ያለ ምንም ዋስትና የማሽን ብድር አገልግሎት ! ከ50 ሺ - 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ከደቡብ ካፕታል | business | Ethiopia | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ያለ ዋስትና የማሽን ብድር አገልግሎት ! ከ50 ሺ - 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ከደቡብ ካፕታል | business | Ethiopia | Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

КОМЕНТАРІ • 98

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +5

    በ200 ሺ ብር የሚጀምሩት አዋጭ ስራ
    ua-cam.com/video/MlCxQqeAmao/v-deo.html

    • @tube-tg7jx
      @tube-tg7jx Рік тому +1

      አሪፍ ስራ ነበር ወለድ የሌለው ለብቻ አማራጭ ቢኖረው እና ከክልለወላችሁ ውጪ ብሰሩ እላለሁ

    • @user-ml9bo7gs9y
      @user-ml9bo7gs9y Рік тому

      የመኪና ብድር ቢሰጡን ጥሩነበር

    • @bazinwoldu2548
      @bazinwoldu2548 Рік тому

      please can u send me ur mob. no? i want alcohol distiller importer in our country and u might know some please suggest me

    • @Kadijakadija-li2oe
      @Kadijakadija-li2oe 11 місяців тому

      የት ነው ግን

    • @user-xk5qj7fl6g
      @user-xk5qj7fl6g 4 місяці тому

      አዲስ አበባ የለም

  • @user-xq4fb9kr5g
    @user-xq4fb9kr5g 9 місяців тому +2

    ጫላ ኑርልን አንተ ምርጥ ሰው ነክ። የሰው ችግር ቀድሞ ይገባካል። ተባረክ

  • @aliatnafu2928
    @aliatnafu2928 Рік тому +3

    ትክክለኛ የኛን ችግር ያወከው አንተ ነህ።በርታልኝ መማር ማለት እንዳንተ ነው።

  • @adis7211
    @adis7211 Рік тому +5

    ባሁኑ ግዜ የእስሳት እርባታ እስክ ስንት ይፈጃል ጫላ ወንድማችን እስት ስራልን ሁሉም ነገር ስለ ጨሜረ ነዉ ብናቅ ጡሩ ነዉ የላሞች ዋጋ በእርባታ ዙሪያ አቀርብ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Рік тому +2

    ጫላ ወዳጄ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የላቸውም እንዴ? እረ እኔም ስደት መሮኛል ከትዳሬጋር አብሬ መኖርም አብሬም መስራትም እፈልጋለው እባክ ጫላ እስኪ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አዋቂነው ነገር ሁሉም ለበጎነው

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +4

    ሰላም ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ አንደኛ ነኝ ዛሬ በጣም አሪፍ ነው የምታቀርባቸው ነገሮችሁ ሁሉ በጣም ሚጠቅም ነገር እኔ ሁሊም ነው የምከታተልህ በርታልን👍👍👍👍

  • @ChalkutTsegaw
    @ChalkutTsegaw 3 місяці тому +1

    ዋው ምርጥ ሰው ነህ በርታልን

  • @yitbareksisay3873
    @yitbareksisay3873 Рік тому +2

    በተጨማሪ ክልል 3
    ግባና አመቻችልን

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Рік тому +1

    አዲስ አበባ አሉ

  • @abdulkerimgemada3185
    @abdulkerimgemada3185 7 місяців тому

    በጣም እናመሰግነሌን Galatoom Caalisho

  • @dawud359
    @dawud359 Рік тому +2

    የብሎኬት ማማምርቻ እፈልጋለሁ አገናኘኝ

  • @TareFikadu-f2d
    @TareFikadu-f2d Місяць тому

    ምኖረው አዳማ ነው በቂ የራሴ ቦታ አለኝ የብረድስት እና ማይካ ሳህኖች መስሪያ ፕሬሰ ማሽኖች 15/100 ከፍዬ እንድገዙልኝ እፈልጋለሁ ሂሳቡን ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል ?

  • @user-hj7ge4ub1d
    @user-hj7ge4ub1d Рік тому +1

    Wow Chala andegna neh sile hulu sirah lamesegnih iwedalew debub capital lay yalgebagn neger 14% weld sibal beyeworu yemkefel new atekalay be5 amet yemkefel new?

  • @fekertAbebe-nd2dr
    @fekertAbebe-nd2dr 2 місяці тому +1

    አዱስ አበባ ቢሮ አላችሁ ❤😊

  • @ijaarsadhuunfaaguddifachuu
    @ijaarsadhuunfaaguddifachuu 11 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ!ይሄ የብድር method በAddis Ababa መግኘት እንችላለን ? አንዴት ነው በአድስ አበባ ቅርንጫፍ አለው?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 місяців тому +1

      በአዲስ አበባ ያለውን ከዚህ በፊት ከሁለት በላይ ቪዲዮ ስረተንበታል

    • @user-xk5qj7fl6g
      @user-xk5qj7fl6g 4 місяці тому

      የት ነው የአዲስ አበባው

  • @user-ws5km9md9x
    @user-ws5km9md9x Рік тому +1

    አሪፍ ነገሮቺን ነው ምታሳየ በነካ አጅህ የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቅዋም ሥራልን.

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ሰረተናል ጫላ ከዚህ በፊት ሰርቶታል

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db Рік тому +1

    ሠላም ጨላ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነበር የጠበኩህ

  • @salmansalman8124
    @salmansalman8124 Рік тому +2

    እስኪ ወደ አማራ ክልል ተቀሳቀስና የቢዝነስ ስራወችን እደት ብድር እደምናገኝ አቅርብልን ሁሉም በብሄሩ ነው ብድር የሚሰጠው

    • @bezawitteshome5194
      @bezawitteshome5194 Рік тому

      Seretewal eko lela video lay eyew

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ከዚህ በፊት ሰርተናል

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Рік тому

      የኔም ጥያቄነው እንደው በናታችሁአማራ ክልል እንዴት ነው የማገኘው

  • @user-xk5pv8nf7i
    @user-xk5pv8nf7i 2 місяці тому +1

    ሐርርዬለም ወንድም

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Рік тому +3

    ትግራይ ቢሮ አላቹ ወይ?

  • @user-hr2mg6yl6x
    @user-hr2mg6yl6x Рік тому +1

    በ አፋር ክልል ምን አስባቸዋል

  • @selammolla3915
    @selammolla3915 8 місяців тому

    Chalaye wede ziway/Baatuu ayinorachewm
    Yeshama mould bigezulen sra lemejemer

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Рік тому

    የገበያ ሚዲያወች እኔ እናንተን መከታተል ከጀመርኩ ወደ 6 አመት ሆኖኛል በጣምነዉ ጭቅላቴ እረፍት የሚያገኘዉ።ባልሰራም

  • @sew971
    @sew971 Рік тому +1

    አሪፍ ነው እናምሰግናለን❤ጫላ

  • @user-jp7lm3cm4l
    @user-jp7lm3cm4l 3 місяці тому +1

    ቁጥር

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Рік тому +3

    ለኛለሙስሊሞች አይሆንም ወለድሀራምነው ወለድ መቀበልም ሆነመስጠት ከአላህ ጋር ሰይፍእደመማዘዝነው። ጉቦም ሀራምነው ጉቦከመስጠት ወይም ከመቀበል በወስፊአንድ ጊዜ አናትን መበሳትይቀላል ብለዋል ነብያችን ሶለሏህአለይህ ወሠለም።

  • @mamoerkato3438
    @mamoerkato3438 Рік тому +1

    ጫላ ጎበዝ ነክ በርታ

  • @sabakebamo885
    @sabakebamo885 Рік тому +1

    ከርሰ ምድር ውሀ የሚያወጣ ማሽን እንፈልጋለን መቅረብ ይችላሉ ወይ ?

  • @andyrose16
    @andyrose16 11 місяців тому

    Project lalen yebrun Bedr bcha ket magegnet enchlale ?

  • @user-qx2un4fc1y
    @user-qx2un4fc1y 5 місяців тому +1

    አድስ አበባ መበደር ይቻላል

  • @MOHAMMEDBADERGA
    @MOHAMMEDBADERGA Рік тому

    ገበያ ሚዲያ የምታርቡት ፎሮግራም በጣም ደስ ይላል ግን ስልካቹ ዬለንም

  • @ademjabir9164
    @ademjabir9164 5 місяців тому

    ለእርሻ የሚሆኑ ማሽነሪዎችን በብድር 15 0/0 ከፍሎ መውሰድ ይቻላልን!?

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Рік тому +1

    ደሴስ አታቀረብልንምደ

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 Рік тому +1

    ብድሩ ወለድ ከሌለው አሪፍ ነውእኔ የዳቦ ማሽን መግዛት ምኞቴ ነበር ግን ከነገ ዛሬ ስል ተወደደ ስደት አይሞላም 😢 ገጠር ለአለነውስ አይፈቀድም ወይ?😊🤗🤗🤗🤗🤗

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ሉሁሉም ጥያቄ መልስ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef Рік тому

      ​@@gebeyamedia ለደሴ ያበድራሉ ወይ

  • @AlakseEthio
    @AlakseEthio 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HaalaafiAmala
    @HaalaafiAmala 11 місяців тому

    caalaa baay'ee galatomi. maaloo mee
    oro capital irrattis nuuf hojedhu?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 місяців тому

      Hojjanneerra isinittu ilaaluu dhabe malee

  • @FetiAmi
    @FetiAmi Рік тому

    Betam gobez aqrabi neh enamesegnalen meteyeq yemfelgewn bemulu new yeteyeklng berta

  • @adis7211
    @adis7211 Рік тому

    ዋዉ ጫላ እግዚአብሔር ይባረክህ❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹👍👍

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Рік тому +2

    ጫላ ግን እንዴት ነው ትግራይ ሂደ ስለ ያሉው የስራ ሁኔት እንድ video ሳትሰራ መጣህ እውነት ቅር ብሎናል ብዙ ስው የትግራይ ተወላጅ እንደምከተልህ እታቅም ማለት ነው ወይስ ትግራይ ምንም የለም ?

  • @tewodetsegaye8584
    @tewodetsegaye8584 Рік тому

    thanks

  • @user-vg5wp5jf8f
    @user-vg5wp5jf8f 6 місяців тому

    Galatays

  • @yegnatubeh1626
    @yegnatubeh1626 Рік тому +2

    ያለ ወለድ ቢሆን ጥሩ ነበር ወለድ ለእስላም ሀራም ስለሆነ ነው

  • @user-rv9pf1ef9c
    @user-rv9pf1ef9c 4 місяці тому

    የቴራዞን ማምረቻ እፈልጋለው

  • @HussenAhmed-rn9so
    @HussenAhmed-rn9so Рік тому +1

    የአማራ ክልል ስረተህ ከሆነ ሊንኪን

  • @werknehgualutesema9606
    @werknehgualutesema9606 Рік тому

    ድርጅቱ ለአነስተኛ ግብርና ቾፐር ያቀርባል ?

  • @ashebiraseffa9285
    @ashebiraseffa9285 Рік тому

    Chalaye betam new yeminameseginih!

  • @user-dl7xx7jv6i
    @user-dl7xx7jv6i Рік тому +1

    ስልክ ቁጥረ ጫላ ያንተን

  • @DawitaberaAdane-du5eb
    @DawitaberaAdane-du5eb 9 місяців тому

    akebabi gedeb alew wey

  • @a1B74
    @a1B74 Рік тому

    ጫላ ተባረክ

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe 11 місяців тому

    ወደ ወሎም ቢገኝ አሪፍ ነበር

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 11 місяців тому

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ ስደት መረረኝ

  • @user-we9uh4nj5i
    @user-we9uh4nj5i Рік тому +1

    አዲስ አበባ ለምን አይጀምሩልንም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      አዲስ አበባ አዲስ ካፕታል ሰርተናል

    • @user-qx2un4fc1y
      @user-qx2un4fc1y 5 місяців тому

      እነ ጣፎ ላይ የሳሙና ማሽን እፈልገለዉ

  • @badhoo11
    @badhoo11 Рік тому

    Could I take the credit from Addis Ababa?

  • @chuchugetu4430
    @chuchugetu4430 3 місяці тому

    wendme fetar zemenkn yibarkk

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Рік тому

    Sidama kelel wshtam nhew azahen new meyabaluhi kaze bafet kesdt tamlashoh tedaraguna kotnrena yebedr agelegelot esathewaln belaw eyamlalesu demieba nwo yaselakasun esete ahun ager segba demo enmokeralen

  • @ahmedhujeirah782
    @ahmedhujeirah782 Рік тому

    Selkachewn lakulgh

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 місяців тому +1

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @fatiyaabdu-qv5qf
    @fatiyaabdu-qv5qf Рік тому +1

    መኪና ቢጀምሩ በጣም አሪፍ ነዉ አንደኛ እገዛ ነበር

  • @zienbz6777
    @zienbz6777 Рік тому

    lebet.gibat.yemihon.gibeatoch.cawekeh.tekumign..bebidir.beye.weru.enicefelelen

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 10 місяців тому

    ጫላ፡የሠው፡ችግር፡የገባህ፡ተባረክ
    አማራ፡ክልል፡ቢኖር፡ፈልጌ፡ነበር፡ግን፡አይሠሩም፡
    የብሎኬት፡ማምረቻ፡ፈልጌ፡ነበር፡እንደት፡ላግኝ?
    አትለፈኝ፡please

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  10 місяців тому

      ዋሊያ ካፒታል አማራ ክልል ላይ አለ

    • @tigisttigist5108
      @tigisttigist5108 10 місяців тому

      አመሠግናለሁ፡አላቀውም፡እጠይቃለለሁ

  • @kiyyayoutube8799
    @kiyyayoutube8799 Рік тому

    Nagani waqayoo siif haa bayatu calaa nanoo oromiyaa wanti akkana yoo jirate nuuf dhiyeesi keessatu mashini biyaa keessa kani akka mashinii daboo

  • @raheltsegaye4358
    @raheltsegaye4358 Рік тому

    Adress yelachum be mn enagignachu?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      አረ እባካችሁን ቪዲዮውን ሳታዩ አስተያየት ባትሰጡ ጥሩ ነው ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-co2qf2vf3r
    @user-co2qf2vf3r Рік тому

    Wani sinjedhu calla warra debubi qofa kena moo akkamii ani a 4:14 ma godina gujji kesa jiradha nakesimesu danida,u??? Jirta hawasa calla moo nano biralefi hin kenu

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      Gujiin bari oromiyaadha,kan oromiyaa immoo kanaan dura caalaan hojjatee jira

    • @selammolla3915
      @selammolla3915 8 місяців тому

      Kan OROMIYA linki nu hima me!?

  • @sanmostafa2401
    @sanmostafa2401 Рік тому

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Selam new ato dhala

  • @HelenG41
    @HelenG41 Рік тому

    አዲስ አበባስ ቢሮ አላችሁ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      አዲስ አበባ አዲስ ካፕታል አለ

  • @redwave4776
    @redwave4776 Рік тому

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AnaLim-co8ig
    @AnaLim-co8ig Рік тому

    🤲👍💪💪❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Рік тому

    አማራ ክልል ላይ በናትህ ጫላ ፈልግልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      ከዚህ በፊት ሰርተናል

    • @toruadane
      @toruadane Рік тому

      በርታልን ጫላ