Betoch | “ላይሰንስ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 421

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut Рік тому +108

    ማነዉ እደኔ የመዳም ስራ የሠለቸዉ ኡፍፍ😢😴

    • @shgsuzhhahsh9500
      @shgsuzhhahsh9500 Рік тому

      ኡፉፉፉ እኔ😢😢

    • @haneabirham8786
      @haneabirham8786 Рік тому

      እኔ

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Рік тому +2

      ስምንት ኣመት ለቤተሶቦቼ ለኔ ሳልል ተከራትቼ በስተመጨረሻ ልጅ ወልጄ ክልጄ ጋ እየሰራሁ ነኝ እፍፍፍፍ ኣረ ይበቃን

    • @mek1722
      @mek1722 Рік тому

      እኔ

    • @SaadahSaeed-zc8rv
      @SaadahSaeed-zc8rv Рік тому +1

      አይዛችሁውዳቼለኝምቀንይወጣልአይዛችሁካላህአይቆሪጥም

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Рік тому +4

    ኤጭጭጭጭጭ ቤቶች ይቤን ማፊዬን ኣሜን ዳኜን ኣሹ ብልሹ ቀያይራቹ በጣጣጣጣጣጣጣም ችክክክ ኣቹ ወዛቹ ጠፍ!!!!!!!!!!!!!!

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 Рік тому +11

    አላህዬ ሆይ ሀገራችን ሠላም አድርግልን እኛም ከሥደት በቃቹ በለን🙏🙏🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +2

    እንደ ቤቶች አስተማሪ የለም !!!!! እቤታቸው ድረስ መንጃፍቃድ እየመጣላቸው ነው አደጋ የበዛው!!!! ቤቶች እያዋዛ አስተማሪ!!!!🙏😍

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Рік тому +10

    ዛሬ ደግም ፀጥረጭ ብሏልሣ የመዳም ቅመሞቺ ሥራ በዛደ❤❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Рік тому +11

    እንኮን በደህና መጣችሁ ❤😂😂

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 Рік тому +4

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @dasutube8956
    @dasutube8956 Рік тому +6

    የኢትዮጵያ አመልክ ለኢትዮጵያና ህዝቦቹ ሰላም ያወረድልን😢😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +2

    ወይኔ ጉዴ የመኪነዋ ነገር ታስቃለች ግን ይበቃን ማፊ አሹ ስለተቀየሩ እንደድሮው አይደለም ፍዝዝ ያለ ቤት ሁኖል በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶችየ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 Рік тому +2

    Wow wow የድሮ ቤቶች ሆናቹሃል። So amazing. Thanks ❤❤❤

  • @melikam.negeroch6709
    @melikam.negeroch6709 Рік тому +7

    በትክክል የዛሬው በጣም አስተማሪ ነው ቤቶች ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ዘርሽ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ሳኒ ታይዘሩን መዥለጥ አረከው 😅😅😅😅😅

  • @8tigsoykgdoydou181
    @8tigsoykgdoydou181 Рік тому +10

    እንዲህ እያሉ ነው በትራፌክ አደጋ የጨረሱን ።ቤቶች ሁሌም ድራማቹ ትልቅ ትምህርት አለው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +9

    ሰላም ይብዛላችሁ ቤቶች well come 😍😍😍😍😂😂😂😂

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    ጥሩትምርትነው ብዙውሰውበመኪና አደጋ የሚሞተው እደዚህባሉ ሱፌሮችነው በብርእየገዙ በፎርጅትመጃፍቃድ

  • @seadaseid5317
    @seadaseid5317 Рік тому +7

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጲያ

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 Рік тому +1

    በስማም ካየሁአቸዉ ስንት ጊዜየ እነዚህ ሰዎች

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Рік тому +5

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Рік тому +2

    ኮሜት ማንብ ተመዉደደ የተነሣ የሚሉትን ካልሰማቸዉ ነዉ የሚጨርሳዉ አይኔ😂😂😂😂 እባካች ምንምን እዴሉንገሩኝ እኔ ኮሜት ላብብ የማዳም ቅመሞች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

    ወይኔ ልክ አስገባቸዉ እና ዘሩ አሳቁኝ 😄😄😀😃😀😁😁 የቤትች ድምቀት

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Рік тому +2

    ጠበቃ በፍርዱን ስወደው 😂😂😂😂😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥀🥀🥀🥀

  • @zeinab554
    @zeinab554 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому

    በል እንግዲህ ዕዝች ላይ ጠብ አርጋት😂😂😂. እርሱ ነገር አልቀረም እንዴ? ሳንታይዘር 😂😂😂😂😂ዉይ ጥሌ ጨርቅ ነዉ ያደረከኝ😂😂😂 U truly cracked me up😂😂😂😂much loved and respectጥልዬ

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 Рік тому +2

    ኡንከን በሰለም ማጠቹ ታምራለቹ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Рік тому

    በቶችዬ አዝናኝና አስተማሪ እናመሰግናለን

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Рік тому +3

    ምርጥ ትወና

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +4

    አንድ ልጂ መርጠው ለይቤ ለማምጣት ይህ ሁሉ ህጳን ተወዳድሮ ይቀራል😅😅😅😅😅😅 አይይይይይ

    • @sinanharme5784
      @sinanharme5784 Рік тому

      Lela sew liyemetu new ende?

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому

      @@sinanharme5784 አወ ይቤ ወልዷል ተብሎ የለ ሊጨምሩ ነው ሠው

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Рік тому +3

    መቸም እኛዉ ነን ዲምቀታቸዉና አሣደጊያቸዉ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    በሄዱት ሁሉ የባሻ መሄድ ብቻ ነዉ ደስ የለኝ በቃ ሌሎቹ ቢመለሱ ምኞቴ ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому

    ይሄ ነገር አልቀረም እንዴ ብሎ ሳኒታይዘር አሪፍ ነው😂😂❤

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w Рік тому

    አዛሉኮ የምትናገራቸዉ ነገሮች❤❤❤❤❤

  • @emc414
    @emc414 Рік тому

    ጠብ አርግ " እና Sanitaizerua" timechalech!🙏😅😂!

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Рік тому +3

    እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @የልቤሀኪምአንተውነህ

    የማዳም ቅመሞች ምነው ምን በላችሁ ጭር ብሏልሳ እኛኮ በየዞረንበት ድምቀት ነን ግን ዛሬ ኮማቾች የላችሁም እኔኮ ኮሜንት እያነበብኩ ሳይ ነው ደሰ የሚለኝ ሰጠፍ ግን ያሰጠላል አሏህ ይጠብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይሰጠን ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን ከዘረኝነት የፀዳች ሀገር ያረግልን👈

    • @SaadahSaeed-zc8rv
      @SaadahSaeed-zc8rv Рік тому +1

      አሚንውዴዋ

    • @Aleksande-ft2kb
      @Aleksande-ft2kb Рік тому

      ​@@SaadahSaeed-zc8rv gggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggćgggggggñghhhghhhhgñggghñgñggggggñgñgñgg it gñghñghgzg check g

    • @ሠኢድ-ሸ6ቸ
      @ሠኢድ-ሸ6ቸ Рік тому

      አአ

  • @KuwankuwatemeherttubeKuwankuwa

    ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ አማርኛን ወደ ኦሮምኛ እና ኦሮምኛን ወደ አማርኛ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +2

    ወይ ታሪኳ መቼ ነው በፍርዱ ፍቅርዬ ብሎ የሚጠራኝ አንቀፅ ጠቅሶ ነው የምጠራኝ 😅😅

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 Рік тому +3

    ዝም ብየ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ahmederina
    @ahmederina Рік тому +9

    ማነው እንደኔ ይቤ የናፈቀው

  • @kassahunkebede1811
    @kassahunkebede1811 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ነው ግን ረዘም አርጉት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ Рік тому +2

    እኳንደህናመጣችሁ

  • @ሜሊ
    @ሜሊ Рік тому +7

    ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ፈጣሪ ያሳይን❤😢

  • @seadaabate477
    @seadaabate477 Рік тому +3

    ሠላምንየሀገሬልጅች

  • @Kimem12
    @Kimem12 Рік тому +4

    Betoch ❤

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Рік тому +3

    ❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ልክ አስገባቸዉ የሳቄ ምንጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Рік тому +1

    ሰላም ቤቶች❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому

    ቤቶችዬ እኳን ዴህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому

    እኔ ብልሽ እሳ እህቴ ስልችት ብቻ
    እረ እንደ ሬት የጎመዘዘኝ ማርዬ
    ለማንኛውም ብርችልኝ አንድ ቀን ቀን ይኖረናል

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Рік тому

    ማነዉ ግን እንደ እኔ👉የማዳም ቤት ስራ የሰለቸዉ የሚል የአረብ አገር ሴቶች ኮሜንት ስልችትትት ያለዉ🤓👌

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому

    አረጋሽ ዛሬ ብትኖር መኪናዋን በጠረባ ነበር ምታነሳዉ 🙄🙄😝😝😜

  • @لاالعالاالله
    @لاالعالاالله Рік тому

    የኔ ውዶች የሳቄ ምጮች❤❤❤❤❤

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 Рік тому +1

    ሳላም ላሀገራችን ❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому

    የዘሩ ፈሊጥ አያልቅበትም መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አለ 😅😅

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому

    ልዮ እኮናችሁ ❤❤❤❤

  • @sultan23-e1n
    @sultan23-e1n Рік тому

    3 ሰአት የሚለቀቀው የዛሬው etv ላይ ሁለት ሰአት ነው የታየው አመለጠኝ አሁን በyoutube lay eyayehu new

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Рік тому

    ልክ አስገባቸው😂😂😂😂😂

  • @مهرةالحمادي-ث6ش

    ቤቶቺእንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰💜

  • @martamarta7551
    @martamarta7551 Рік тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙋‍♂️

  • @AberashMolla-i9z
    @AberashMolla-i9z Рік тому

    Always, you are 👍

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    የዚህ ድራማ ወዙን ይበቃል ይዞት ሄዳ እና አሁን እርስቴ አሜን እካ ማፊ ከሄዱ በኃላ እያተም ለይክም የለም ኮመችም የለም ለሰዉ ልጅ እንደ መዉጣት መዉራድ አያስቻግራም መገንባት እንጂ ማፍረስ አያስቸግርም ይገርማል አብሽሩ ቤቶች

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому

    😅😅😅😅😅😅😅ሻሼ ስወድሽ

  • @Shunkurt
    @Shunkurt Рік тому

    ❤❤❤❤😅😅😅😅😅 Betochi Uummata Jaalala ❤

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +3

    ካደርአደር ተመልካች እየቀነሰ ነው ለምን???

    • @fhdh9770
      @fhdh9770 Рік тому +1

      እኔራሱ፡ከ6 ወር በላይ ሆነኝ

  • @AmanaAbdela
    @AmanaAbdela Рік тому

    በፊት ቤቶች እሚሰሩት የት ሄደው ነው ማለቴ ማፊ ቅመሜ በዛብህ ይበቃል እከ እረ ብዙዎቹ አብዛኛዎቹ እኮ አዲስ ናቸው

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Рік тому +2

    ቤቶችታምራላችሁበሪቱ

  • @najato8808
    @najato8808 Рік тому

    ❤ባና የሚመቻችሁ👍👍👍👍

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ክክክክ. ያለዉን አሥለቅቆ የተሻለ. ተራዪ ማምጣት ለራሥ ኮሚሽን ነዉ. ልክ አሥገባቸዉ

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 Рік тому

    ይሄ ነገር አሁንም አልቀራም እንዴ ተመችቶኛል 😅😅😅

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Рік тому

    betocheye selam nachuh❤

  • @BenamiAyanaBeni
    @BenamiAyanaBeni Рік тому +1

    Funny 😂

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Рік тому

    አቶ ዘሩ እክንና ባሻን አምጣልን የዘንድሮ ፓለቲካን ችላ በሉት

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo Рік тому

    Salem ye madam kimamoch❤

  • @laylaneme9899
    @laylaneme9899 Рік тому +1

    ቤቶች ስውዳችሁ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому

    የኢቤ ጓደኛ ንግግሩ ይመቸኛል 😅

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Рік тому +1

    ቤቶች ድሮ ቀረ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Рік тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mairymairy5901
    @mairymairy5901 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @janejanejane2433
    @janejanejane2433 Рік тому

    ፀ😂😂😂😂😂😂😊

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Рік тому

    Yibe zerun lidefaw new be kumu 5000 miteyikew 😂😂😂😂😂

  • @رقوىالرقوى
    @رقوىالرقوى Рік тому +1

    ❤❤❤😅

  • @Kidist858
    @Kidist858 Рік тому +1

    😂😂😂😂❤️

  • @rimleulseged1603
    @rimleulseged1603 Рік тому

    አከራይ ፈጅ

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Рік тому

    አሹ ወዴት ሄዶነው ግን እርስቴሳ ምነው ጠፉ

  • @Kamalibroqa
    @Kamalibroqa Рік тому

    😊😊😊❤❤

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂👍

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc Рік тому +2

    ባሻ የሚባል ሰው እዚ ድራማ ላይ ማየት አንፈልግም

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 Рік тому

    አስመራ ኤርትራ ክክክክክ♥♥♥♥♥♥♥♥🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @Sadie665
    @Sadie665 Рік тому

    ሳዉድወች እስኪ ስራ ፈልጉ አረ ኡኡኡኡ

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 Рік тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @martaabuno4205
    @martaabuno4205 Рік тому +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤🎉

  • @tesfayeseifu4020
    @tesfayeseifu4020 Рік тому

    Wo😂

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 Рік тому

    ሰላም ላሀገራችን ይሁን ውድ የቤቶች ቤተሰቦች ፎቶየን በመጫን አበርታቱኝ በቅርብ በጥሩ ስራ እመጣለሁ

  • @sawa8227
    @sawa8227 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @alslove5812
    @alslove5812 Рік тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍🙏

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ Рік тому

    የዱሮዉን ይበቃልንአጡ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Рік тому

    🎉🎉🎉❤❤❤