አዲስ አበባ አዲስ ነገር‼️ እንደ ኢትዮጵያ ትልቁ ቤተክርስቲያን/መንክር ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 5

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Місяць тому +3

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j Місяць тому +2

    ሰላም ለክሙ ከእሮምሽ (እሮማን) ተከታይ አንዷ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌ ዛሬ ጀመርኩኝ የናንተ ተከታይ ለመሆን መልካም ግዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2do9co2t
    @user-fz2do9co2t Місяць тому

    እሮሚን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @danimanutd1528
    @danimanutd1528 Місяць тому

    ሰላም ወንድሞች
    ቆይ እኔ በጣም ስልችትና ግርም እያለኝ ያለው ነገር ግን ቤተክርስያናችን ሰው የላትም እንዴ እስከማለት ነው ያሳሰበኝ
    አርቲስቶች ከሌሉ ጉባኤ አይደምቅም እነሱ ከሌሉ ገቢ አይሰበሰብም ማለት ነው?
    ከኔ ትሻላላቹ መንክሮች ስንት ፀጋ ያላቸው መልካም አባቶች እያሉ እነሱን ከፊት ማስቀደም ሲገባ መድረክ መልቀቅ ለነሱ አይከብድም እነሱ እያዪ ከቤተክርስቲያንና ከውጭ በሚያደርጉት ተግባራት የሚሰናከሉና እነሱ እንዲ ያደርጋሉ ምን ችግር አለው እያሉ የሚሰናከሉ እህቶቻችንንስ ወድሞችንስ አስባችሁታል፡፡

    • @menkermedia21
      @menkermedia21  Місяць тому +1

      ለመልካም አስተያየትዎ እያመሰገንን "ቤተክርስቲያን ብዙ ልጆች አሏት ለምን አርቲስቶችን ላሉት"በቅድሚያ ቤተክርስቲያን ካሏት ልጆች መካከል አርቲስቶቹም አንዱ ናቸው። ስለ ፅድቅ እና ኃጢአት ከሆነ ማን ንፁህ አለና? ደግሞስ እግዚአብሔር ስራውን በፈለገው ላይ ነው የሚሰራው። ስለዚህ ሁሉም የስራ ድርሻ ስላለው አርቲስቶች ያላቸውን እውቅና ተጠቅመው ቤተክርስቲያንን ቢጠቅሙ እነርሱ ቢባረኩ ምንም ክፋት የለውም። ለሰጡት አስተያየት ግን እናመሰግናለን ።