አረብኛ ትምህርት 017 (ሳውዲ አሬቢያ)/ ARABIC LESSON 017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 22 години тому

    ወላሂ በጣምጡሩ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናን

  • @SulemanAdem-r7s
    @SulemanAdem-r7s 21 день тому

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ፁሁፉን ተለቅ አርጊው

  • @HnllTrdff
    @HnllTrdff 5 місяців тому +1

    በጣም ምርጥ መምህርት ነሽ እናመሠግናለን በጣም እግዚአብሄር እውቀትሽ ይጨምርልሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ትምርትሽ ይገባል ሽኩርን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semira7392
    @semira7392 6 місяців тому +1

    ማሻአላ እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  6 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ። ከሃያ የሚበልጡ ቪዲዮዎች ለቅቄያለሁ አይተሻቸዋል?

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 4 місяці тому +2

    መሻላህ እደኖ የተመቸው ላይክ

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @MaryannWangechi-k9z
    @MaryannWangechi-k9z 2 місяці тому +1

    ❤ wow betam miret new

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 7 місяців тому

    የሚጠቅመንንን የተቸገርንበትን ነው ያስተማርሽን በርችልን እህታችንንን❤❤❤❤❤❤

  • @SadaSaed-q8s
    @SadaSaed-q8s 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ በርቺልን

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 7 місяців тому +1

    ማሻአላ ቶሎቶሎ ልቀቂልን🎉🎉🎉🎉

  • @Dilbedil-l7g
    @Dilbedil-l7g 7 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለንንንን እንዳታቋርጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JvvvHhgg
    @JvvvHhgg 3 місяці тому

    ማሻላህ

  • @Gechealemayehu
    @Gechealemayehu 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ አገላለፅ

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z 5 місяців тому +1

    ማሸአላአላህ ይጨምርልሽ ወላ እደት እዳዳመኩት ስገባ ቶቶል ልቀቃልን እህት ዛረ ገና ❤❤❤❤

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 5 місяців тому +2

    የኔውድ ጎበዝ ነሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርቺ

  • @Rhimah-d5i
    @Rhimah-d5i 6 місяців тому

    ሹክረን ማማየ ደሥ ይላል ትምርትሽ

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 6 місяців тому

    ጀዛከላህ እህቴ ወላህ በጣምደስየሚል ትምህርትነው አላህ ያበርታሺ ❤❤❤❤

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ 🙏

    • @KorneshA-lz9sq
      @KorneshA-lz9sq 4 місяці тому

      @@berekaberekettube2183 አመሰግናለሁ,ዉዴ,አንች,እደምታሥረጀንማ,በአንድቀንም,ይለመድ,ነበር,ግንእኔ,ድግም,ታማሚ,ልጃ,ሰላለች,ከሷጋ,24,አምሮየ,ዙሯን,ምንእደማደርግ,አላውቅም,ጨንቆኛል,5.ወሬነው,አንድም,ቃላት,አላውቅም

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  4 місяці тому

      @@KorneshA-lz9sq አይዞሽ። ሁሉም ያልፋል። ትግስት አድርጊ። ሁሌ ምስጋና አቅርቢ። እመኚኝ አንድ ቀን ይህንን እያስታወስሽ ትስቂያለሽ። ጤና ሰላምና ፍቅር አብዝቶ ይስጥሽ 🫂🫂

  • @AdisAbaba-m6v
    @AdisAbaba-m6v 4 місяці тому

    መሸ አለህ

  • @Fathima-y8y
    @Fathima-y8y 7 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይበዛልኝ

  • @Koket-e1b
    @Koket-e1b 3 місяці тому

    Masha'alha temachitognal

  • @AykyNa-bv1hw
    @AykyNa-bv1hw 4 місяці тому +1

    አስላምአልይኩምእሕቴዊበርችልንአርፍትምርትንው

  • @SadSad-i9i
    @SadSad-i9i 3 місяці тому +2

    ይቀጥል

  • @EnuwayDejene
    @EnuwayDejene 8 місяців тому

    ዋው

  • @abdurazakemamabdurazakemam
    @abdurazakemamabdurazakemam 3 місяці тому

    ماشاء الله يا اختي

  • @HussenYimer-h9k
    @HussenYimer-h9k 4 місяці тому +1

    አብሺርይገባናልኢንሻአላህዱአአድርጉ

  • @GgGg-q8r8l
    @GgGg-q8r8l 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ሽኩረን

  • @Rahel-q4o
    @Rahel-q4o 3 місяці тому

    Betam arif new

  • @Hayemeynate
    @Hayemeynate 7 місяців тому

    ትምህርትሽ ይላያል በጣም ጥራት አለዉ ክበሪልኝ ሽኩራን እማ❤❤❤❤

  • @EeRr-x2m
    @EeRr-x2m 2 місяці тому

    ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው እኔ አመት ሆነኝ ግን አልገባኝ አለ

  • @SenaytAyanaw
    @SenaytAyanaw 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤ግን ብትቺይ ተሎ ተሎ ልቀቂልነ

  • @Kነኝየወሎየዋፍቅር
    @Kነኝየወሎየዋፍቅር 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሺኩረን

  • @መዲ-ነኝ
    @መዲ-ነኝ 8 місяців тому

    ዋዉ ነዉ ሀቢበቲ አቀረራረብሽ ❤❤❤❤❤

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 4 місяці тому +6

    ትምህርትሽ ጥሩ ነበር ግን መያዝ አልቻልኩም እባካችሁ ሌላ መላ ካለ

    • @Rafaeltekele
      @Rafaeltekele 2 місяці тому +1

      እኔምእዳቺመያዝአልቻልኩምምምድነውመላው

    • @Rafaeltekele
      @Rafaeltekele 2 місяці тому

      ሰላምነሽ

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 2 місяці тому

      @@Rafaeltekele እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ እንደአረብኛ ከባድ ይህም ምን እንደሚሻለን

    • @Rafaeltekele
      @Rafaeltekele 2 місяці тому

      @@MahiMahi-kp8rh ስልክሽንላኪልኝእኔምአረብሀገርነኝእናውራሴትነኝእናጓደኛእንሁንወይልላክልየኔን

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 2 місяці тому

      @@Rafaeltekele እሺ ምርጧ የት ሃገር ነሽ

  • @mentasnottadess
    @mentasnottadess 7 місяців тому

    ሹክራን ሀቢቢ

  • @fafa-kw3ql
    @fafa-kw3ql 2 місяці тому

    ያሠብሽውን ሁሉ አላህ ያሟላልሽ

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 7 місяців тому

    ማሻአላህ አቀራረብሽያምራል እኔአረበኛእንቢአለኝ

  • @HayatYemam-cx1fv
    @HayatYemam-cx1fv 7 місяців тому

    ሀቢቢቺ

  • @BerukBelayineh
    @BerukBelayineh 4 місяці тому

    Selam Lehulachu Yihun Ere Enem Betam Techegiralew melis Memelrs New Yakategn

  • @ZikraHaylu
    @ZikraHaylu 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ የኔቆንጆይለያን ያች ደግሞ ግን እኔ አይገባኝ አለ ምን እንደማደርግ አላቅም አመት ሆነኝ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  7 місяців тому

      በርትተሽ አጥኚ እኔ እርግጠኛ ነኝ ከሞከርሽ ፈጣሪ እንደሚረዳሽ አውቃለሁ ሰላም ሁኚ እጥፍ ድርብ አይዞሽ

    • @ZikraHaylu
      @ZikraHaylu 7 місяців тому

      @@berekaberekettube2183 ኢንሻአላህ እሽ ውዴ

    • @NugestNugest
      @NugestNugest 7 місяців тому

      አዞሽ እንም ከመጣሁ አመት ሞላኝ ግን ምንም አልገባ አለኝ

  • @hadiyamohammad9041
    @hadiyamohammad9041 4 місяці тому

    ውዴ ቃላቶቹን ብቻ ያለ ፍተነገር በዙ ቃል አሳውቂን ከይቅርታ ጋር

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 7 місяців тому

    ወው ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @walledabdo8851
    @walledabdo8851 7 місяців тому

    Very good job

  • @adamfallatah2192
    @adamfallatah2192 7 місяців тому

    شكرا استاذة كان الدرس اكثر من رائع

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf 7 місяців тому

    ለቤትሽ አዲስነኝ በጣም አሪፋነዉቀጥይበት

  • @makaum4737
    @makaum4737 8 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @الوليدالرويلي-غ7ز
    @الوليدالرويلي-غ7ز 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውበጣምቆንጆነው

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @yamral-ks1cy
    @yamral-ks1cy 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethyopia-i6k
    @Ethyopia-i6k 6 місяців тому +2

    ወይኔ እዳዉመች ይሆን እሚገባኝ አመትሊሞላኝነዉ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  6 місяців тому

      የኔ ውድ፣ እኔም ባንድ ወቅት አንዲት ቃል እንኳን አላውቅም ነበር። አይዞሽ! አትፍሪ በርቺና አትኚ። እንደምትማሪ እኔ እርግጠኛ ነኝ። ሰላም ሁኚ።

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 5 місяців тому

      2አመትእኔአልገባኝብሉ፤ነይህጂየሚለዉቋቋነበርየማዉቀዉ፤በጣምአስጀጋሪነዉ

    • @Rafaeltekele
      @Rafaeltekele Місяць тому

      እኔምእዳቺነኝአመትሊሞላኝነውግንአልገባኝአለ

  • @nigat-h8h
    @nigat-h8h 7 місяців тому

    Waw wde❤❤❤❤❤

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 5 місяців тому +1

    ትምህርትሺ አሪፍነው እኔግንእማይጉባኚ ምንሁኘነው የእውነት እስኪምን ትሉኛላችው 😢😢😢😢😢

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  5 місяців тому +2

      ምናልባት ቋንቋውን ስለምትፈሩት ይሆናል። ዘና እንበል። አንድ ቃል ባንድ ቀን ለመማር ሞክሩ። ሳታስቡት "ውይ ይቺ ነች እንዴ" ለማለት ትበቃላችሁ ..እርግጠኛ ነኝ። አይዞን! 🫂

  • @EnuwayDejene
    @EnuwayDejene 8 місяців тому

  • @GDg-u5p
    @GDg-u5p 16 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋

  • @Mesra-k4q
    @Mesra-k4q 7 місяців тому

    ለቤትሽአዲስነኝበጣምአሪፍነዉየኔዉድእህት

  • @yezebalemgashaw9359
    @yezebalemgashaw9359 7 місяців тому

    ♥♥♥♥♥♥

  • @CckkCckk-v5q
    @CckkCckk-v5q 12 днів тому

    እስተምሩኝባአላህ❤እኔአመትሆነኝአላቅም

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 3 місяці тому

    የሰወስት ወሬን ደማዜን ስጠኚ ንገርኚ

  • @TibhTibh-hl6lg
    @TibhTibh-hl6lg 8 місяців тому +5

    በጣም ምርጥ ነው ትምህርትሽ ግን ለምንዲነው በየቀኑ የማለቂው ቪዲወ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  7 місяців тому +3

      ወደፊት ከቻልኩኝ በየቀኑ እንኳን ባይሆን በሳምንት ሁለቴ ለመልቀቅ እሞክራለሁ። ስለምትከታተይኝ አመሰግናለሁ።

  • @MekyaMohammed-r7q
    @MekyaMohammed-r7q 3 місяці тому +1

    አረእኔምአልገባኝብሏል

  • @WubeyeNigate
    @WubeyeNigate 3 місяці тому

    ❤❤❤ተመችቶኛል..

  • @rabi-fu7pj
    @rabi-fu7pj 7 місяців тому

    ለቤትሽም ለሀገሩም አድስ ነኝ ቶቶሎ ልቀቂልን ውዷ

  • @Hayatnurodine
    @Hayatnurodine 6 місяців тому +1

    ሩጥ ምን ይባል ውዴ እሩኩድ ነው

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  6 місяців тому

      አዎ ልክ ነሽ እርኩድ ወይም እጅሪ ይባላል። በርቺ

  • @RAMAHAali-h4l
    @RAMAHAali-h4l 7 місяців тому

    በጣም ደስይላል ቀጥይበት ሁቢ❤❤❤❤❤

  • @hadiyamohammad9041
    @hadiyamohammad9041 4 місяці тому

    አረ በአላሕ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ክፍል ልቀቂልኝ አድስ ነኝ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  4 місяці тому

      ብዚ ቪዲዮዎች ከዚህ ሊንክ አሉ እያቸው
      www.youtube.com/@berekaberekettube2183

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 4 місяці тому

    እኔ 3 ወር አልገበኛም እየአልኩ እጨኔነቄለሁ ምን ትመክርኛላቹ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  4 місяці тому +1

      በየቀኑ አንድ ያረብኛ ቃል መርጠሽ በመደጋገም አጥኚ። ያለሽበትን አገር ፊልሞች ተከታተይ። ትችያለሽ። አምንብሻለሁ 🫂

    • @Madenah2030
      @Madenah2030 4 місяці тому

      ኢሻላ ህ🎉❤

  • @user-qs5em6gr7i
    @user-qs5em6gr7i 7 місяців тому

    ኹዝ ማላት ያዝ እጂ ውሰድ አይደለም ግን ሁድ ከሆነ ያዝ ማላት ነው

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 3 місяці тому +1

    ላሸከ ማለትምድነዉ. ዉዴ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  3 місяці тому +1

      ላ ሸክ ማለት ያለጥርጥር ማለት ነው
      ሸክ = ጥርጥር
      ላ = አይደለም ወይም አይ ማለት ነው
      በርቺ 🫂

    • @Madenah2030
      @Madenah2030 3 місяці тому

      @@berekaberekettube2183 አላህ ይጠብቅ ሽ ኑሩልን እንወድሻለን መሻላህ

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 5 місяців тому

    መቀየም ማለት ምን ማለት ነዉ ባረበኛ?

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  5 місяців тому

      አላውቀውም 🤦‍♀️... ስለምትከታተይኝ አመሰግናለሁ 🙏

  • @ZanbAa-i4t
    @ZanbAa-i4t 2 місяці тому +1

    አረ ግን ታዉ ተባበሩኝ ሣኡዲ ያላችሁ እህቶች ጥርስ ለመሣር ቅናሽ ሆስቢታል ካወቃችሁ

  • @Amina-th1ko
    @Amina-th1ko 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @SamiGotsh-xz6sn
    @SamiGotsh-xz6sn 7 місяців тому

    Arebi libya haqey

  • @ReuegErytg-ui7gh
    @ReuegErytg-ui7gh 7 місяців тому

    ማርዋ ለኔም ለምን እድህ ትላለቺ ምን አገባት ማለት ፈልጌ ነበር

  • @SomOne-j4j
    @SomOne-j4j 4 дні тому

    ማሻ አላህ

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq 4 місяці тому +1

    እረመላ,በሉኝ,ምንም,ሰምቸ,እረሰዋለሁ,ምን,ለድርግ

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  4 місяці тому +4

      ቃላቶቹን በደፍተር ላይ ጽፈሽ አስቀምጪ ስትረሻቸው ትመለሺባቸዋለሽ። አይዞሽ 🫂

    • @KedestA-rk5hq
      @KedestA-rk5hq 4 місяці тому

      ❤❤❤

  • @zemenaynega8858
    @zemenaynega8858 7 місяців тому

    ድምፀቱ ግን እንዴት ነው ምትናገሪውና ፁሁፉ ይለያል

  • @nigat-h8h
    @nigat-h8h 7 місяців тому

    Tlgram alsh wde

  • @EyrusalemEyrusa
    @EyrusalemEyrusa 7 місяців тому

    በናትሽ ቶሎ ልቀቂ

  • @Sebli-x7u
    @Sebli-x7u 6 місяців тому

    ኹዝ ማለት ዱባይ ዘወርበይ ማለት ነው

  • @Sebli-x7u
    @Sebli-x7u 6 місяців тому

    ፊ አለ ማለት አይደለም

    • @berekaberekettube2183
      @berekaberekettube2183  6 місяців тому

      አዎ ልክ ነሽ። እንዲሁም ቃላቶች እንዳጠቃቀማቸው ተጨማሪ ትርጉም ይኖራቸዋል። ለምሳሌ ፊ አል ጉርፋ ማለት በክፍሉ ውስጥ ማለት ነው። ስለተከታተልሽኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @HaytMohamed-qm2eh
    @HaytMohamed-qm2eh 7 місяців тому

    😂😂

  • @EnuwayDejene
    @EnuwayDejene 8 місяців тому

    ዋው

  • @فاطمهالثيوبي
    @فاطمهالثيوبي Місяць тому

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeHdhd-gk1ow
    @HeHdhd-gk1ow 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 2 місяці тому +1

    ዋው

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GuuVj
    @GuuVj 2 місяці тому

  • @CngCmhjk
    @CngCmhjk 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AtsedeKaa
    @AtsedeKaa 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @HeaaAthiopia
    @HeaaAthiopia 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlpnAsd
    @AlpnAsd 7 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RAMAHAali-h4l
    @RAMAHAali-h4l 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GuuVj
    @GuuVj 2 місяці тому

  • @Fathima-y8y
    @Fathima-y8y 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @GuuVj
    @GuuVj 2 місяці тому

  • @SenuYene
    @SenuYene 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @EtAs-y2s
    @EtAs-y2s 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤