መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በነገረ ማርያም ዙሪያ የሰጡት ጠለቅ ያለ ትምህርት! ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, አንድሮሜዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • ልዩ ጊዜ ከዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ጋር, አንድሮሜዳ, ዲያቆን ዘ‐አማኑኤል, Mezmur yared, ዘማርያም ዘለቀ
    ልዩ ጊዜ ከዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ጋር, አንድሮሜዳ, ዲያቆን ዘ‐አማኑኤል, Mezmur yared, ዘማርያም ዘለቀ
    ልዩ ጊዜ ከዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ጋር, አንድሮሜዳ, ዲያቆን ዘ‐አማኑኤል, Mezmur yared, ዘማርያም ዘለቀ

КОМЕНТАРІ • 14

  • @tirhasgh1831
    @tirhasgh1831 2 місяці тому

    ነገረ ማርያምን ❤❤❤❤ሢያሥተምር ሢያብራራው እኮ መሞህር ሁሌም እንደ አዲሥ ነው ምሠማህ ❤❤❤❤አብዝቶ ይባርካቹ

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 3 місяці тому +2

    ትህትና እና እውቀት አቤት መታደል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!!

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ ሊቃዉንትም እየመጡ የጠለቀ እዉቀት ሊመግቢን ይገባል ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የበለጠ ያገልግልት ዘመን ያድልልን።

  • @Tesfawen-hc2bb
    @Tesfawen-hc2bb 3 місяці тому +1

    ዲያቆን አማኑኤል እግዚአብሔር ይስጥ ም

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y 2 місяці тому

    D 🌹❤️ R ❤️❤️

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 3 місяці тому +1

    አረ እግዝኣብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን።

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 3 місяці тому

    Bayesusm ihnhulu ❤❤ xagawn ybizalacu ❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 3 місяці тому

    Egzabher ymsigan 🎉🎉🎉imye orthodox zlalam nuriln ❤️❤️❤️

  • @bestsmart191
    @bestsmart191 2 місяці тому +2

    አቤት ስህተት ሁሉ ሰው ሀጥያት ሰርቷልና የእግዚአብሔር ልጅ ወደ ምድር ወርዶ ሰው ሆኖ ተወለደ ከኢየሱስ ውጭ ሀጥያት የሌለበት ማንም ሰዉ የለም ኢየሱስ ብቻ ነው ንፁህ።ሁሉ ሀጢያት ሰርቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል።የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን የእናንተ ማሪያም የጌታ እናት ሳትሆን ኢየሱስን ለመሸፈን ለመጋረድ በሰይጣን የተዘጋጀች ጣኦት ነች እባካችሁ ፊታችሁን ወደ ኢየሱስ አድርጉ ማሪያም ራሷ የዳነችው በጌታችን ኢየሱስ የመስቀል ስራ ሞትና ትንሳኤ ነው እሷም መደሀኒቴ ብላዋለች ልጇን።

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 2 місяці тому +1

      Ante Menefke. Ye ferenge haimonet yemetamelke, ba sende ena bezeyet yemeta haimanot, Protestant is the princess of darkness and the Gosble of prosperty.

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 3 місяці тому +1

    እነ አኬ ስለ ጥንተ አብሶ ከእርሶ እግር ሥር እንደገና ቁጭብለው መማር እንዳለባቸው ምክር እለግሳለሁ : ክቤተክርስቲያን አስተምህሮ ውጪ የአዳም ውድቀት አግኝቷታል ሲል ሰምቼዋለሁና ከቀሲስ ዲበኩሉ አለመግባባት በተፈጠረበት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ይሄም ችግር አለና ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከዝምታ ወደመናገር መሸጋገር አለባቸው ብዬ አስባለሁ :: ወጣቶቹ በአቅማቸው ልክ ለማኅበራዊ ሚዲያው ቅርብ ከመሆን አንፃር ከምንባብ ያገኙትን እውቀት ዳህፀ ልሳንና አንዳንድ የሳተ መረዳት ብናይባቸው መመስገንና መበረታታት ይኖርባቸዋል :: መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እርስዎ ከሊቃውንቱ እንደ አንዱ ቢሆኑም የተለየ ጸጋና ስጦታ እያየንብዎ ስለሆነ ከስነ ፈለክ በተጨማሪ የሚያስተምሩን ብዙ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ ::
    ወንድማችን ዲ/ን አማን ስላደረከው ሁሉ ስለምታደርገው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ::
    ቀሲስ ቴዎድሮስ አባታችን እርስዎ መካሪና ዘካሪ ወጣቱን በዚህ ፕላትፎርም እንዲሰባሰብና እንደ ዐቀብተ እምነት እንዲተጋ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረጉ ነውና ብርታቱን ኃይሉን ጽናቱን ይስጥዎት እላለሁ::

    • @user-ty4cz5qd2b
      @user-ty4cz5qd2b 3 місяці тому

      አኩሊሉ የሚባለው የሚያስምረው ሁሉ ከቤተ ክርስቲያን ያፈነገጠ ነው እኔ ይሰቀኛል ስሰማው በጣም ከባድ ነው አለመስማት ይሻልል

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q 3 місяці тому

    ቐሲስ ዲበኩሉ ሰላም የነበረ ቤት ዘበረቁ ሲጀመር ዲቤት ማድረግ አይጠበቁብህም ነበር ራሱ ነው ክብራቹ ዝቅ ያደረጉ ታች ሆናቹ ብቻ እርምት ስጡ።

  • @AbrahamSiyoum-rv8hn
    @AbrahamSiyoum-rv8hn 2 місяці тому

    ይሄን ሁሉ ተምረህ እንዴት እየሱስ ብቻ አዳኝ እና ጌታ መሆኑን ማወቅ አቃተህ ያሳዝናል