Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የረፍት እንጀራ ይስጥሽ አአላህ ይጠብቅሽ
በርችውዴዎ፤እግዛአብሄር፤ይጠብቅሽ፥እናመሰግናለን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤️👍❤️👍❤️👍
💐💐💐💐💐💐💐
በጣም ምርጥ ነው ትምህርቶም ያቀረብሽው ስነ - ስዕፍ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላማን ይመልስላት መቼም በሀገራችን ተስፍ እንዳንቁርጥ ደሞም የኢትዮጵያ ሰላም መመለስ በእጃችን ነው እኔ እናንተ ብንጀምር ወደ ቀድሞ ሰላማ ትመለሳለች ለልጆቻችን ሰላምን ፍቅርን ብናስተምር ሀገራችን የማትለወጥበት ምንም ምክንያት የለም ።ዘረኝነት ጉጠኝነት ከሀገራችን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ አለም ነቅሎ ይጣልልን ሀገራችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ሀገር ያድርግልን በእውነት የዛሬው ይለያል ያቀረብሽው የእኔም ምኞት ነው ለውዳ ለሀገሪ ለአፈራ የእህል ዘር እንጂ ደም የማይፈስባት ሀገር እንድትሁን እመኛለሁ ደሞም ይሁናል ❤❤❤❤
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ውድ ኑሪልኝ ጥያቄዬን ስለመለሽ ደስስስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለው በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ.ሰላምነዉበርችልኝ,በጣም.አመሰግናለሁ.ጥሩትምህርት,ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🌹🌹🎉🎉🎉
شكرا استاذة .. انتي احسن استاذة
❤
اشكرك
Thank you
እንኳን ደህና መታሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
𝒃𝒆𝒓𝒄𝒉𝒊𝒍𝒏 𝒕𝒓𝒖 𝒆𝒚𝒆𝒕𝒆𝒎𝒂𝒓𝒌𝒖𝒃𝒆𝒕 𝒏𝒆𝒘 ❤❤❤❤❤
እይዞህ ግን አብሺር መስሎ ኝ
ልክ ነው። አብሽር ማለት አይዞህ ማለትም ነው። አንድ ቃል ብዙ ትርጉም ሊኖረው ይችላል። አመሰግናለሁ 🙏💐
ቤርችልን፡ጠናሽ፡ያብዛልሽ፡ፈጣር፡እውቀትን፡ይጨምርልሽ፡እናም፡ቋንቋው፡የሣውድ፡ነው
አዎ ባብዛኛው የሳውዲ ነው።
በርቺ የኔ ጂግኔት አወ ሚዲያን እንዲህ ለቅንነት እንጠቀምበት።ሰብስክብራይት አድርኳት።
ተሎ ተሎ ስሪ ማሬዋዋዋ
የኔ ውድ በአላህ ይሁንብሽ ስለባንክ ስራልኝ እህቴ
ስለባንክ ምን ለማወቅ እንደምትፈልጉ በዝርዝር ብትነግሩኝ እኔ ደሞ በበኩሌ በደምብ አድርጌ በዝርዝር ትርጉሙን እሰራላችኋለሁ። 💐🌻
❤❤❤❤❤
አመር ማለትስ
አህመር ነው?አህመር ማለት ቀይ ማለት ነው🫂❤️
አሩካ ማለት ሁቢ
ይቅርታ አላውቅም።
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የረፍት እንጀራ ይስጥሽ አአላህ ይጠብቅሽ
በርችውዴዎ፤እግዛአብሄር፤ይጠብቅሽ፥እናመሰግናለን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤️👍❤️👍❤️👍
💐💐💐💐💐💐💐
በጣም ምርጥ ነው ትምህርቶም ያቀረብሽው ስነ - ስዕፍ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላማን ይመልስላት መቼም በሀገራችን ተስፍ እንዳንቁርጥ ደሞም የኢትዮጵያ ሰላም መመለስ በእጃችን ነው እኔ እናንተ ብንጀምር ወደ ቀድሞ ሰላማ ትመለሳለች ለልጆቻችን ሰላምን ፍቅርን ብናስተምር ሀገራችን የማትለወጥበት ምንም ምክንያት የለም ።ዘረኝነት ጉጠኝነት ከሀገራችን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ አለም ነቅሎ ይጣልልን ሀገራችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ሀገር ያድርግልን በእውነት የዛሬው ይለያል ያቀረብሽው የእኔም ምኞት ነው ለውዳ ለሀገሪ ለአፈራ የእህል ዘር እንጂ ደም የማይፈስባት ሀገር እንድትሁን እመኛለሁ ደሞም ይሁናል ❤❤❤❤
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ ውድ ኑሪልኝ ጥያቄዬን ስለመለሽ ደስስስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለው በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉዴ.ሰላምነዉበርችልኝ,በጣም.አመሰግናለሁ.ጥሩትምህርት,ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🌹🌹🎉🎉🎉
شكرا استاذة .. انتي احسن استاذة
❤
اشكرك
Thank you
እንኳን ደህና መታሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
𝒃𝒆𝒓𝒄𝒉𝒊𝒍𝒏 𝒕𝒓𝒖 𝒆𝒚𝒆𝒕𝒆𝒎𝒂𝒓𝒌𝒖𝒃𝒆𝒕 𝒏𝒆𝒘 ❤❤❤❤❤
እይዞህ ግን አብሺር መስሎ ኝ
ልክ ነው። አብሽር ማለት አይዞህ ማለትም ነው። አንድ ቃል ብዙ ትርጉም ሊኖረው ይችላል።
አመሰግናለሁ 🙏💐
ቤርችልን፡ጠናሽ፡ያብዛልሽ፡ፈጣር፡እውቀትን፡ይጨምርልሽ፡እናም፡ቋንቋው፡የሣውድ፡ነው
አዎ ባብዛኛው የሳውዲ ነው።
በርቺ የኔ ጂግኔት አወ ሚዲያን እንዲህ ለቅንነት እንጠቀምበት።ሰብስክብራይት አድርኳት።
ተሎ ተሎ ስሪ ማሬዋዋዋ
የኔ ውድ በአላህ ይሁንብሽ ስለባንክ ስራልኝ እህቴ
ስለባንክ ምን ለማወቅ እንደምትፈልጉ በዝርዝር ብትነግሩኝ እኔ ደሞ በበኩሌ በደምብ አድርጌ በዝርዝር ትርጉሙን እሰራላችኋለሁ።
💐🌻
❤❤❤❤❤
አመር ማለትስ
አህመር ነው?
አህመር ማለት ቀይ ማለት ነው
🫂❤️
አሩካ ማለት ሁቢ
ይቅርታ አላውቅም።
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤