Kezihm kezam - ከዚህም ከዛም
Kezihm kezam - ከዚህም ከዛም
  • 185
  • 777 037
ትግሉን ለመንጠቅ እምትሞክሩ አይሳካላቹህም || በስም ከ እነእገሌ ...እገሌ አይባልም እንጂ በሃገሪቱ ካሉ ሁሉም ሃይሎች ጋር አብረን እየሰራን ነው
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ
አመሰግናለሁ።
Motivate me for more work by :
1. Subscribing if you haven’t already 🥰
2. Smashing the like button on this video 👍
Thank you.
#zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Переглядів: 5 540

Відео

የጎጃም ፋኖዎች ስለ አጠቃላይ የፋኖ ቁመና እና ለሰሞኑ የዘመድኩን ትችት መልስ ሰጠ
Переглядів 2,7 тис.16 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Zemedkun ጉድህን በሙሉ አወጣለሁ || የBethelhem Dagnachew ዛቻ በ Zemedkun Bekele
Переглядів 3,2 тис.21 годину тому
Zemedkun ጉድህን በሙሉ አወጣለሁ || የBethelhem Dagnachew ዛቻ በ Zemedkun Bekele
የወርቁ አይተነውን ንብረት ከውድመት እና መዘረፍ ያዳኑት የሰላሌ ኦሮሞወች ናቸው
Переглядів 7812 години тому
የወርቁ አይተነውን ንብረት ከውድመት እና መዘረፍ ያዳኑት የሰላሌ ኦሮሞወች ናቸው
ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ከ ዱባይ በ Motta Live |
Переглядів 5092 години тому
ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ከ ዱባይ በ Motta Live |
"ቀጣይ የብልጽግና እቅድ ከአምሃራ ክልል መከላካያውን ማስወጣት ከዚያ ክርስቲያን እና ሙስሊሙን ማጋጨት || እስክንድር ለሁለት የከፈለውን ፋኖ እር በርሱ" Ze
Переглядів 18 тис.2 години тому
"ቀጣይ የብልጽግና እቅድ ከአምሃራ ክልል መከላካያውን ማስወጣት ከዚያ ክርስቲያን እና ሙስሊሙን ማጋጨት || እስክንድር ለሁለት የከፈለውን ፋ እር በርሱ" Ze
አስክንድር ሸዋ ተደብቆ ታላቁን የጎንደር ፋኖ ልምራ ይላል | አብይ ከፋኖ ጋር በወጭ አደራዳሪ
Переглядів 1,2 тис.4 години тому
አስክንድር ሸዋ ተደብቆ ታላቁን የጎንደር ፋ ልምራ ይላል | አብይ ከፋ ጋር በወጭ አደራዳሪ
አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ነገ ላትኖር ትችላለች | አትፈርስም ፉከራ በተግባር ካልሆነ //Teddy Hawassa
Переглядів 1,3 тис.4 години тому
አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ነገ ላትኖር ትችላለች | አትፈርስም ፉከራ በተግባር ካልሆነ //Teddy Hawassa
"ኢትዮጵያ በኦሮመማ እጅ ወድቃለች ግን ኢትዮጵያን የነካ ስለማይተርፍ ያሁኖቹም አይቀርላቸውም" Zemedkun Bekele
Переглядів 10 тис.4 години тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
የጎጃም ፋኖ ችግሩ ከላይ ባሉ አመራሮችነው ስም እየጠቀስኩ አጋልጣለሁ | የወለጋ ፋኖ, ጎንደር, ወሎ, ሽዋ ፋኖ ወደ አንድ
Переглядів 4,4 тис.7 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
የብልጽግናው ካድሬ ተቃዋሚወችን በሳቅ እረፈረፋቸው
Переглядів 4,3 тис.7 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #Teddy Hawassa, #Motta #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ዝናቡ ከተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ግዜ የሰጡት የሰምኑ መግለጫ
Переглядів 2 тис.7 годин тому
አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ዝናቡ ከተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ግዜ የሰጡት የሰምኑ መግለጫ
Zemedkun ከፖለቲከኛ አሰከ ሀይመኖት አባቶች ያሉትን ወረደባቸው // "እስከ ቀራኒዮ ብየ ተሳፍሪያለሁ አልወርድም"
Переглядів 4,7 тис.9 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
"ለመዋቅራዊ ለውጥ እንታገላለን" ፋኖ | "የአዲስ አባባ ባለት እኛ ነን" የኦሮሞ ኣክቲቩስቶች "እኛ የአዲስ አበባ ተወላጆች ሃገር የለንም " ኢትዮጵያኒስቶች
Переглядів 2,2 тис.9 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #Teddy Hawassa, #Motta #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
በአምሃራ ፖለቲካ እሚተካኝ ስለመጣ ማረፍ ነው እምፈልገው | ሞጣ ይስተካከላል ብየ ነበር አልሆነም | እኔ ድሮም ሳገለግልም ሆነ አሁን ብር ተቀብየ አላውቅም
Переглядів 78812 годин тому
ብስክራብ 🥰 አና ላይክ 👍 በማድረግ ለተጨማሪ ስራ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ። Motivate me for more work by : 1. Subscribing if you haven’t already 🥰 2. Smashing the like button on this video 👍 Thank you. #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ነባር ህዝብ እና መጤ // ወደኃላ ከሄድን ኦሮም ይከስራል // ብልጽግና, ፋኖ, ኦነግ እና ኢትዮጵያኒስት //Teddy Hawassa
Переглядів 3,2 тис.12 годин тому
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ነባር ህዝብ እና መጤ // ወደኃላ ከሄድን ኦሮም ይከስራል // ብልጽግና, ፋኖ, ኦነግ እና ኢትዮጵያኒስት //Teddy Hawassa
Zemedku Bekele ነጭ ነጯን // የሞጣ ሚስት የሰላሌ ኦሮሞ ነች
Переглядів 3,4 тис.14 годин тому
Zemedku Bekele ነጭ ነጯን // የሞጣ ሚስት የሰላሌ ኦሮሞ ነች
"ኦሮሞ አያፈናቅልም" የኦሮም አክቲቪስቶች | "በኦሮም ስም ስልጣን ላይ ያሉት ሲያፈናቅሉ ሲገሉ ግን እያየን ነው" የፋኖ ደጋፊ //Teddy Hawassa
Переглядів 6 тис.14 годин тому
"ኦሮሞ አያፈናቅልም" የኦሮም አክቲቪስቶች | "በኦሮም ስም ስልጣን ላይ ያሉት ሲያፈናቅሉ ሲገሉ ግን እያየን ነው" የፋ ደጋፊ //Teddy Hawassa
አዲስ አበባ በኮሊደር ልመት ስም | ክፍለ ሃገር በሜሬት ሽንሸና አምሃራውን ማሳደድ እና መሬት አልባ ማድረግ ነው Motta Keranio
Переглядів 98314 годин тому
አዲስ አበባ በኮሊደር ልመት ስም | ክፍለ ሃገር በሜሬት ሽንሸና አምሃራውን ማሳደድ እና መሬት አልባ ማድረግ ነው Motta Keranio
የወሎው እርሃብ || የኮሊደር ልማት || ብልጭልጭ ነገር በማሳየት እርሃብ አይጠፋ || የምክክር ኮሚሽን ጉዳይ || ጀዋርን አናምነውም //Teddy Hawasa
Переглядів 2,7 тис.16 годин тому
የወሎው እርሃብ || የኮሊደር ልማት || ብልጭልጭ ነገር በማሳየት እርሃብ አይጠፋ || የምክክር ኮሚሽን ጉዳይ || ጀዋርን አናምነውም //Teddy Hawasa
እንደ አዲስ የተጠየቀችው አዲስ አበባ // ሀረር እና ምያሌ ወደ ኦሮሚያ ሰለማጠቃለል // ፖለቲከኞቹ በTeddy Hawassa ቤት
Переглядів 3,9 тис.16 годин тому
እንደ አዲስ የተጠየቀችው አዲስ አበባ // ሀረር እና ምያሌ ወደ ኦሮሚያ ሰለማጠቃለል // ፖለቲከኞቹ በTeddy Hawassa ቤት
ግሩም ጫላ ምን አያለን ነው, በአምሃራ ክልል ቡግና የተከስተው እርሀብ, ቲክቶክ ላይ የጓዳ ገበናቹህን አመታወሩ ሰወች// Teddy Hawassa
Переглядів 79819 годин тому
ግሩም ጫላ ምን አያለን ነው, በአምሃራ ክልል ቡግና የተከስተው እርሀብ, ቲክቶክ ላይ የጓዳ ገበናቹህን አመታወሩ ሰወች// Teddy Hawassa
እነ ሀብታሙ, አበበ በለው, እስክንድር , ዶ.ር ምስጋናው ...... በአምሃራ ትግል ስም ሚሊዮን ዶላር በልተዋል //የአምሃራ ፈኖ ወደ አንድ እየመጣ ነው
Переглядів 9 тис.21 годину тому
እነ ሀብታሙ, አበበ በለው, እስክንድር , ዶ.ር ምስጋናው ...... በአምሃራ ትግል ስም ሚሊዮን ዶላር በልተዋል //የአምሃራ ፈ ወደ አንድ እየመጣ ነው
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፣ ህወሃት ፣የጉራጌ እና ሃዲያ ጉዳይ በ Teddy Hawassa ቤት
Переглядів 753День тому
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፣ ህወሃት ፣የጉራጌ እና ሃዲያ ጉዳይ በ Teddy Hawassa ቤት
ጀዋር ከ BBC አማረኛ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ// YoniMagna ስለቃለምልልሱ የስጠው አስተያየት
Переглядів 2,4 тис.День тому
ጀዋር ከ BBC አማረኛ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ// YoniMagna ስለቃለምልልሱ የስጠው አስተያየት
የኔ ባል አናጺ እንጅ ፉን ፉን ኢሚል ቲክቶከር አይድለም // ቡትስ ያሳየውት ትዝታውን ለመቀስቀስ ነው ከነቡትሴ......// Yoni vs Geg
Переглядів 1,6 тис.День тому
የኔ ባል አናጺ እንጅ ፉን ፉን ኢሚል ቲክቶከር አይድለም // ቡትስ ያሳየውት ትዝታውን ለመቀስቀስ ነው ከነቡትሴ......// Yoni vs Geg
"የአብይ የድጋፍ መሰረት መሞቱን ዓለም ያውቃል" ተቀዋሚወች // "ቢያንስ በሀገር ጉዳይ ከመንግስት ጎን መቆም አለባቹህ" ብልጽግናወች// Teddy Hawassa
Переглядів 3,9 тис.День тому
"የአብይ የድጋፍ መሰረት መሞቱን ዓለም ያውቃል" ተቀዋሚወች // "ቢያንስ በሀገር ጉዳይ ከመንግስት ጎን መቆም አለባቹህ" ብልጽግናወች// Teddy Hawassa
YoniMagn,Habtamu besha and Bethelhem Dagnachew// እሰክንደርን እንደ እየሱስ //ዘመነ ከፋፋይ ነው//የከፋፈለበትን መረጃ አምጣ
Переглядів 1,7 тис.День тому
YoniMagn,Habtamu besha and Bethelhem Dagnachew// እሰክንደርን እንደ እየሱስ //ዘመነ ከፋፋይ ነው//የከፋፈለበትን መረጃ አምጣ
"ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስጡ ነው እንጅ ወደብ አንፈልግም ያለ ኢትዮጵያዊ የለም" ተቀዋሚወች // "ትልቅ ፖለቲካዊ ድል ነው" ካድሬ// Teddy Hawassa
Переглядів 2,3 тис.День тому
"ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስጡ ነው እንጅ ወደብ አንፈልግም ያለ ኢትዮጵያዊ የለም" ተቀዋሚወች // "ትልቅ ፖለቲካዊ ድል ነው" ካድሬ// Teddy Hawassa
YoniMagna and Alazar ታረቁ // Gig ታላቅ እህት ሆና ተውናለች
Переглядів 4,7 тис.День тому
YoniMagna and Alazar ታረቁ // Gig ታላቅ እህት ሆና ተውናለች

КОМЕНТАРІ

  • @malattedrose
    @malattedrose Годину тому

    ዘመድኩን የሚከፍለው አለ የአማራን ፋኖ ለማፍረስ እርስ በእርስ ወሬ እያመላለሰ ፤ ፤

  • @GenetuAlemu
    @GenetuAlemu Годину тому

    ዘወር በይ እንጭቅ

  • @asimulatu
    @asimulatu Годину тому

    አዝማሪ በሙሉ ከትግል ከማሉት መውጣት አለበት እፈሪ እንዴት እኔ ልምራ ትያለሽ በየትኛው ወታደራዊ ጥበብሽ ነው

  • @malattedrose
    @malattedrose Годину тому

    የእስኬውን ስም በውሸት ሲያጠፍ የነበሩ ሁላ ፤፤ እስክንድርን ሲሰድቡት ቆይተው አሁን እርስ በርሳቸው መሰዳደብ ጀመሩ ፤፤ የስይበር ተሳዳቢሆች ፤ አሁን እነዚህ ናቸው ስይበር ላይ ቁጭ ብለው፤ ፤ የአማራን ተወካይ እንደሆኑ ፤ሲሳደቡ የሚውሉት ፤፤ የአማራ የህልውና ትግል በመሳደብ የሚቀየር ነገር የለም ፤፤

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Годину тому

    4ኪሎ እሚለው ዘፈን የኦሮምኛውን ጋብዘንሀል የ4 ኪሎ ፍቅር ቢወጣላችሁ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Годину тому

    እምታወሩትና እምትፈፅሙት እኮ አልተገናኝቶም

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Годину тому

    ጀዋር እና ዘመነን እሚመሳስላቸው ስልጣን ናፋቂነታቸው 😂 ግን አያገኙትም 😂😂😂እንዲሁ እንደተመኙ ወደ እማይቀረው ይጎዛሉ እነሱ ባጋጣሚ እንኳን አደናግረው ለ1 ቀን እንኳን ወንበሩን ቢያገኙ እኔ ዜግነቴን በፈቃዴ እለቃለህ

  • @MisikirKetema
    @MisikirKetema Годину тому

    ዘመዴ በአማራ ትግል ከመጀመሪው ረድፍ እንመለከትሀለን፣ያንተ መርህ ፍትህ፣ነፃነት፣እኩልነት፣አገር መውደድ፣ፀረ ጎሳ ዋሻ ፣እውነት እናመሰግንሀለን!!!!

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 години тому

    የውሸት አባት

  • @TadesseAyene-d1j
    @TadesseAyene-d1j 2 години тому

    ማሕይምት ዶቆሮ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 2 години тому

    You must be seen better than him but now what we are seeing is that you are using the same ugly words as he did .all of you are the same .Nobody will listen to either of you unless they want you as entertainment or MEDEBERIA

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 2 години тому

    ዘመድኩን በደህና ጊዜ ማበድህ ጠቀመህ

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 2 години тому

    How was you raised until you reached this age? Do you have a religious and discipled parents?

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 2 години тому

    ሲጀመር አንተ የያዝከው ያሬድ ኪሮስ ሲለቀቅ ምን ያህል እንደታመምን አስበው ትትንሽ አይነዳችሁም ሲቀጥል እየመገብህ እያለበስህ እያጫማህ ገዳይህን ደመ ጠጬ ኦሮሞ በለው ማንም ሀገር ሻጭ አማራን ለማጥፋት የማይመጣ ?!!!!! ይህ መጃጃላችሁ ነው ያስበላን ደም አፍሶ በሚሊየን የዘረፈውን ብር በጉቦ 0.00000.000001% የማትሞላ ከፍሎ ወጣ!!!! አለቀ ሲጀመር ይህን ነጠር በደንብ እዬት ነገ እናንተን መግደል ቀላል እንደሆነ አብሯችሁ የለውን አለያችሁትም ሲቀጥል ትገርሙኛላችሁ ምርኮ የየሚባል ነገር አሞናል!!!! በቃ እባብ ይዞ መመገብ ምን ማለት ነው?!!! የመንግስት ችግር አይደለም መንግስት የለም ቁጥር አንድ ኦሮሞ ቀጣይ ትግሬ ነው ሲቀጥል አንገልም እኛ እንዲህ ነን እስከምችሉ አማራ እና የአማራ የሆነውን ሁሉ ጨፍጭፉ እና ወደኛ ለውጊያ መጣችሁ እስከምችሉ ጀግኖችን ተዋጉ ሳችሉ እጅ ትሰጣላችሁ እኛም እሩህሩህ ነን የሰንጋ ስጋ እንጀራ ጫማ ልብስ ብር መታወቂያ ተሰርቶላችሁ ወደ እናታችሁ ኦሮሚያ ትሄዳላችሁ ከዛ ደሞ ተመልሳችሁ ወደ አማራክልል ትመጣላችሁ ብላችሁ አይደል በገፍ እየመጣ ያለ እና ታዲያ ቆርጦ መጣል ቢሆንማ አንድም ባልመጣ ነበር ተገዶ ቢመጣም ሳይዋግ እጅ መስጠት እና መጥፋት ይችል ነበር ዘልዛሎች እንደኔ አይነቱ ቆራጥ ሲቀላቀላችሁ ወዲያው ታስገድሉታላችሁ!!!

  • @abasemenegesetu2284
    @abasemenegesetu2284 3 години тому

    ቲክቶከር እየመሰልከኝ ነዉ ታይታ የሚያበዛ ለሰዉ እይታ የሚሰራ መጨረሻዉ መበተንና መገዳለል ነዉ ትርፉ እደዛ ትመስለኛለህ

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 3 години тому

    ትግሉን ለመንጠቅ የምታስቡ ወይስ ንግስናየን ለመንጠቅ የምታስቡ???😏

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 3 години тому

    ❤❤equdon yatfalh telath equdo bichanewu❤

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 3 години тому

    ፋኖ ገና ይማረካል ገና ይናዳል ይፈርሳል ገና ምን አይተህ መማረክ ሳይሆን ገነ ላወደሙት ይጠየቃሉ

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 3 години тому

    የአማራ ትግል የትም አይደርስም ልንገርህ ማንም ዝም ብሎ ቢቀባጥር አብይ ጫፍ የሚደርስ የለም እናንተ እዛ ስትባሉ እሱስራውን ይሰራል አማራ ከመድስኮር ውጭ ለስልጣን ከመባላት ውጭ ምንም አያመጣም የወረኛ ስብስብ ነው

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 3 години тому

    ቤቲሻ ተይ አንች ዘፋኝ ነሽ😂 የቤታችሁን ጉድ በቤታችሁ። አማራ ሕዝብ ትግል ላይ አታምጡ አታንቦራጭቁ እረፉ። ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @bihonmuluken8195
    @bihonmuluken8195 4 години тому

    ምንያም ያክል ለመራቅ አና አዋቂ መስለህ ለመታየት ብትወጣጠር ያው ሽፍታ ነህ ።

  • @abrehamalemu-d2i
    @abrehamalemu-d2i 4 години тому

    ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @TadilaKumlgne
    @TadilaKumlgne 4 години тому

    ስብእናሽ በጣም የወረደ ነው አንች ሀሳብሽ አይገባም ሰው ሰውን ከሰደበ የወረደ ያን ጊዜ ነው።አንችም ብታገኝ አትምሪው ተይው

  • @bihonmuluken8195
    @bihonmuluken8195 4 години тому

    የጎጃሙ ጆሴፍ ኮኒ ።

  • @birhanuhailu4185
    @birhanuhailu4185 4 години тому

    Go keep we will win every thing

  • @KidanNardos
    @KidanNardos 4 години тому

    እሄ መሀይም የገበሬ ልጅ ሰብስቦ ምን አርጉ ነዉ ሚላቸዉ? Let them go to their families. Or find solutions instead of shooting at ur brothers and sisters.

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 4 години тому

    አንች ደንቆሮ ዘመዴ በአንች አፍ አይሰደብም እንዴት ባለጊ ነሽ ባንዳ ስድ እግዚአብሔር ያጥፋሽ ?

  • @mesfingebretsadik-nf7bq
    @mesfingebretsadik-nf7bq 4 години тому

    Please don't mention the name of Fano, and you are not the leader of the Amhara revolution. If you are Amhara please respect Fano, while you are not the founder,however, you can speak any word to zemedkun himself rather than fano

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 години тому

    የአምሐራ ሕዝብ በአሁኑ ሰአት በቀጥታ እየወጋሕ ከሚገኘው በላይ የአንተን መዳከም አድፍጦ እየተጠባበቀ ያለ ስንት ጠላት እንዳለብህም እንዳትረሳ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 години тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 4 години тому

    አንቺ ጋለሞታ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 години тому

    አምሐራ አምሐራን እየወጋ እየተጨራረሰ የጠላቶቹ መጫወቻ እንዳይሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ!!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 годин тому

    አምሐራ ጠላቶችህ በቀጥታ ከሚወጉህ በላይ በተለያየ መንገድ በሐይማኖት በቋንቋ በጎጥ ሰርጎ ገቦችን ከፍተኛ ሐብት እያፈሰሱ አምሐራን ለአንደየና ለመጨረሻ ጊዜ አሸንፎ እፎይ ለማለት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 5 годин тому

    Zare degmo kelebet endetegezalet liyasayen new yemetaw. Were becha.

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 5 годин тому

    ወሬ አታብዛ

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 5 годин тому

    በርች የእኔ እህት። ትክክል ነሽ ።እኔ ይህሰው የመከፋፈል ሥራ ብቻ ነው የሚሠራው ። እኔ በእሱ መናደድ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ። ይህን ሰው እስቁሙልን።

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 6 годин тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 6 годин тому

    4 kiloo😂😂😂🥱🥱😁😁😁😁🤗🤗🤗🤗🤗🙅‍♂️🙅‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 6 годин тому

    Ammaa salachamuun keessan isiin irraa mula.ataa galaa obbolewaan keessan ajesuu dhisatoo😂😂

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 6 годин тому

    የአማራ ህዝብ ሰዎችን ስደቡልኝ አላለም እበካችሁ አስዉሉ በጣም የሚያሳፍረዉ ብልግናሽን አንቺዉ እራስሽ እየመሠከርሽ ነዉ። የስድብ ድግሪ ቢሰጥ ከሳንፎርድ ነበር የሚሰጥሽ።

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 6 годин тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @WubayehuYirdaw
    @WubayehuYirdaw 7 годин тому

    ልኡል እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ

  • @Leget16
    @Leget16 7 годин тому

    Lule egezehabeher

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 7 годин тому

    ይህንን ትግል ለመንጠቅ የሚሞክሩት የባእደን ተላላኪና ገረዶች ናቸው. ስለዚህ በእነዚህ ሰዎች ላይ የማዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት.

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 7 годин тому

    ድል ለዘሜዋ❤❤❤ እይዞአችሁ❤❤❤❤ በርቱ ጀግኖች ናችሁ❤❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 7 годин тому

    አንበሳዉ ዘመነ ካሴ በርታ አማርኛ የተናገረ ሁሉ አማራ አይደለም እንደሌሎቹ ዘረኛ ሁኑ ማለቴ አይደለም አማራዉ አደጋ ላይ ያለ ሕዝብ ስለሆነ እራሳችሁን አድናችሁ ሐገር እስታድኑ ድረስ ጥንቃቄ ይደረግ በርቱ ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍🙏

  • @fact8782
    @fact8782 7 годин тому

    ያደንቁርሽ ንግግርሽ ሁሉ አተላ ነዉ።

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 8 годин тому

    ባለጌ ሂጂ ቆሻሻ የበሰበስሽ ሴት አሰዳቢ አንቺ ነሽ

  • @Vertaul
    @Vertaul 8 годин тому

    እንኮራብሀለን በጣም

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 8 годин тому

    መስቀል አድርጎ መሳደብ ምን ያህል አስቀያሚ እንደሆነ ብታውቂ