አልቻልኩም 😭 በቃ ከፋኝ ብቸኝነት ተሰማኝ 😔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 4 місяці тому +427

    አዞሽ ፍቅርየ ፋፋ ደሞ አንተ መልካም ጡሩ ስው ነህ ይቅርታ አድርግላት
    ግን ፍቅር ዛሬ ጥርስዋ ተቀየረብኝ ለኔ ብቻ ነው ወይስ ተጎድታለች መስለኝ

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 4 місяці тому +262

    ፈቅርየና ፉፉ በጪራሺ መጣላት የለባቸዉም የምትሉ ሁለታቺሁም በአንዲ ስትመጡነዉ የሚያምረዉ😢😢😢🙌🙌

  • @mbet1840
    @mbet1840 4 місяці тому +47

    ፍቅርየ እሱ እኮ ቃል ገብቶልሻን ጥሩ ቦታ ሳደርሽ ብቻሽን እደማይተውሽ በዛላይ ልጁ መልካም አስተዋይ እና አዛኝ ነው ❤❤

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 4 місяці тому +3

      እውነት ነው ግን እኛ ኮ ቃላችን ኣናከብርም ኮ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 місяці тому +1

      ውድዬደምሩኝ

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 4 місяці тому +174

    የኔ ዉድ አችማ ደስታጅ ሀዘን አይገባሽም የምትሉ😢

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl 4 місяці тому +86

    ፍቅር ስትከፋ የሚከፋዉ ፍቅር ስስቅ የሚስቅ ብቻ ላይክ አድርጉኝ 😥😥ፉፉዬ አሳላት

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +183

    ፍቅርን የሚወድ ብቻ👍👍

  • @MahletTlahun-u7i
    @MahletTlahun-u7i 4 місяці тому +18

    አይዞሽ ፍቅርዬ እሱንም ደግሞ ተረጂው ስለሚያፈቅርሽ ነው❤❤❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 4 місяці тому +74

    ልጁ በጣም ነው እሚጠነቀቅልሽ አንች ፍራኩን አከበድሽው በቃ ይቅርታ አድርግላት ፉየ መልካም ሰው

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +1

      ዉድ ደሚረኝ

    • @ToybaMohammed-c8t
      @ToybaMohammed-c8t 4 місяці тому +2

      ,ሳህ

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 4 місяці тому +2

      @@ToybaMohammed-c8t የምር ጎበዝ ነው እደዛ ስታስጨንቀው ከካሜራ ልውጣ ሲላ ት እረግጠህኝ እደሔድክ ነው እምቆጥረው ተመለሰላት እሷ ምንም አልመሰላትም ነበር

    • @SoSo-bm7pg
      @SoSo-bm7pg 4 місяці тому +2

      ፉየ ይቅርታ ኣድርግላት አባክህ 😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰው ይሳሳታል አና አንተ ደሞ መልካም ሰው ነህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@SoSo-bm7pg ደምሪኝውደ❤

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye 4 місяці тому +6

    አንቺ ጠንካራ ነሺ አይዞሺ ተመጣም ይምጣ ታልመጣም እደቀደመዉም ጠንካራ ነዉ መሆን ፍቅርየ❤❤❤❤❤❤❤ እልልቶ አይዞሺ ፋፋ ደሞ ተመለስጂ የተሰበር ልብ መልሰህ አትስበራት

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 місяці тому +410

    ፍቅርየ ስትከፋ የሚከፋው ብቻ ላይክ የፍቅር አድናቂወች ኑ ወደቤቴ እናበረታታት😢😢😢 😭🙏

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +30

    አብሽሪ የኔልዪ ቀጣላርጋት ብሎነዉ መቼም አይጨክን ፉፉዬ መልካም ና ጥሩ ልጅነዉ የምትሉ❤❤❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 4 місяці тому +2

      ይታረቃሉ ኢሻአላህ ደምሪኝ እህት ❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 місяці тому +51

    ፉፉዬ የኔ ቅን ይቅርታ አድርግላት ፍቅርዬ ደሞ ሁለተኛ እሱን የሚያስከፋ ነገር አታድርጊ እሱ እንደ እህቱ በስስት ነው የሚያይሽ ማርያምን እሱ በጣም ቢቀርብሽም ከቅንነት ያችን ጥሩ ነገር ከመመኝት ነው እኔ የሚመስለኝ ስለዚህ ሰው ቢሉሽ ሁለተኛ በፍቅር ነገር አትፈትኝው ፉፉዬ ደሞ ሁለተኛ እደዚህ እዳታደርጊ ብለህ ይቅርታ አድርጋት አች ደሞ እግሩ ላይ ወድቀሽ እቤቱ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂው ።

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 4 місяці тому +6

    ፉየ ስለሚወድሺ ነው እሱው እውነታውን እያአወራ አች ስቀልጅ ለዛ ተናዶ ነው ፉዬ ይበቃል ፍቅርየ የተጎዳ ልብ ነው ያአላትአትጉዳት

  • @አሜን19
    @አሜን19 4 місяці тому +40

    አይዞሽ በመዋደድ ውስጥ ኩርፊያ ማጣፈጫ ቅመም ነች ምክንያቱም ያ ሠው ምን ያህል እደሚያጎል ማሣያ ናት። የሚስማማ ላይክ አድርጉ።

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 4 місяці тому +86

    ፉፉ ይቅርታዋ ትቅብላት በአላህ 🎉🎉❤ፍቅርዬ አይዞሽ በርቺ የምትሉ🎉

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 4 місяці тому +8

    በቃ እሱም በሀይማኖቱ ይፈልግ አንችም እንደዛው ሲጀመርም በእሥልምና አይፈቀድም አሥር ግዜ መተቃቀፍ ሀራም ነው በደንብ ያሥታውቃል ያፈቅረርሻል አላህ ይርዳቹ ሁለታቹንም አሚን።

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 місяці тому +38

    ፍቅርዬ አይዞሽ የኔ ዉድ ፉፉ በአንች አይጨክንም ከቤት ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂዉ

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g 4 місяці тому +8

    ፍቅርዬ አይዞሽ አብሽሪ ፉፉ በጣም ጥሩና የዋህ ልጅ ነው በይቅርታ ያምናል እና ፉፉ እባክህ ይቅርታ አድርግ ደሞ ይቅርታ መጠየቅ ሆነ ማድረግም ትልቅነት ነው በቃ ፉፉ ስትሰቁ ስትጫወቱ ነው ማየት ምንፈልገው እባክህ በቃ እሺ በአላህ 🙏😢😢😭

  • @mubetube2
    @mubetube2 4 місяці тому +77

    አንድ ላይ ነዉ የሚያምርባችሁ❤

    • @bedriyayesuf-r3o
      @bedriyayesuf-r3o 4 місяці тому +3

      ግንኮ ሀይማኖታቸው አድ አይደለም ማለት ሣሥባቸው ሁለታቸውም ይፋቀራሉ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 4 місяці тому

      በትክክል

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 місяці тому +1

      የነረ ወድ በጣም ነዉ የከፋኝ ማርያምን ጥርሷነሰ ምን ሆና ይሆን

    • @mubetube2
      @mubetube2 4 місяці тому +2

      @@selam-dp6be አይክፋሽ ዉዴ ሁሉም ይስተካከላል🥰

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 місяці тому

      @@mubetube2 ኡፍፍፍፍፍፍ ደግሞ ማታ ለሜንድነሰ ነዉ የምታመሽዉ የኔ ዉድ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 4 місяці тому +4

    ሁለታችሁም ትፈላለጋላችሁ ለዛ ነዉ ስለ "ፍቅር" ልባችሁ ስስ የሆነዉ።አይዞሽ የኔ ሴት ❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 місяці тому +89

    ፉፉዬ ወንድማችን በቃ ይቅርታ አድርግላት በማሪያም እኛ አንተ አለህ ከጎኖብለን ስናበቃ አረበፈጠረክ ፍቅርዬ ይቅርታ ጠይቂዉ😢😢😢

  • @Samiri-l5z
    @Samiri-l5z 4 місяці тому +16

    ፉፉ በቃ ይቅርተዎን ተቀበላት😢🙏ፍቅርዬ ግን ጥርስሺን ምን ሆነሺ ነው 🥺የኔ ውዲ

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 4 місяці тому

      እኔም የጥርሷ ነገር አሳስቦኛል የተሸረፈ ይመስላል 😢

    • @Samiri-l5z
      @Samiri-l5z 4 місяці тому

      @@fekihamuhamed5447-l7n አዎ🥺

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 4 місяці тому

      አዎ 😢

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 4 місяці тому +85

    ፍቅር ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋሽው በፍቅር ስሜት አይቀለድም ስሜት እንዳለው ግልፅ ነው

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 4 місяці тому +24

    ፍቅር የምር ይሁን ቀልድም ስትጎዳ ማየት አንፈልግም እምትሉ ✋

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 місяці тому +54

    ፉፉዬ ይቅርታ አድርግላት እኛ ደስታችሁን ብቻ ነው የምንፈልገው አንተ ዋናዋ ነህ ፉፉዬ ይቅርታ አድርግላት በአንድ ላይ ኑ 🙏❤️❤️

  • @selamhalie4403
    @selamhalie4403 4 місяці тому +2

    ማርያምን በጣም ከፍቶኛል ፍቅርየ ምን ሁና ነዉ ጥርስዋ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በጭንቀት ኦንቅልፍ ራሱ እምቢ አለኝ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 4 місяці тому +88

    እኔም ከመዳም ጋር ተጣልቼ ደብሮኛል አይዞሽ ፍቅርዬ😢😢

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 4 місяці тому +9

    ወይኔ የኔ ፍቅር አችማ ማዘንየለብሽም 😢😢😢😢

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 4 місяці тому +12

    ፉፉየ በጣም ትግሥተኛ ነው የዋህም ሥለሆነ ቶሎ ይከፋዋል ፍቅርየ አንቺም ፕራንክ አቁሚ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +427

    ፉፉዬ በፋጣራክ ፍቅርዬን አዳራ ያምትሉ ለይክ ወላሂ መቼም ቢሆን ፍቅርን ሊካፋት አፋልግም😢😢😢

  • @neimaseid-d4e
    @neimaseid-d4e 4 місяці тому +4

    አረ ፉፉየ በአላሄታረቃት ፍቅርየ ደግሞአትከፊብን😢😢😢

  • @rabiyatub
    @rabiyatub 4 місяці тому +70

    የኔዉድ ሀይማኖታችሁኮ ይለያያል😢😢😢እስኪ የምቶዷት👍👍👍

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 4 місяці тому +3

    እኔ እራሱ ፉፉ ናፍቆኛል ማርያምን❤❤ ግን ፍቅርዬ ጥርስሽ ተቀይሮብኛል በሰላም ነዉ😢

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 місяці тому +100

    አይዞሸ ፍቅርዬ❤❤❤ የፍቅር አድናቂዎች እሰኪ ላይክ ግጩጭ😢😢

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    አረ ፉፉ በቃ ይቅር በላት :አንተማ አስተዋይ ልጅ ነህ እኮ የኔአባት 😢ደሞ ፍቅርየን ታውቃታለህ ጎበዝ ልጅ እንደሆነች በርግጥ በደንብ ተረድቸሃለሁ ግን ፍቅርም ሰውናትና ትሳሳታለች ፉፉየ ፍፁም አይደለችምና በሚለው አስበው pleas😢

  • @nardi8713
    @nardi8713 4 місяці тому +116

    እንዴ ኧረ ፉፉ ፋቅርን የምር ያፈቅራታል መሰል😢😢😢😢ፋቅርዬ ያቺን መከፋት አንወድም የኒ ወርቅ❤❤❤❤

    • @zaza-p4k
      @zaza-p4k 4 місяці тому +7

      ያፈቅራታል እንጂ

    • @XayadXayad-h4c
      @XayadXayad-h4c 4 місяці тому +2

      😢😢😢

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 місяці тому +6

      ይወዳታል

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 4 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 4 місяці тому +4

      ቢያፈቅራትስ ምንችግርአለው ፍቅርእኮሀያልነው

  • @meditube147
    @meditube147 4 місяці тому +24

    ፉፉ ይቅር በላት አብራቹ ስትሰሩ ያምርባችዋልአብራቹም ታድጋላቹ የማይሳሳት ሰው የለም ይቅር በላት በይቅርታ የምያምን ሰው ሁሌ አሸናፊ ነው የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @ChowyaAli-jw1wkhhii
      @ChowyaAli-jw1wkhhii 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤😂😂😂🎉🎉😂😂❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 місяці тому

      ውድዬደምሪኝ❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 4 місяці тому +10

    የኔ ፍቅር ፍቅርዬ ምንም አላጠፍሽም ፕራክ ነዉ ሲባል ካልገባዉ ተይዉ አንች ጀግና ሴት ነሸ ጠንክረሸ ስሪ ይህ ምንም አያስከፍም እሱስ ፕራክ እያደረገሸ አይደል አትጨነቂ

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 4 місяці тому +7

    ፉፉየ ፍቅርየን አደራ እድትከፋ አንፈልግም እምትሉ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +27

    ፉፉ ማርያምን እያለቀስኩኝ ነው ፍቅርዬ ስታወራ ያየኃት በሷ ትጨክናለህ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላውቅም ነበር የእውነት አስከፋከኝ ፍቅርዬ ማን አላት ብለህ ነው ብቻዋን መሆኗን እያወቅክ ከሷ የምትርቀው😭😭😭😭😭😭

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 місяці тому +3

    ፍቅርየ የኔ ወርቂ የኔ ጣፋጭ አንች ሰትክፍ ይከፋናል አይዞሸ ርግጠኛ ነኝ ይመጣል ፉፉ ደሞ በናትክ በቃ ይቅሪታ አርግላትና ታረቁ ፉፁም ሰዉኮ የለም ተሳሰታ ይሆናል ግን ደሞ በቃ ከይቅርታ በላይ የለማ ፉፉየ እንወድሃለን አብራቹ ሰተሆኑ ነዉ የምያምር 😢❤❤

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh 4 місяці тому +78

    ፍቅርዬ በመጀመርያ በሰዉ አትመኪ በእግዚያብሔር ተመኪ ሲቀጥል ደሞ በጓደኝነት ከሆነ እንጂ በፍቅር እንዳትቀጥሉ ከሰዉ ይበልጥ ሀይማኖትሽን አፍቅሪ ፋፉም እንደዛዉ በጓደኝነት ከሆነ ፋፉዬ ይቅር በላት😢

  • @ሀዬየአሶሳዋ
    @ሀዬየአሶሳዋ 4 місяці тому +3

    አይዛሽ ፍቅርየ በርግጥ ጥፉተኛ ነሽ በፊቅር አይቀለድም ፊየም ይቅር በላት ሁለታችሁም ታምራላችሁ እወዳችሀለሁ❤❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 4 місяці тому +51

    ፉፉ በቃ ይቅርታ አድርግላት ሙስሊም አያኮርፍም ፍቅር አይዞሽ ጀግና ነሽ

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 4 місяці тому +29

    ልጁ እኮ ወንዳወንድ ነገር ነው ባትናፍቂው ነበር የሚገርመው ❤

  • @emebetdagne-zk2kp
    @emebetdagne-zk2kp 4 місяці тому +3

    ፉፉፉፉፉ ይቅርታዋነ ተቀበላት በናንተ መካከል እንደዚህ አይነት ክፍተት መኖር የለበትም። plleas ffffuuu🙏🙏🙏🙏

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 4 місяці тому +22

    አይዞሽ ፍቅርዬ የኔ መልካም 😢😢😢😢ፍቅርን የምትወዱ ደምሩኝ ጋይስ አይከፈልበትም ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому +3

    ፍቅርዬ አይዞሽ የኔ ማር እሱ በጣም ነው ሚጠቀቅልሽ እና አቺም አስተውይ ደሞ በስሜት አትምጪ ፋፉዬ የኔ ወድም ይቅርታ አርግላት😊❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 4 місяці тому +14

    ፍቅር የእኔ ማር አይዞሽ ሁለተኛ እዳታስከፊው እየተመካከራቹህ ስሩ እኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር የቀየምሻል ብየ ሀይማኖትሽን ጠብቂ ለአንች ብየ ነው የዩቱብ ዘበኛ የሆንኩት ልብሽ ተሰብሮ ማየት አንፈልግም በኮሜት እንኳን ሲወቅሱሽ በጣም ነው እማዝነው ፍቅር ፉፉ ደግሞ ስለጓደኝነታቹህ ይቅርታ አድርግላት ፉፉ አንተ እኮ ምርጥ መከተዋ ነህ😍😍😍

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 4 місяці тому +4

    ፍቅርዬ ላይንና ለወዳጅ ትንሽ ይበቀዋል ፍፉ በቃ ተረዳት ይቅርታ አድርግላት

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 4 місяці тому +25

    ፍቅርዬ የኔ ጣፋጭ ሲከፋሽ አልወድም 😢😢😢 ፉፉዬ ፍቅር አታስከፋብን😢❤🎉❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому +3

    አባባሉ ተመቸኝ ሰባት ግዜ ለካ አንድ ግዜ ምታ 😊ፍቅር እና ፋአድ አብረው ሲሆኑ ሲሰሩ ነው የሚያምርባችሁ ፋአድ ለአንች ፈግ ማለትና ሁሌም ይጥራል
    ፍቅር ይጠቅማታል ብሎ ካሰበ ለአንች ሁሉንም ነገር ካደረገልሽ አሁንም ይቅርታ ያደርግልሻል አንችም ተረጋጊ
    ታስፈልጋታለህ ቀኝ እጇ ነህ ሰምተሀል ቶሎ ይቅርታውን ተቀበል ፋአድ ዋ😅😅 እቢ ካልክ ሰላማዊ ሰልፍ ነው የምንወጣው

    • @ssh6539
      @ssh6539 4 місяці тому

      ጥሩኝ ስትወጡ ሰልፍ

  • @ahilamYimer-fe7ue
    @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому +64

    ፉፉየ በአላህ ይቅርታ አድርግላት❤❤ ማን አላት ያላተ❤

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 4 місяці тому +1

      ምንሁነዉነዉ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 11:20

    • @Fufutube-_x8ot
      @Fufutube-_x8ot 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому

      @@Hayat1998-c4l ፖራክ አርገዉበፍቅር ጉዳይ ተቀይሞ ስሜት ስለሆነ ተቀየመ ትክክልነዉ እኔራሱደግጫለሁ

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 4 місяці тому

      ደምሪኝ የኔዉድ

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 місяці тому +5

    ፉፉዬ ይቅርታ አድርግላት እኛ ደሰታችሁን ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 4 місяці тому +22

    ፉፉየ በአላህ ይቅርታ አርግላት 😢 ፈቅር አይዞሺ 😢😢🎉🎉🎉

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 4 місяці тому +1

    አብሽሪ ፍቅርየ እቤቱ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቄው እንደዛ ማድረግ አልነበረብሽም እሱ ጥሩ ነገር እየተመኘልሽ ፉፉ ይቅርታ አድርግላት ፈቅር ስትስቅጆ ስተከፋ ማየት አንፈልግም

  • @medilove1152
    @medilove1152 4 місяці тому +14

    ሲከፋሽ አሎድም ፉፉዬ ዉንድም አለም ይቅረታ ትልቅነት ነዉ ገና ብዙ ነገረ አንጠብቃለን ከናንተ አዉዳቹዋለዉ ።

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 4 місяці тому +1

    ውዴ ተረጋጊ ትንሽ ጊዜስጪው ተናዶብሽ ነው ሚሆነው እጂ ዘግቶሽ ውይም ተቀይሞሽ አይሆንም አንችም አይዞሽ ፍቅርዬ ስታዝኝ ማየት አነፈልግም❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +19

    አይዞሽ ፈቅርየ ፉየ ይቅረታ ማድረግ ትልቅነት ነው ይቅርታ በላት ቅመሞችየ ዳይ ወደ 100k 👍👍

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +1

    አችኮ ጀግናነሽ ፍቅርዬ ተከፍታ እዳናይ እምትሉ በላይክ ይሁንእጂ አንች ጠንካራ የሴቶች አርያ መሪነሽ የኔ ቆጆ ደሞ አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 4 місяці тому +105

    እስኪ ፍቅርናፉፉ ሲጣሉ ይከፋናል የምትሉ👍👍👍አይዞሽ ፍቅርዬ ፉፉ ናላት ፀብ የሰይጣን ነው

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 4 місяці тому +1

    ፉፉየ ይቅርታ አድርግላት ወንድሜ ፍቅርዬ የኔቆንጆ ሁለተኛ እደዝህ አይነት ፕራንክ እዳታደርጊ በጣም ይደብራል እሱ ልክ እደህቱ በስስት ነው የሚያይሽ

  • @selame3757
    @selame3757 4 місяці тому +22

    ፍቅርዬ ደግሞ እናተ ምንሆናችዉ ድጋሚ እዳታለቅሽ ኣደራ🥺🥺🥺 ነኔ እናት ፊቷ ባዴዉ ክዉ ኣለ ቤቱ ሂጅ ክልክ ካልመለሰልሽ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 місяці тому +5

    ፎአዴ አንቺ እንድትካፊ ስለመይፈልግ አብሽሪልኝ እመጣል ፍቅርዬ እሱ ከራሱ በላይ የንቺን ደስታነዉ መያት ያሚፈልገዉ ስለዝ እመጣል ኢንሻአላህ😢😢😢😢

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 місяці тому +9

    የኔ እናት አይዞሽ ይታረቅሻል ሁለታችሁም ላይ ፍቅር በውስጣችሁ አለ ታስታውቃላችሁ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 4 місяці тому

    ፍቅርዬ ግን አድ በጣም ያሳሰበኝ ነገር አለ ማሪያምን እሱም ጥርስሺን ምን ሆነሺ ነዉ 😢😢😢😢 የኔ ጠካራ ፉፉ ደሞ ይቅር ለእግዚያብሄር ተባባሉና ነገ አብራችሁ ነዉ ❤❤❤❤🎉

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 4 місяці тому +21

    Fuad dhifama godhif brother 😢😢😢

  • @MereamMuhammed
    @MereamMuhammed 4 місяці тому +8

    በአላህ ይቅርበላት ፉአድየ ከይቅርታበላይምንምየለ🎉🎉🎉

  • @TigistBelete-wx2wz
    @TigistBelete-wx2wz 4 місяці тому +28

    አይዞሽ ፍቅርዬ ፋፉ ይቅርታ አድርግላት

  • @ማመስገንነውልማዴ
    @ማመስገንነውልማዴ 4 місяці тому +1

    ፍቅርየ ስከፍሽ ኣልወድም ፉፉም ስትከፋ ማየት ኣልፈልግም በናታቹ ታረቁ እኔም ፍቅርብቻሽን ስትመጥ በጣም ከፋኝ ማርያምን 😢😢🎉🎉

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 4 місяці тому +30

    ፍቅርየየ የኔ ስስት😢😢 እሱም ፕራንክ ሊያደርግሽ ፈልጎ ነው❤❤❤

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 4 місяці тому +2

    ፉፉዬ እኔም እዬጠቀዬምኩህ ነዉ የኔመልካም ወድም ትግስተኛ አለምርክም ነበር 😢😢🥺🥰ደሞ ስልክ አሳልኝ መልስልኝ ❤❤❤😢😢ወላሂ ከፋኝ ፉፉዬበፍቅርዬማ አትጨክንምኮ እደትዛሬ አስቻለህ 🥺🥰😢ስልክ አሳልኝ እሽይቅርታዋንም ተቀበላት ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ ❤❤❤🙏🙏😢አይዞሽ ማማዬ

  • @Gucv-ys8nv
    @Gucv-ys8nv 4 місяці тому +53

    የጀመሪያነኝ ላይክ አርጉኝ አይዞሽ ፍቅርየ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 4 місяці тому +1

    ፉፉዬ የኔ ጀግና መልካም ሰው ይቅርታ አድርግላት አትጣሉ ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ ትታረቃላቹህ እሱ ባችአይቆርጥም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZabibaZa-y5w
    @ZabibaZa-y5w 4 місяці тому +56

    ግን በጋደኝነት እንጂ ሌላ ነገር ባታስቡ ጥሩነዉ ብዬ አስባለዉ ምክንያትም ገናናቹ ደሞ አንድላይሆናቹ ቦሀላ ተለያይታቹ ከምትጎዱ ልጆች ናቹ በዛላይ የሀይማኖት ልይነት አላቹ በነገረችን ላይ በጣም ነዉ የምወዳቹ 👍👍👍👍❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +3

      ዉድ ደሚሪኝ 12:21

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if 4 місяці тому +1

      እኮ እኔምግራገባኛ በማሀል ሀይማኖት

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 4 місяці тому +1

      ሁሉም ዩቱቦሮች ሩጦ ወዴ ፍቅር❤😂

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 місяці тому +2

    ፍቅርዬ ወዬ ወዬ በይ 😂የኔ ቆንጆ ሰላም ነው ይመጣል አይዞሽ ባንቺ አይጨክንም መልካመ ሰው ነው ❤ፍቅርዬ ቆንጆ ነሽ ከምንም በላይ ድምፅሽን ❤ መልክሽ በጣም አንዲያምር ጥርሽን አሳስሪው ፍጭት እየሰፋ ሄዶ መለክ ያበላሻል ቶሎ በልጅነትሽ አሳስሪው ቆንጆ ነው የሚሆንልሽ እንደ ምክር ነው

  • @teje7615
    @teje7615 4 місяці тому +21

    አይዞሽ ፍቅርዬ ፉፉዬ በእናት ታረቃት እባክ ልመንህ❤❤

  • @MedinaSied-m5g
    @MedinaSied-m5g 4 місяці тому +1

    ፍፍፍፍ,ይቅረታ,አርግላት
    በአላህ❤❤❤ፈቅር,አይዞሺ,ሁሉም,በጎ,ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 4 місяці тому +24

    ደግአረገሽ ፍቅር በደካማጎንነዉየመጣሽ እንደሚወዲሽ እንደሚያከብርሽ እያወቅሽ በሠዉስሜት አትቀልጂ አናደሽኛል

    • @SamriT-dc2gb
      @SamriT-dc2gb 4 місяці тому +3

      በጣም በማይቀለድ ነው የቀለደችው

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 місяці тому

      @@SamriT-dc2gb ያፈቅራታልወላሂ ግንየቸገነገርአለ ተደናገጠ እኮስታፋጠዉ

    • @ሁሉምነገርየልፈል
      @ሁሉምነገርየልፈል 4 місяці тому +8

      የረብ ለፍቅሪዬ እስልምናን ይወፍቀት አድ የድርገቸዉ

    • @suuyyy4150
      @suuyyy4150 4 місяці тому

      ወድ ገሀነም ነው የምትመኝላት እናንተው ግቡበት ትክክለኛው ሀይማኖት ላይ ናት ​@@ሁሉምነገርየልፈል

    • @suuyyy4150
      @suuyyy4150 4 місяці тому

      ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 4 місяці тому +19

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ አችማ አትከፊ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ የኔ አንገታም አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 4 місяці тому +24

    የኔማር ፍቅርዬ ስጠብቅሸ መጣሽልኝ ፉፉዬ የኔ መልካም እባክህን ከጎኗ አትራቃት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 4 місяці тому +1

    የኔውድ እራስሽን ጠብቂ ድጋሜ እንዳትጎጅ
    ያው ሁለታቹም ደስ የምትሉ ጥንድ ትሆናላቹ ግን ደግሞ በማሐላቹ ትልቅ ልዩነት አለ ከምንም በፊት ሀይማኖታቹን አስቡ ማለቴ እናተ ብትስማሙ እንኳን ቤተሠብ ላይስማማ ይችላል ሶ ራስሽን ጠብቂ አደራ ድጋሜ በፍቅር አንዳትጎጅ❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +39

    ወይኔ ፉፉ በኔ ጨክኖ አላናግርም አለኝ እንዳትይኝ ብቻ💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Made262
      @Made262 4 місяці тому

      ብራክ ሊያረጋትነው😂😂😂

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc 4 місяці тому +1

    ፉፉ❤ያፈቅርሻን❤❤😊ፋዱሻዬ አችም እኮ ታፈቅሪው አለሽ 😊ያስታውቅባችሆን ❤ተደመሩልን ታምራላችሁ❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 4 місяці тому +37

    ምን ሆንሽ እህት አለም ስትስቂ ነዉ የሚያምርብሽ ሁልግዜ ሳቂልኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 місяці тому

      ፕራንክ አድርገዉ በዛዉ ተቀይሟት ነዉ

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому

      ​@ghghደምሪኚዉዴghh217

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 4 місяці тому +1

    ፉፉየ ይቅርታዋን ተቀበላት እኛ የናተን አብሮነት በጣም እንፈልጋለን

  • @Alem1921
    @Alem1921 4 місяці тому +47

    እርግጠኛ ነኝ ለማለት ይከብዳል ግን ላንቺ የፍቅር ስሜት ያለዉ ይመስለኛል

  • @WorkuAMELMAL
    @WorkuAMELMAL 4 місяці тому +1

    ፍቅርየ ጥርሳ ምን ሁና ነዉ ነዉ ለኔ ብቻ ነዉ አይዞሽ ትታረቃላችሁ ፉፉ ጥሩ ልጅ ነዉ❤

  • @ngd-p9t
    @ngd-p9t 4 місяці тому +86

    ፉፉ ታው በማሪያም አታስከፋት ፍቅርዬን አትከፋባት ወንድሜ አንተኮ መልካም ሰው ነህ ታው ይቅርታ አርግላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminetube7843
    @aminetube7843 4 місяці тому +3

    አይዞሺ ፍቅርዬ ግን ጥርስሺን ምንሁነሺ ነው 😢 አይኔውይስ ቅመሞችዬ

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 4 місяці тому +14

    ፍቅርየ ወላሂ አጥፍተሻል ዉደ በፍቅር ፕራክ አትደራረጉ ደግሞ ይቅር ይልሻል ፉፉየ በጣም ሚስኪን ነዉ

  • @sadhalsadh8209
    @sadhalsadh8209 4 місяці тому +1

    ዛሬ ደግጫለሁ ፍቅር ጥርሰሸን ምን ሆነሽ ነው ኮመተሮች አጥብቀችሁ ጠይቆት የሰው አይን በላት መሰለኝ ውይም እድስቅ የማይፈልግ ሰው አለ ከሰው ጋረስ ተጣልታ ነው ግራ ገባኝ አሳዘነችኝ አብሸር ፍቅር ገና ትሰቃለሽ መሰተካካል ይችላል አች ደህና ሁኝ እንጂ

  • @zd2543
    @zd2543 4 місяці тому +6

    አይዞሽ ፍቅርየየየ አትከፊብን ፉፉየ የኔ የዋህ መልካም ወንዲማችን ይቅርታ አዲርግላት እባክህ 😢😢

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 4 місяці тому +1

    ፍቅርዬ አይዞን እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ ፉፉ ለግዜዉ ተናዶብሽ እንጂ አይጨክንም ይቅር ይልሻል

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 4 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፍቅርየ አይዞሽ ይመጣል ባንቺ አይጨክንም ምክንያቱም በትንሽ ነገር አይጨክንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማየልጅብሶተኛዋአልሀምዱ

    እዴትነው ወላሂ አገቷ እደሚምር ሱብሀን አላህ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 4 місяці тому +4

    አይዞሽ ፍቅርዬ አንች ጀግና ነሽ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ወደፊት ነው ፍቅርዬ ሰላም ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +1

    ፉፉ በምታምነው አምላክ ይዝያላው ፍቅርዬ አታስከፋት አዳራ በናትክ የኔ ጣፋጭ ከፍቶሽ እንዳላይ ፍቅርዬ እዎድሻለው 🥺😢♥️♥️

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 місяці тому +137

    የፍቅር ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ 100k አስገቡኝ

    • @ፍቅር-ወ3ሰ
      @ፍቅር-ወ3ሰ 4 місяці тому

      አረ እፈሪ በሰዉ አካወንት😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ፍቅር-ወ3ሰ
      @ፍቅር-ወ3ሰ 4 місяці тому

      እፈሪ፣፣🥺🥺🥺🥺🥺😤😤😤😤😤

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 4 місяці тому

      Tishe ayinafame kaze wece ruta sere hedashi lamlige kototi tilate ayine afere setelu nebre eko echine tinishe lije

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 місяці тому +2

      ግን ፍቅር ጥርስዋ ምን ሆነሽ ነው😳

    • @seadayoutube4052
      @seadayoutube4052 4 місяці тому

      የመዳም ሸቅመሞችንም አሳድጋቸዉ

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 4 місяці тому +1

    ወላሂ ፉፉ ይወድሻል😢ፍቅርየ ባለፈ የሰራሺው ፕራክ አስቀይሞታል ያፈቅርሻል💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙