Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚያናድድ በዚ የጫካማር ተቡሎ በEBS በተላፈው መሰረት ቤተሰቦቼን አስቸግሪ 3 የተለያዪ ማሮች እዲልኩልኝ በተላለፈው ስርጭት ለይ አድራሻውን ወስጄ አስገዛው ነገርግን ማሩ እደጠበኩ አይደለም ያገኝሁት በእርድና በነጭ ስኳር የተቀየጠ ሆኖ አገኝውት በጣም አዘንኩ ነገርግን እኔ እደተሸወድኩ ሌላውም እዳይሸወድ በኔ በማቃቸው ለ100 ሰዎች አሳወኩ
ለመጀመሪያ ጊዜ ስጦታ ሲሰጡ ነጋዴው ወሎየ መሆን አለበት ወሎየ እጁ እጅም ነው ሰጪ ነው
ትንሽ እረፍት ሢባል አስፍሽ ድቅን ትንሱ የአስፍሽ ምትክ❤❤❤😢
😥😥 አባትና ልጅ ይመስሉ ነበር
ኧረ ትንሳኤ የአስፋው ጫፍም አይደርስ በመልኩ እንጂ የቀጠሩት ብቃት እንኳን የለውም ወይ ኮሚክ አይደል ወይ የፈጠራ ንግግር አያውቅ
ትንሽ እረፍትን ስወዴው ❤❤
ትንሸ እረፍት ሳይ አሰፍየ ትዝ አለኝ😢😢😢
ተንሱን ትንሺ እርፍት ላይ ሳየው አስፍየ ትዝ ዪላኛል
የእሱ ሀዘን ገደለኝ አፍፍፍፍፍ
ትንሡ እማትገባበት የለህምኮትንሽ እርፍትን ሥወደወ❤
አይትሱ ጎበዝ ማሩን በዳቦ ግጥሥ አድርገ አፈያ❤❤❤🎉🎉
አይ ሞት ሆዳሙ አይጠግብ ጉድጓዱ አይሞላ አስፍቲ ፈጣሪይ ይዘንልህ
ውውውው ሀራችንኮ ማር ናች አላህ ይጠብቅሺ ያረብ
በፈጣሪ መልሱልኝ የምኖረው በስደት ነው አገር ቤት በመጣው ቁጥር ማር ሳሊዝ አልመጣም ሼልፊው ላይ ተደርድሮ ያየውት ማር በአንድ እቃ ሁለት ከለር ነው የእኔም ሲቆይን እንደዚ ነው ስገዛው ቢጫ ነበረ ሲቆይ ጥቁር ሆነ በቃ ሱካር ነው ብዬ 😂😂ጣልኩት አስረዱኝ እውቀት የለኝም ካነበባቹ ❤
ትክክል ነሽ እህቴ እኔም 3 የተለያዩ ማር አስገዝቼ በ እርድና በነጭ ስካር ተቀላቅሎ አገኝሁት በጣም ያሳዝናል
ክክክክክ ደህና እደር ነውኮ ያላችሁት ሠውየውን ወይኔ በሳቅ
ወላሂ ትሱና ዘወትር አረበኞ በግሩ ሄደ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ስልክ ቁጥር የምታውቁ እባካችሁ
እነ ትሱ ግድ የላቹም በኔ ይሁንባቹ ጎራ በሉ ማዳም ቤት 😂😂🎉🎉🎉😂
አወ ይጡና ይይልን 😢አሰብኩት እዴት እደሚሆኑ😂😂😂😂
አረ ትሱ ልጅ አይገመትም 😂😂😂😂😂 ምን ያክላል አላለም😂😂😂😂😂
ወይ ትንሱ 40ኪሎ የገዛች ካስትመር VIP ሳትሰጥ አረብ 6ኪሎ ስገዛ VIP ትሰጣለህ 😂 ኮመንቱ ግን ስለምወድህ ነው ❤❤
ዘወትር በጣም ነው የምወድህ 💝ዲንፕልክ ደሞ 💞
አሥፍዬ ነብሥህ በሰላም ትረፍ ትንሽ እረፍት ትዝ አለኝ😭😭😭😭
ኸረ ትንሳኤ ለህፃን አይሆንም ኮልታፋ ያረጋችኋል እየጠየክ ሽጥ።
እስፍዬ ምንግዜም በልባችን ውስጥ እናስታውስሀለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንብ ምሥጋና አቀርባለሁ ለቸሩ ፈጣሪእኔን ላደረገኝ ለሠማይ በራሪይልቁንም ደሞ የኔ የንብ ሞያ ሢደነቅ ይኖራል በመላው ኢትዮጺያእኔን በኩበት ጭስ አፍነው በሳትየደከምኩበትን ማሬን ቆረጡት አለች
❤❤❤ደስ ይላል ግጥሙ
አላለቀም ጨርሽው ውዴ ግጥሙን አይት ቤትየን አስታወስሽኝ😢😢😢
ደስስስ ስትሉ❤❤😂😂
ለአበሻ 6 መቶ ኪሎ የሚሸጡት ለየሚኒ 1000 ሽ ሀራም ወላህ
ትሱ በጣም ነው የማጭበርብርው አበሻ ስለማይጭበርብርለት ነው ለማጭበርበር ይሞክራል 😂😂😂
ትንሹኮ የሳቃችን ምጭነው😂😂😂😂😂
ክክክህ😂 ትስበሀል ካይር ማላት ደና እደር ማላት ነው
እስተእድኩመላህ ነው ባረበኛ የሚባለው
ተስባህ አለል ኸይር በሚቀጥለው እንገናኝ ማለት ነው ከከከከከከከ ወይ አረበኛ አድራሻ አስቀምጡልን እባካችሁ ስኳር እየጨመሩ ተቸገርን እኮ
ትንሽ እረፍ አስፍዬ ነው ማስታው😢
እኔም 🥺🥺🥺🥺🥺
www.youtube.com/@Asefawwelela52
እረ በሁሉም የማር አይነት በኪሎ ዋገሠቸውን ሱቁ የት እንደሆነ አድራሻው አስቀምጠለልን እንጂ
ባትገዛው የሻልሀል ፌክ ነው ተሸውጃለው
አይ ትንሱ 😂😂😂ያተስ ከፋ ኢትዮቢያ ና የመን አንድ ነው እያለው አልሀምዱ ሊላ ብሉ እርፍ 😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናተ ኦርቶዶክስ ናችሁ ግን ለምን መስቀል የላቸም በጣም ይገርማል እኛ በስድስት ያልን በአርብ ሀገር በማትባችን አንደራድርም ማርያም እናተ ግን ኢትዮጵያ ምድር በኢቢስህ ክብ የላቹን ማርያም😢😢😢😢😢😢😢
ተስባላኬረ ማለት ደና ደረማለት ነው ሚባለወ ማሰላማ ነው 😂
አይይይይይይ ትንሽ እረፍት የአስፍየ ቀልዶች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትንሳኤ የማይመቸኝ ሰው
ትንሽ እረፍት ሲባል አስፊቲ መቸም አንረሳህ😢😢😢
ይህን ፕሮግራም አሥፍሽሢሠራ በጉጉትነበር የምጠብቀዉ አሁን እባየይመጣልአይይይሞት በተለይተሳየ ከምኑምበላይ ፆናቱንይሥጥህ ከባድነዉ ትዉሥታዉ
Wow, @19:43 😋😋😋
አባቴየም የኩበት ጢስ ሲያጨስባቸው ስለማይወዱ እረጋ ይላሉ ከዛ ማር ይቆርጥልናል
ውሽት ለታይታነው ማር የተቆረጠው ትንሻ ማር በስካር ትታሻለች
ጣል ጣል ተዝባለ ኸይር 😂አይ ትሱ አረብኛቹ ነፈርኩ😂😂
ስልካቹህን ፃፉልን
ወይኔ 🤣ትንሱዬ 😅ወይኔ ከንፈሬ አላለም 🤕
የመጀመሪያ ሀድያ ሲሰጡ አየሁኝ እስከ ዛሬ የሚሄዱበት ሲበሉባቸው ፊታቸው ጨው ይመስላል እንኳን ሊሰጡ እነዚህ ወሎዬ መሆነ አለባቸው 😂😂😂
Tinsu your Lip you don’t need Botox 🤣🤣🤣🤣🤣Oh you guys are strong 💪 Long life ❤ WOW 🤩
አረበኛ በእግሩ ሄዴ ትንሱ😂😂😂😂😂
ወይኔ ትንሣኤ 😂😂❤
መቅድ ለምን የለችም😢
ትንሽ እረፍት ከአስፋውጋ ነበር………😢😢😢😢😢😢
ሱቃችሁ የት ነዉ
ስልክ ቁጥር ኣላቹ?
እረ መቅድን አምጡልን😢😢
ወይኔ ማሮች ሲታምሩ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
አርበኛው😅😅😅😅😅አይ ትሱ😂😂😂😂😂
አረበኛዉ ተፈጨ ለጉድ 😂
🎉🎉😂 0:35
ለአረቡ ነጭ ማረ 100 ብረ ለሀበሻዉ 600 ብረ አረ ሽም ነዉ እንድኔ ለታዘባቹሁ ሰዎች ኮሜት አረጉልኝ
እኔ የሌባ አይነ ደረቅ ይሉሀል በሚድያ ላይ
ወይ ትንሱ 😂😂😂
አረበኛ ትርጉም ጠላሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳቦ በማር አፌ ውሀ ሞላ
Tensuye😂 adesua leje enkuan dehena metashe mkde betam tenfekeshale❤❤❤ hulachehunem wedachualhu❤❤❤❤❤❤
አስፍዬ ቢኖር ደሞ 🥲ምፅ ነብስህን ሰላም ያሳርፍልን አባቴ 🥲
አረበኛ በግሩ ሄደ🤣🤣🤣🤣
ወይኔ አረበኛ😅😅😅😅
With your bread you guys did good!!!!
አስጎመጅኝ😮
አስፈቴ😢😢
ረ የትነው ቦታው
የትነውንገሩን
ሣቅነውዛሬ፡ትሥባላኬር፡ደናደሩነው፡ትንሡ
ግን ለምን ታምታታ ላችሁ አድ ኪሎ 600 ሸጣችሁ ለየመኒዉ አድ ኪሎ ለምንድን ነዉ 1000 ሽ የሸጣችሁት
ትንሳኤ ወይ ኮሚክ አይደል ወይ ንግግርአይችል የኢ ቢ ኤስ ቁጥር ማሟያ... Acting schoolሂድEBS please pay for his school
ተንሱዬና አረብኛ ና ላስተምርህ😅😅😅
,አረበኛ😂😂
Wow baxmi arfi
ትንሳኤ ያላ አስፍሽ በዶ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝነውይሄም ስለለመድንእጅ
Yet akababi new yalut weym silkscreen stafulen.
Mobil nummer be lebschew jerba texfwal
ቦሌ ወሎ ሰፈር
Hii wendme namber yet ale efelgalow
ስልካቸዉን ተባበሩኝ
Woye tinsseeee😂😂😂😂
ማር ከሶስት አመት በላይ ነው ለልጅ። አንድ አመት ፍፁም አይመከርም!
1400😳😳😳😳😳😳auzu bilah malt ahun new
ሟርተኞች ደሞ ትንሱ ምን ያድርጋችሁ።
Adrasha silk ebakachu
Wow❤❤❤
😂😂6 ኪሎ 6000 ብር😂😂🙄🙄😳😳
Woyyi arbifa tinsu😂😂
❤❤❤❤
ከምርነውያሳቃችሁኝትስባአለኤርማለትደህናእደርማለትነው😂😂😂😂
Tal tal😂😂😂😂
ትንሱ ከአሥፊቲጋ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርጅናልኮአድለማሩየስኳርማትእየቀላቀለመንጋ ነጋዴ በርበሬውናጆሶውንምአልተዋችሁ
አስፍየ
ክክክክ
አይ ሞግሼ የሆድህ ነገር አይሆንልህም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂
Botawu yet new
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
❤😂
❤❤😂😂😂
በጣም የሚያናድድ በዚ የጫካማር ተቡሎ በEBS በተላፈው መሰረት ቤተሰቦቼን አስቸግሪ 3 የተለያዪ ማሮች እዲልኩልኝ በተላለፈው ስርጭት ለይ አድራሻውን ወስጄ አስገዛው ነገርግን ማሩ እደጠበኩ አይደለም ያገኝሁት በእርድና በነጭ ስኳር የተቀየጠ ሆኖ አገኝውት በጣም አዘንኩ ነገርግን እኔ እደተሸወድኩ ሌላውም እዳይሸወድ በኔ በማቃቸው ለ100 ሰዎች አሳወኩ
ለመጀመሪያ ጊዜ ስጦታ ሲሰጡ ነጋዴው ወሎየ መሆን አለበት ወሎየ እጁ እጅም ነው ሰጪ ነው
ትንሽ እረፍት ሢባል አስፍሽ ድቅን ትንሱ የአስፍሽ ምትክ❤❤❤😢
😥😥 አባትና ልጅ ይመስሉ ነበር
ኧረ ትንሳኤ የአስፋው ጫፍም አይደርስ በመልኩ እንጂ የቀጠሩት ብቃት እንኳን የለውም ወይ ኮሚክ አይደል ወይ የፈጠራ ንግግር አያውቅ
ትንሽ እረፍትን ስወዴው ❤❤
ትንሸ እረፍት ሳይ አሰፍየ ትዝ አለኝ😢😢😢
ተንሱን ትንሺ እርፍት ላይ ሳየው አስፍየ ትዝ ዪላኛል
የእሱ ሀዘን ገደለኝ አፍፍፍፍፍ
ትንሡ እማትገባበት የለህምኮ
ትንሽ እርፍትን ሥወደወ❤
አይትሱ ጎበዝ ማሩን በዳቦ ግጥሥ አድርገ አፈያ❤❤❤🎉🎉
አይ ሞት ሆዳሙ አይጠግብ ጉድጓዱ አይሞላ አስፍቲ ፈጣሪይ ይዘንልህ
ውውውው ሀራችንኮ ማር ናች አላህ ይጠብቅሺ ያረብ
በፈጣሪ መልሱልኝ የምኖረው በስደት ነው አገር ቤት በመጣው ቁጥር ማር ሳሊዝ አልመጣም ሼልፊው ላይ ተደርድሮ ያየውት ማር በአንድ እቃ ሁለት ከለር ነው የእኔም ሲቆይን እንደዚ ነው ስገዛው ቢጫ ነበረ ሲቆይ ጥቁር ሆነ በቃ ሱካር ነው ብዬ 😂😂ጣልኩት አስረዱኝ እውቀት የለኝም ካነበባቹ ❤
ትክክል ነሽ እህቴ እኔም 3 የተለያዩ ማር አስገዝቼ በ እርድና በነጭ ስካር ተቀላቅሎ አገኝሁት በጣም ያሳዝናል
ክክክክክ ደህና እደር ነውኮ ያላችሁት ሠውየውን ወይኔ በሳቅ
ወላሂ ትሱና ዘወትር አረበኞ በግሩ ሄደ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ስልክ ቁጥር የምታውቁ እባካችሁ
እነ ትሱ ግድ የላቹም በኔ ይሁንባቹ ጎራ በሉ ማዳም ቤት 😂😂🎉🎉🎉😂
አወ ይጡና ይይልን 😢አሰብኩት እዴት እደሚሆኑ😂😂😂😂
አረ ትሱ ልጅ አይገመትም 😂😂😂😂😂 ምን ያክላል አላለም😂😂😂😂😂
ወይ ትንሱ 40ኪሎ የገዛች ካስትመር VIP ሳትሰጥ አረብ 6ኪሎ ስገዛ VIP ትሰጣለህ 😂 ኮመንቱ ግን ስለምወድህ ነው ❤❤
ዘወትር በጣም ነው የምወድህ 💝ዲንፕልክ ደሞ 💞
አሥፍዬ ነብሥህ በሰላም ትረፍ ትንሽ እረፍት ትዝ አለኝ😭😭😭😭
ኸረ ትንሳኤ ለህፃን አይሆንም ኮልታፋ ያረጋችኋል እየጠየክ ሽጥ።
እስፍዬ ምንግዜም በልባችን ውስጥ እናስታውስሀለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንብ
ምሥጋና አቀርባለሁ ለቸሩ ፈጣሪ
እኔን ላደረገኝ ለሠማይ በራሪ
ይልቁንም ደሞ የኔ የንብ ሞያ
ሢደነቅ ይኖራል በመላው ኢትዮጺያ
እኔን በኩበት ጭስ አፍነው በሳት
የደከምኩበትን ማሬን ቆረጡት አለች
❤❤❤ደስ ይላል ግጥሙ
አላለቀም ጨርሽው ውዴ ግጥሙን አይት ቤትየን አስታወስሽኝ😢😢😢
ደስስስ ስትሉ❤❤😂😂
ለአበሻ 6 መቶ ኪሎ የሚሸጡት ለየሚኒ 1000 ሽ ሀራም ወላህ
ትሱ በጣም ነው የማጭበርብርው አበሻ ስለማይጭበርብርለት ነው ለማጭበርበር ይሞክራል 😂😂😂
ትንሹኮ የሳቃችን ምጭነው😂😂😂😂😂
ክክክህ😂 ትስበሀል ካይር ማላት ደና እደር ማላት ነው
እስተእድኩመላህ ነው ባረበኛ የሚባለው
ተስባህ አለል ኸይር በሚቀጥለው እንገናኝ ማለት ነው ከከከከከከከ ወይ አረበኛ አድራሻ አስቀምጡልን እባካችሁ ስኳር እየጨመሩ ተቸገርን እኮ
ትንሽ እረፍ አስፍዬ ነው ማስታው😢
እኔም 🥺🥺🥺🥺🥺
www.youtube.com/@Asefawwelela52
እረ በሁሉም የማር አይነት በኪሎ ዋገሠቸውን ሱቁ የት እንደሆነ አድራሻው አስቀምጠለልን እንጂ
ባትገዛው የሻልሀል ፌክ ነው ተሸውጃለው
አይ ትንሱ 😂😂😂ያተስ ከፋ ኢትዮቢያ ና የመን አንድ ነው እያለው አልሀምዱ ሊላ ብሉ እርፍ 😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤🎉🎉🎉
www.youtube.com/@Asefawwelela52
እናተ ኦርቶዶክስ ናችሁ ግን ለምን መስቀል የላቸም በጣም ይገርማል እኛ በስድስት ያልን በአርብ ሀገር በማትባችን አንደራድርም ማርያም እናተ ግን ኢትዮጵያ ምድር በኢቢስህ ክብ የላቹን ማርያም😢😢😢😢😢😢😢
ተስባላኬረ ማለት ደና ደረማለት ነው ሚባለወ ማሰላማ ነው 😂
አይይይይይይ ትንሽ እረፍት የአስፍየ ቀልዶች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትንሳኤ የማይመቸኝ ሰው
ትንሽ እረፍት ሲባል አስፊቲ መቸም አንረሳህ😢😢😢
ይህን ፕሮግራም አሥፍሽሢሠራ በጉጉትነበር የምጠብቀዉ አሁን እባየይመጣልአይይይሞት በተለይተሳየ ከምኑምበላይ ፆናቱንይሥጥህ ከባድነዉ ትዉሥታዉ
Wow, @19:43 😋😋😋
አባቴየም የኩበት ጢስ ሲያጨስባቸው ስለማይወዱ እረጋ ይላሉ ከዛ ማር ይቆርጥልናል
ውሽት ለታይታነው ማር የተቆረጠው ትንሻ ማር በስካር ትታሻለች
ጣል ጣል ተዝባለ ኸይር 😂አይ ትሱ አረብኛቹ ነፈርኩ😂😂
ስልካቹህን ፃፉልን
ወይኔ 🤣ትንሱዬ 😅ወይኔ ከንፈሬ አላለም 🤕
የመጀመሪያ ሀድያ ሲሰጡ አየሁኝ እስከ ዛሬ የሚሄዱበት ሲበሉባቸው ፊታቸው ጨው ይመስላል እንኳን ሊሰጡ እነዚህ ወሎዬ መሆነ አለባቸው 😂😂😂
Tinsu your Lip you don’t need Botox 🤣🤣🤣🤣🤣
Oh you guys are strong 💪
Long life ❤ WOW 🤩