Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ግን ሳስበው ተክልዬ ባለ አውሊያ የነበሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የኛ ሰው ብዙ ጊዜ አዋቂ ናቸው ትልቅ ሰው ናቸው የሚለው ባለአውሊያዎችን እና ጠንቋዬችን ነው
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ እናተ ቆይ የምን ጉድ ናችሁ ምነው ፈተናችንን ባተበዙ በናተ ምፈቅ እና የርኩሰት ትምህርት እኮ አለማችንም ሀገራችንም በቁጣ እና በመቅጸፍት ታመሰች ተው ይበቃችኋህ ኢቶ ነበረች የቀረቻችሁ እሷንም የከው በትንሽ አመታት ውስጥ የግበረሰዶም እና የከሀዲያን መረን የወጡ ሰዎች መጫወቻ አረጋችኋት ተው እግዚአብሔር አይዘበትበትም
ይነሳ መስቀሉ ከወለሉይነሳ መስቀሉ ከወለሉ😢
hhhhhhhhhhh
😂😂😂😂😂
ኦርቶዶክስ እና ኦርቶዶክሳውያን ጋር ያለው የማይገረሰስ ችግር እነሱ ካረጉት ልክ እነሱ ያረጉትን ደሞ ሌላው ካረገው ስህተት የማለት ነው። በነገራችን ላይ እናንተም እንድትሰሩበት የሚያስፈልግ ጉዳይ አለ እሱም እነሱ ከሌሊቱ 8ena 9 ሰአት ከእንቅልፋችን እያባነኑን ነገር ግን ወንጌል አማኙ በቀን ኢየሱስ ጌታ ነው እያለ ሲጮህ እረበሸን እያሉ ይከሳሉ። ሁሌም😢😢
ጉድ እኮ ነው ለሊትቱንም ቀኑን ቅዱስ ቅዱሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ሀያል ህያው ዘእይመውት እያለች ልብን በሚያረሰርስ ታእመ ዜማ እግዚአብሔር የምታመሰግን ቤተክርስቲያንን እናዘ በጩኸት ሀካባቢን ከሚያውኩ የመደር ዱርዬዎች ጋር አለካክታችኋት ባልሆነ ተው ግድ የለም ልባችሁ እያወቀው በዚ ልክ የእግዚአብሔር ተቃዋሚ አትሁኑ
በጣም ጥሩ
ይሄ ሰዉ ግራ የገባዉ ነዉ1-መስቀል የረገጠ ከአጋንንት ነዉ አልተደረገም የለም አለ2- ባይነሳም ምንም ማለት አይደለም ጌታ ይርዳዉ2
Tacankena Tacankenal HA HA anchin Yizenal Tacankenal....Malet Awun nw
Zemdkun afehen zega highilr sel ase endzhe ayadregum church segbu Chema awolkwo nwoe yakbralu kefte afe Hulu enchet amelkwoch hulu
ጉድ ጉድ ጉድ
Ermayas menwo seraftah just engorger it
Orthodoxoch iko Alawakum Nabsachawu nw yamitchoh enji enasu aydelem balafo yinasal kidusu ke Tarmuzu,eyalu joro seyadabin naber awun dagmo yinasal Maskalu ke Walalawu lilu matu?ere Kazi hulu Esat Geta Yazut isu Galagile nw.
ብንያምእባክህ ተው የስድብ ቃል ከአፋችሁ አይውጣ …..
Le Zalalem tinur Eyalu mnaw 2025 Agamash maderas kabat?
እናንተ በእግራችሁ እየረገጣችሁ ዮናታን ዘቀ ዘቀ ብላችሁ ታብጠለጥሉታላችሁ
በወደቀ ዛፍ ለይ ምሣር ይበዛበታል እንዲሉት አሁን በእኚህ በበህይዎት በለሉ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ሀይለሥላሤ ማላከክ ማመካኘት መልስ አይሆንም መቼም ምንጣፉ ለ40 ዓመታት ያህል አልተቀየረም አልተነሳም ማለት ከእውነት የራቀ ውሸት ነው ይሄ ሊሆን የሚችለው አሁን ሲታደስ የተደረገ አዲስ በእቅድ የተሰራ ነው በቀላሉ ህንፃው ሲታደስ እንዴት ሊገኝ እንዳልቻለ አልገባኝም ወይም ምንጣፉ ሳይነሳ እድሳቱ ተካሂዶ ከሆነ ደግሞ በጭራሽ የማይመስል ነገር ነው አሁን የሚሰጠው ምክኒያት ሁሉ ከእውነት የራቀ እና ሀላፊነቱን ላለመውሰድ እና ነውርነቱን አሁን በህይወት በለሉት ላይ ማሳበቡ ተገቢ አይደለም አይደለም ::
እኔ ግን ሳስበው ተክልዬ ባለ አውሊያ የነበሩ ይመስለኛል ምክንያቱም የኛ ሰው ብዙ ጊዜ አዋቂ ናቸው ትልቅ ሰው ናቸው የሚለው ባለአውሊያዎችን እና ጠንቋዬችን ነው
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ እናተ ቆይ የምን ጉድ ናችሁ ምነው ፈተናችንን ባተበዙ በናተ ምፈቅ እና የርኩሰት ትምህርት እኮ አለማችንም ሀገራችንም በቁጣ እና በመቅጸፍት ታመሰች ተው ይበቃችኋህ ኢቶ ነበረች የቀረቻችሁ እሷንም የከው በትንሽ አመታት ውስጥ የግበረሰዶም እና የከሀዲያን መረን የወጡ ሰዎች መጫወቻ አረጋችኋት ተው እግዚአብሔር አይዘበትበትም
ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ
ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ😢
hhhhhhhhhhh
😂😂😂😂😂
ኦርቶዶክስ እና ኦርቶዶክሳውያን ጋር ያለው የማይገረሰስ ችግር እነሱ ካረጉት ልክ እነሱ ያረጉትን ደሞ ሌላው ካረገው ስህተት የማለት ነው። በነገራችን ላይ እናንተም እንድትሰሩበት የሚያስፈልግ ጉዳይ አለ እሱም እነሱ ከሌሊቱ 8ena 9 ሰአት ከእንቅልፋችን እያባነኑን ነገር ግን ወንጌል አማኙ በቀን ኢየሱስ ጌታ ነው እያለ ሲጮህ እረበሸን እያሉ ይከሳሉ። ሁሌም😢😢
ጉድ እኮ ነው ለሊትቱንም ቀኑን ቅዱስ ቅዱሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ሀያል ህያው ዘእይመውት እያለች ልብን በሚያረሰርስ ታእመ ዜማ እግዚአብሔር የምታመሰግን ቤተክርስቲያንን እናዘ በጩኸት ሀካባቢን ከሚያውኩ የመደር ዱርዬዎች ጋር አለካክታችኋት ባልሆነ ተው ግድ የለም ልባችሁ እያወቀው በዚ ልክ የእግዚአብሔር ተቃዋሚ አትሁኑ
በጣም ጥሩ
ይሄ ሰዉ ግራ የገባዉ ነዉ
1-መስቀል የረገጠ ከአጋንንት ነዉ አልተደረገም የለም አለ
2- ባይነሳም ምንም ማለት አይደለም
ጌታ ይርዳዉ
2