Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ እንዲህ መጣ መጣ ስትዩ ደስ ይላል ናፍቆት የቫይታሚን ፎቶዎቹን ብታስገቢልን ጥሩ ነበር አትጥፊ እግዚአብሔር እንደፈቀደ ወደፊት በምትሰሪያቸው ስራዎችሽ እንደበፊቱ አብረን እንሆናለን በርቺ ❤
በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ በመመለስሽም እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ለብዙ ሴት እህቶችሽ የምታበረታቺ ልጅ ነሽ አንቺ እና ድንቅነሽ ዩቱዩብ ፈቲያ የማደንቃቹ ናቹ❤❤❤
በጣም እነ ናፍቂን እና ፈቲ ባየንበት የአሁኖቹ ዩቱበርሮች ሢያሥጠሉ
ይዘሽ የምትመጭው በሳል ሀሳቦች ናቸው ደስ ይላል ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እኔ ወተት እና አይብ በጣም እወድ ነበር ግን የሚያሳክክ አላርጂም ነበረብኝ ያልተጻፈልኝ ክሬም ያልታዘዘልኝ መዳኒት አልነበረም እንዴት ይህንን ማወቅ አቃታቸው ስከምል ድረስ አምና ፋሲካ ጻም እጻም ነበር ከዛ እከኩ ቀስ በቀስ ሳላስበው ጠፍቶዋል ወር ካለፈኝ ቡሀላ ይሄ ነገር ወተት አይብ መሆን አለበት ብዬ በልቼ ስሞክረው እከኩ ተመለሰ ከዛ ጠላቴን አውቄ አሁን በወተት ፋንታ አልሞንድ ኦት እጠጣለሁ ሰውነታችን ካዳመጥነው መፍትሄው ቅርብ ነው
ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ሃና❤❤
@@lemlemg542አመሰግናለሁ ❤❤እኔም ላይ የደረሰው ሰውን ያስተምራልም
Good to see you Nafki. You have no idea what i felt when I see you. Thank you so much it is really helpful.
Hello Nafkoyt, I suffered before you are right. I started to eat by my blood type and helpful food quinoa, carrots, salmon, egg, spinach, kale, Pumpkin, Beans, SWEET POTATOES
Wel come back...I used to watch you a lot
seeing you post after a very long time- so happy!!! you have been missed
thank you, good to see you here
ምርጥ አርስት ነው ያነሳሽው ስፓርትንም የህይወት ልምድ ማድረግ የግድ ይለናል ስለ ቫይታሚን ያነሳሽውም የግድ በተለይ ኢሮፕ ብርዳማ ቦታ ኑዋሪ የሆነው ህዝብ የግድ ያስፈልገናል የግድ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይህን አርስትም ስላነሳሽው በግልዕ ❤
Thank you sister
your welcome
Thank you
Wellcome back. Vi saknar dig 🎉❤
Thank you for sharing Nafkotye❤❤❤❤❤❤
I liked doing that
Thank you konjo.
Welcome back nafki ምንድነው እንደዚ መጥፋት በሰላም ነው?❤❤❤ልጆችሽ ባለቤትሽ ደህና ናችሁ?
Welcome back dear happy to see you***
thank you , good to see you here
Thank you for sharing ❤❤❤
በትክክክል ናፍቂ
ሀይ ናፍቂ❤
Tebareki ewnet enmokerwalen
ናፍቅየ አንች ያልሻቸውን ስሜቶች በሙሉ እናቴ ይሰማት ነበር ስትመረመር ስኮር እደሆን ነገሮት
So teru" ..you are what you eat" ...what you're putting in your body is important. To leave a healthy life. Healthy thinking e t c...
Hi Nafkot እንካን በሰላም መጣሽ...Ich liebe Brot aber እንዳልሽው ነው ክብድ ይለኛል እና እባክሽን ምግብ ስትሰሪ አሳዩን🧡
ናፍቂ በጣም ነበር የማስብስብሽ ጥሩ ነገር ነዉ የነገርሽን እኔ በጣም ይርበኛል የስንዴ ዉጤት ደግሞ እየበላዉ ምን ላድርግ
❤❤❤❤
❤
🙏❤❤
Welcome to track, my beautiful
Long time Nafekotey Welcome
Nafki konjo ❤❤❤
weye❤
Bitte atetfibn😍❤️
አንቼ ከግሉትን ውጪ የሆኑ ምግቦችን ነው መመገብ ያለብሽ !!!
Long time welcome
welcome
Enmsgenalen!!
Inbox me, ene chegeresh gebetognal .... sele energy lawerash feligalew. 3/ 4 eggs yebezal beken... cholesterol high leyareg yechelal. 2 eggs / tag
Ehte ye hagerachen migib biye teff enjera gagresh biye teratere misir bakela ater boloke sertesh biye
Nafki..enkun metash wde demo konjo honeshal betam