"እነ መቅዲ ብዙ ተከፋዮች ናችሁ ልብሳችሁ እና ጫማችሁ ያስታውቃል ... "😂 //ልጆች ምን ይላሉ? //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • ድንቅ ህፃናት የሆኑት ማርካን በሽር፣ ህሊና ያሬድ እና ረድኤት ፀሀይነው ከነመቅደስ ጋር ቆንጆ ቆይታ አርገው አስደማሚ የውዝዋዜ እና ዘፈን ችሎታቸውን አቅርበዋል
    The talented children Markan Beshir, Hilina Yared, and Rediet Tsehayenw had a fantastic time with Mekdes, showcasing their incredible dancing and singing skills.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 320

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 14 днів тому +51

    መቅዲ ግን ለሰዉ ያላት ክብር ደስ ይላል ጎበዝ የኔ ቆንጆ የልጆችን ፍራጎት ነዉ የምትከተለዉ❤

  • @user-ow1js6ks5i
    @user-ow1js6ks5i 14 днів тому +51

    ሲያምሩ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 14 днів тому +19

    ዳጊን አለማድነቅ አይቻልም በመጀመሪያ ለሙያው ያለው ከብረት እንዲሁም ለትልቁም ለትንሹም ያለው ሰነሰርአት ዘናጭ እድሜ ከጤናጋ አላህ ይሰጥህ እናከብርሀለን

  • @user-cb5kz9de3v
    @user-cb5kz9de3v 14 днів тому +43

    የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች እወዳችኋለሁ ልጆችየ❤❤❤

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 13 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 13 днів тому

      Areas

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 10 днів тому

      አባባ ተስፋዬን አስታወሺኝ እህህህህህህህህህ 😭😭😭💔💔💔

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 13 днів тому +9

    የልጆች ጨዋታ ለዛ ዉበት ማለት ይሂ ነዉ ክብር ለወላጆቻቸዉ 🙏👍አላህ ያሣድጋቸዉ በጣም ደስ ብሉኝ ያየሆት ጨዋታ 👏መቅዲ ዳጊ እንዲያ ለዛ ያላቸዉን ህፃናት አቅረቡልን ክበሮልኝ🙏👍

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 14 днів тому +29

    የዛሬወቹ የ2016 ምረጥ ታዳጊወች ናቸው ጨዋ ያሳደጋቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ck5dx2ht7q
    @user-ck5dx2ht7q 14 днів тому +37

    የዛሪወቹ ይለያሉ እድግ በሉ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 14 днів тому +13

    አማራዬ ወሎዬ ደስ ይለኛል አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 14 днів тому +17

    የኔ ማሮች የዛሬዎቹ ትክክለኛ የህፃን አንደበት ነው አላህ ያሣድጋቸው

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 14 днів тому +22

    ማሻአላህ እድግ በሉ የዛሬወቹ ስርአታቸው ሲያምሩ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h 14 днів тому +36

    አማራየ አቤት ድምቀት❤❤

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 14 днів тому

      😂😂😂😂

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 13 днів тому

      አማራ አማራየ ቅጥል በሉ ​@@nasryahkora4117

    • @user-yo5ox4wd6o
      @user-yo5ox4wd6o 12 днів тому +2

      በጣምእዉነት❤❤❤❤

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor 12 днів тому

      እህ እደት ደሥ እደሚሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 14 днів тому +23

    አማራየ እግዜአብሄር በምህርት አዮኑ ይህ ይህን ጨለማያልፈዋንአይዞን ሁላችሁም አማራወቾ ጠንክሩ አትርበሹ እናልፈዋለን በጰሎት እንበርታ እንደጋገፈ

  • @MekdesAddis-go7nk
    @MekdesAddis-go7nk 14 днів тому +31

    #ወይኔ ሲጀምሩ # የማዳም #ቅመሞች ስቶቻችንነው ብርብር እያልን እድሜአችን#የጨረሰነው ፍፍፍፍፍፍ#ፈጣሪ ያሰባችውት ተሳክቶ ወልዳችው ሳሙ #እወዳችዋለው#የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ#

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 14 днів тому +15

    የኔ ቆንጆወች❤❤❤❤❤ ወሎየዋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 14 днів тому +8

    አፌ ቁርጥ ይበል ወላሂ አጀቴ በላችኝ እናትና አባትሽ አላህ ይጠብቅልሽ ልዩ ናቸው❤❤❤❤

  • @selam862
    @selam862 14 днів тому +6

    ይህች ምድር ህጻናት ቢይዟት ምን እደምትመስል እነዚህ ምስክር ናቸው ተባረኩ እድግ በየአሰባችሁት ይሳካ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-bg9gq2ef2l
    @user-bg9gq2ef2l 14 днів тому +19

    የኔ ወሎየ ❤❤❤❤❤

  • @hayat6939
    @hayat6939 14 днів тому +8

    የእኔ ቆጆ ወሎየዋ የእኔ ማርርርር❤❤❤❤

  • @hailuyesuf5515
    @hailuyesuf5515 14 днів тому +20

    የቃጠሎ ፍልሚያ ላይ እባካችሁ ፈረንጅ ጋብዙና ፊቱ ቲማቲም ሲመስል መሳቅ ናፍቆኛል

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 14 днів тому +1

      ክክክክክክ የተመታ ኮሜንት ትንፋሹ በአፍንጫው እንዲወጣ ነው ክክክክ

    • @Zeineba-sq2bk
      @Zeineba-sq2bk 14 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-om9hb8lr3l
      @user-om9hb8lr3l 14 днів тому

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 14 днів тому +2

      ምነው ቂም አለብሽ😂😂😂😂😂😂

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 14 днів тому

      😁😁😁😁

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 14 днів тому +7

    ዉበት ሲለካ በልጆች ነው ለካ
    ዋው ሲያምሩ የኔ ቅመሞች
    My ወሎ👍💋💋🌹🌹🌹 🌹🌹

  • @beetyube
    @beetyube 14 днів тому +7

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ቤተስቦች🎉🎉🎉የዛሪወቹ ይለያሉ እድግ በሉ ውድች

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 13 днів тому +3

    ልጆች ስታቀርቡ ልክ እንደነዚህ እረጋያሉ ስርአት ያላቸው ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 13 днів тому +2

      እነሡ በምን ያዉቃሉ

    • @user-gl3rx3jt5u
      @user-gl3rx3jt5u 12 днів тому

      @@helimahelima5706 ከካሜራ ጀርባ እኮ ይገናኛሉ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 14 днів тому +4

    የኔ ቆንጆ የመሀከለኛዋ ያሳብሸው ይሳካልሸ የኔ ፈንጅሻ ደሰ ሰትሉ ሁላችውም እድግ በሉ

  • @sameeramuhammed4530
    @sameeramuhammed4530 14 днів тому +5

    ልጆች አስማርት ናቸው. ያሁን. ትውልድ በናተ ጥሩ ሀገር ይኖረናል. እድግበሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n 14 днів тому +6

    ዛሬ ተክስናል በምርጥ ልጆች ማሻ አላህ እድግ በሎ የኔ ማሮች

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 14 днів тому +7

    እነዚህ መዳኝት በጣም ከባድ ነው 3ጉበዝ ናቸው❤❤❤

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv 13 днів тому +3

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ቆንጆዎች አንድ ነገር ግን ብዬ ልለፍ ታብሌት የሚባል ስጦታ ቢቀር እንደትልቅ ነገር ታብሌት ብላችሁ ስትጮሁ ገረምኝ ልጆችን ቢዚ የሚያደርጉ ስንት ፓኬጆች እያላት ሀገሬ ህፃናት ደንዝዘው የሚያመሹበትን ነገር ባናበርታታ እላለው እኔ ለልጆቼ አላስብውም ግን ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለየ ጠቀሜታ ካለው ባውቅ ደስ ይለኛል እንደወላጅ ግን ስለማልመክር ነው ሀሳቤን ያሰፈርኩት የፈጣሪ ሰላም አይለየን በያለንበት ወገኖቼ❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 14 днів тому +5

    አሳዳጌቺ የተባረኩናቸው የዛሬወቹ❤❤❤❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 14 днів тому +10

    የዛሬወቹ ይለያሉ ወላሂ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 14 днів тому +9

    ኑሮ በዘዴ ማለት ኑሮን ከዘመኑ ጋር ኢኮኖሚካሊ አጣጣጥሞ መኖር ማለት ወይንም ኖሮን በብልሀት መኖር ማለት ነው ልጁቷ የመለሰችው መልስ ትክክል ነው

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f 13 днів тому +4

    የኔ ዞማ ወሎዋ❤❤❤❤❤

  • @user-bw8yc1kc4j
    @user-bw8yc1kc4j 14 днів тому +7

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ🥰🥰🥰🥰

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 14 днів тому +5

    መቅዲ ለልጆችም ለትልልቆችም ያላትክብር ደስሲል የኔቆንጆ ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 днів тому +1

    እናዚማ ኡናት አንደበት ጠፋጮች ናቸው🎉🎉🎉

  • @user-vw4ho4zj1n
    @user-vw4ho4zj1n 14 днів тому +4

    ❤❤❤❤የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ስታምሩ እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 13 днів тому +1

    አቦ እያለቀሰ የሚወድ ልጅ ይሰጠን ያውም በዚህ ዘመን ወላሂ ሳላስበው አለቀስኩ የኔ ስስት አላህ ያሳድግሽ ወላጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🥰

  • @user-cq2ku2ph2r
    @user-cq2ku2ph2r 14 днів тому +7

    የዛሪወቹ ንግግራቸዉ ማረ ናቸዉ mashi aelo

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l 13 днів тому +1

    አላህዋ እናት ለልጇ ብለህ ሀያቷን አርዝመው እናት እና አባት ለልጆቻቸው ይኑሩ ❤❤❤

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 14 днів тому +2

    ውይ ሕፃናትን ስወድ እድግበሉልኝ ሐገራችንን ሰላሟ ይመለስ ልን አላሕዬዬዬዬዬ አትጨክንብን እዳተቸርነት እደሰው ሳይሖን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 14 днів тому +4

    የልጅ የልጅ ነገር አትጠይቁም ለብር ለሃብት አታውሩ የአቱ ፀሃይ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @medina8208
    @medina8208 14 днів тому +8

    ወለየዋ ❤❤

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 13 днів тому +2

    እነዚክማ የበሰሉናቸዉ በጣም ስረአትአላቸዉ እዉስጣቸዉ ትልቅሰዉአለ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 14 днів тому +2

    አገሬ ሰላምሸ ይብዛ ልጆች እንኳን በዚ እድሜአቸው ተጨንቀዋል አምላኬ የነዚን ብላቴና ልመና ሰማ እባክክ እኛሰ አጥፍተናል በድለናል በቃችው በለን

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 14 днів тому +4

    የዛሬወቹ ይለያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ አግራችንን ሰላምያድርግልን

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j 13 днів тому +1

    ቅመሞች ያሳድጋችሁ ልጅነት እንደልጅነት ሲኖር ደስ ሲል ❤

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 12 днів тому

    ውይይይ የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጨዋ ደርባባ ስረአት 100/100 ናቸው ልጅ ካሳደጉ እደዚህ ነው የተባረካችሁ ወላጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 14 днів тому +4

    ደስ የሜሉ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አበባዎች

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 14 днів тому +4

    አላህያሳድጋችሁ🎉🎉 የዛሬወቹአበባ የነገወቹፍሬ🎉🎉🎉

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 днів тому

    እንደዉ ስለ እናተ ሲል ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚያብሔር ያሳድጋቹ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘😘

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 14 днів тому +3

    እድግ በሉ 🙏 ልጅ እንዲህ ነው አስተዳደግ ወሳኝ ነው.

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 14 днів тому +7

    የኔ ቆንጆ የወሎዋ ትንሺቱ ንግስት❤❤❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 14 днів тому +4

    ማሽአላህ ❤️ የኔ ቅመሞች አላህየ እኔንም በሰላም ከልጄ ጋር አገናኘኝ ያረብ

    • @user-ko7ev4gn7v
      @user-ko7ev4gn7v 14 днів тому

      አሜን እኔም ልጄ ነፍቆኛል አምላኬ በስላም ያገነኝን

  • @fatuma381
    @fatuma381 14 днів тому +2

    አር የዛሬዎቹ ይለያሉ በተለይ የአመድ ፣ማንጁዝን የዘፈነችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 14 днів тому +2

    ዳጊከልጆቹጋር ጨዋታ ይችላል መቅዲም ሌላ እዳትቀይሩ አደራ ebs እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 13 днів тому

    Borther and sister did an incredible job . Keep it up the good job. I love this media very much. I never tired to see this emzing showing.. God blessed 🙌 everyone. God blessed all countries 🙏 and Ethiopian.

  • @user-gu7kp3us6z
    @user-gu7kp3us6z 12 днів тому

    ወላሂ 😊 የዛሬ ልጆች ይመቻሉ አላህ ያሳድግቹ ❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቆንጆ ልጆች

  • @HiwotShtahun-fo5di
    @HiwotShtahun-fo5di 14 днів тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 9 днів тому

    ደሥትላላችሁ
    የወሎዋ ቆጆ ባለለዛዋ ❤❤❤❤

  • @Arabarab-uz6sr
    @Arabarab-uz6sr 14 днів тому +3

    My ወሎ💚💛❤

  • @NurraNurra-fi6tq
    @NurraNurra-fi6tq 14 днів тому +2

    ዋውውውውው በጣምነው ደስ የሚሉት❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 14 днів тому +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የኔ ቅመሞች

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 12 днів тому

    መሸአላህ ሲያምሩ እድግ በሉ ብርቅዩ እንውድሻለን😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 14 днів тому +2

    ዋው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-rz2uz3ff9o
    @user-rz2uz3ff9o 14 днів тому +2

    እግዚአብሄር ያሣድጋችሁ

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x 14 днів тому +3

    ጌታ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች ልጅ ማለት እንደነዚ ነው

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 14 днів тому +4

    እያለቀስኩ የማየው ነገር ነው ያልገባኝ😢
    እድግ በሉልን❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 13 днів тому +1

      እኔ ሣቁንም ለቅሶውንም እንደህፃን ኡፍፍፍፍ

  • @Amenbiniyam516
    @Amenbiniyam516 14 днів тому +3

    እግዛብሄር ያሳድጋችሁ

  • @Fireetubee
    @Fireetubee 14 днів тому +1

    ዋው በጣም ያምራል።❤❤❤

  • @Tasfu-xv7no
    @Tasfu-xv7no 14 днів тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😍😍

  • @ZaraMuhammed-xs3pf
    @ZaraMuhammed-xs3pf 14 днів тому +2

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kx2zb5hy4w
    @user-kx2zb5hy4w 14 днів тому +3

    አይ ወሎ ለሁሉም ድምቀት

  • @dhvfuh1387
    @dhvfuh1387 14 днів тому +2

    ወየው አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዛሬ ፍሬወች ❤️❤❤❤❤❤

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u 14 днів тому

    masha,allah,yasadigachihu

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 12 днів тому

    ዋዉዉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 14 днів тому

    Ynye maroche Edguline ymdre brket yadrgachihu❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q 14 днів тому +2

    አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤

  • @zebibMolla
    @zebibMolla 14 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቹ ደስስስስስስ ሲሉ እድግ በሉልኝ

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 13 днів тому

    ልጆችየ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ😍😍😍😍

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q 13 днів тому

    እዉነትምሰላምናፈቀነ አላህያሳድጋችሁ

  • @hawiilami9796
    @hawiilami9796 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር የሳድገችው🎉❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 14 днів тому +4

    ማሻአላህ ስታምሩ የኔ ውዶች አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤😂😂

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 14 днів тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @MebrhitHaylemaryam
    @MebrhitHaylemaryam 14 днів тому +2

    wow❤❤በጣምደስይላሉ🥰🥰🥰💛💚💙

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 14 днів тому +3

    የእኔ ማሮች

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 14 днів тому +1

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ማሮች

  • @user-tq1ub2eb2m
    @user-tq1ub2eb2m 14 днів тому +2

    እድግ በሉ ፈጣሪ ለ ትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n 14 днів тому +3

    የኔ ማሮዎች ፈጣሪ ያሳድጋቹ❤❤❤

  • @user-tr6ol3kz2v
    @user-tr6ol3kz2v 12 днів тому

    ስታምሩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 12 днів тому

    ውበት ሲለካ ወሎነውለካ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 14 днів тому +2

    እድግ በሉ የኔ ዉዶች የነገ ፍረሄሆች 🥰🥰🥰

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 14 днів тому +1

    ህሌና ዋዉ አነጋገሯ ❤❤❤ስታምር ዉዶቼ❤❤❤(🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y 13 днів тому

    Yezarawechu yileyalu desi silu filikilikochi❤❤❤

  • @getalemk9442
    @getalemk9442 14 днів тому +1

    እግዛቤሄርያሳድጋችው
    ሁ❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 13 днів тому

    አላህ ያሣድጋችሁ ሳያምሩ ደሞ ኡፍ የ❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 14 днів тому +3

    የወሎዋቀበት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Halum-nn4nc
    @Halum-nn4nc 14 днів тому

    ዋው ይለያል

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 14 днів тому +1

    አላህ ያስድግላቸው

  • @user-nt3to4hf1n
    @user-nt3to4hf1n 14 днів тому

    ልጂ ማለት እደዚህ እርጋታ ሲኖረውነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 14 днів тому +2

    አይ ወሎ❤❤❤❤