌺
Good Luck brother ❤
የዘመናችን ቄርሎስ!
Enkuan beselam Gebah wendemalem
Kesis enasegnalen memeher fantahun waqe selakerbkeln qale hiwot yasemaln
በቀጥታ መምህር ፋንታሁንን የምናገኝበት ስልክ ቁጥር እዚህ ላይ ብታስቀምጡልን።
Welcome to board our dearest brother will work together. God bless.
Welcome
መናፍቁ የኦሮሞ ብልጽግና ይወድቃል ድል ለፍኖኖ
ዳንኤል ማነዉ? በጣም አየተናደደ ነዉ የሚያወራዉ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ልሁን አለሳ ያሳፍራል
Yebandanete tege yeha satenale keserete yetebale yehuda
I am sorry if I missed the information but where can I get the book “Ye Oza Sibrat”?
Memihir Fantahun W. & Kesis Fetari be sga ena be nets hulem enante gar yhun. Nurulun
Amen!!!
Markos
የዜል ቁጥራቸውን ከተመዘገው ስም ጋር ለጥፍልን!
አማራ ክልል በአማራኛ ተቀድሶ አያውቅም በግእዝ ነዉ ምን አይነት ዉሸት ነዉ ቀን የማያልፍ መስሎት ነዉ ያሳዝናል
መምህር እንኳን የሚያድኑህ ሰዎች አይን ሰወረህ ለጊዜውም ቢሆን ቀሲስ ለመምህር ተብሎ አንድ መርሀ ግብር በቅርቡ ቢሰራ ከዘመዴጋ ተነጋግራችሁ እንጂ ለጊዜው ሁሉም እናደርጋለን ሊል ይችላል ግን ወጥ የሆነ ነገር ማድረግ እንዲቻል መርሀ ግብር ማዘጋጀቱ ጠቃሚ ይመስለኛል ዲ. ዮሴፍስ እንዴት ሆኖ ይሆን ?
እኔ እጅግ የሚገርመኝ በአገልግሎት ዘመናቸው የሰሩትን ሀጢያት ክህነታቸው መያዝ መወገዝ ሲገባቸው ሸፋፍናችሁ መምህር መምህር ዲያቆን ዲያቆን ብላችሁ ቀድሞ ባለመወገዙ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማጥቃት በሚችል የመንግስት ስልጣን ይዞ ይሄው አመሰው ዛሬ ዛሬ ይብላኝ በርኩሰቱ ስራ ሳታስወግዱ እዚህ ደረጃ ያበቃችሁት።
Indawe zeme nawe ya Orthodox abatoche😊
ይሄ የተቀሰፈ እኛ የተቀደሰ መህምር በሚመስለን ጌዚ ለካ ያሀኔም ጀምሮ ጋንኤል ነበር ለካ 😔
እንደዚህ አስተምሩን እኔበግሌ ምንም አላዉቅም ንግሩን አንድነፈስን ማትረፈ ቀላል አይደሉም
የማኅበረ እርኩሳኑ ፋንታሁን ዋቄ አሁንማ ሊያብድ ነው መሰለኝ ለየለት ፊቱም ሰይጣን እየመሰለ ነው😅
ጎ ፈንድሜ ከፍታችሁ ብትሰበስቡ እሱ ከገንዘብ ጋር ባይገናኝ
ካናዳ የት ከተማ
fetarri yiferdal lehulum ken alew
ስንት ዘመን እኖራለው ብሎ ነው ግን ይኤ ሁሉ አጢያት ? ያ ሁሉ ምህመን እና ቤተክርስቲያን ይሰጠው ለነበረው ጋንኤል አይደል ,እኔ ተራ ምህመን ማድረግ አይደል ለሰማውት አጢያቱ እንዴት እንደዘገነነኝ 🙉
አባ ሳዊሮስ መለሰ እንዴዴዴዴዴዴ?
oh my God ዳንኤል እንደዚህ ከሃዲ ነው
እየጠፋን ያለንው ከመጠን ባለፈ ይሉኝታ ነው። ዳንኤል ክብረት(እኔ ጋኔን ) ነው የምለው መርዙን እየረጨ ብዙ ሰው እያጠፋ ስለሆነ በግዜ በቃህ ሊባል ይገባል። ቤተክርስቲያናችንን እያራከስ ነው እኮ።
I have a question? Is this u tube channel work for religious or politics. I am very sure they are political people. Every Ethiopian Orthodox walk up. TEKULA
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈