Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лип 2024
  • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    #veronica adane,ቬሮኒካ አዳነ,seifu on ebs,donkey tube,ebs tv
    instagram account ➡️ yabsra_mati...
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    veronica adane,ቬሮኒካ አዳነ,seifu on ebs,donkey tube,ebs tv
    #eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

КОМЕНТАРІ • 273

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Місяць тому +62

    አሜን። እህቴ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያስብሺውን ይሙላልሽ። እውነት ቅድስት ሥላሴ ይቅረቡሽ። ሁሉም የሚሆነው በእርሱ ፈቃድ ነው። የሁሉንም ልብ ፈጣሪ ይመልከት

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 28 днів тому +1

      Ere zefen alakomichi yemakomim hasab yalat ayimisilegnim adiss megilicha sitalech

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Місяць тому +49

    እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ሐራ ድንግል ተአምራቸው እፁብ ድንቅ ነው እኔም አንዷ መስካሪ ነኝ የሐራድንግል በረከታቸው ይድረሰን አሜን³

    • @YesharegTeshome
      @YesharegTeshome Місяць тому

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤

    • @FiraAssefa
      @FiraAssefa 29 днів тому +1

      Yet new botaw ehete

    • @FikiritaMengia
      @FikiritaMengia 29 днів тому

      ​@@FiraAssefaአዲስ አበባ ውስጥም አለ እና ባህርዳር ውስጥ ያለውን እስከቦታው ድርስ አድራሻ ለሚትፈልጉ ከባህርዳር ዘንዘሊማ ከዘንዘሊማ እራሱ የገዳሙ ባስ አለ መሄ ለምትፈልጉ በጣም ታምረኛ ቦታ ነው 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому +9

    መምሕር እዮብ እጀድሜ ከጤና ይስጦት የመምሕር እዮብ ሰበካ ስሰማ ሰውነቴ ቅልል ይለኛል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ru8qj3mv2r
    @user-ru8qj3mv2r Місяць тому +94

    መጀመሪያ ነኝ like ግጩኝ❤

    • @BeliyuWolde
      @BeliyuWolde Місяць тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉gobez

    • @Fano203
      @Fano203 Місяць тому

      ለምን ሜዳሊያ አናጠልቅልሽም?

    • @yohannesmitku9839
      @yohannesmitku9839 Місяць тому +1

      ለላይክ ነው እንዴ ምትገባው/ቢው

    • @yohannesmitku9839
      @yohannesmitku9839 Місяць тому

      ላይክ ነው እንዴ መትገባው/ቢው

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 29 днів тому

      Labatachin ena lememihirachin qalehiwot yasemalin lehulachinim melkamun yasasben

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 Місяць тому +23

    አምላክ ይህቺን ልጅ በጣም ይወዳታል ልቦናዋም ቅን ነው ብዙ ዓለማዊ ነገሮችን ትታ ወደ ጌታዋ ለመመለስ መጀመሯ በጣም ዕድለኛ ናት ። የልቦናሽን ያሟላልሽ ።

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Місяць тому +20

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef Місяць тому +13

    የአብስራየ እንኳን ደህና መጣህ ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Місяць тому +11

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቬሮኒካ ይህ አለም አይጠቅምም

  • @user-uf2xe6nm7x
    @user-uf2xe6nm7x 29 днів тому +5

    መምህር ኢዮብ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Місяць тому +10

    መምህር እዮባችን እንቋችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኦርቶዶክሳዊያን አይን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን³

  • @GantaNegse
    @GantaNegse Місяць тому +14

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤

  • @tigaethio
    @tigaethio Місяць тому +21

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መመህራችን የተዋህዶ ልጁ መሆን እውነት መመረጥ ነው

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ምንይሳነዋል እልልልል ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እንዲሁም ለመምህራኖቻችን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Місяць тому +7

    እህታችን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኛንም ይርዳን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Місяць тому +9

    እንዴነህልን ወንድማችን እንወድሐለን በርታልን ጥሩ ነው አቅራቦትህ❤❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Місяць тому +8

    እልልልልልልልል ስለ ቬሮኒካ

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ያንተን ቻናል በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስስስ እያለኝም እያለቀስኩም ነው የማዳምጣቸው

  • @user-pz2qr8xd3t
    @user-pz2qr8xd3t Місяць тому +9

    በቅርቡ ትዘምሪያለሽ እኛም እልልል ለማለት ያብቃን

  • @mekdesdemie2040
    @mekdesdemie2040 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Місяць тому +4

    ቬሮኒካ አዳነ @ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ይድረስልሽ እኔ አሷን ለመውቀሴ ለመናገር አይደለም እኔ ከሷ የባሰ በሃጥያት የተዘፈኩ የወደኩ ሃጥያተኛ ነኝ በአደባባይ ስላልወጣሁ ነው እንጂ የኔ ይብሳል ነገር ግን እህቴ ባንቺ በአደባባይ ውተሽ በየክለቡ በየሚድያው በምታድሪጊያቸው ልብሶች በምታሳይው ቀፍፊ አደናነስ ብዙዙዙዙዙ ነፍስን አስበልተሻል አሳስተሻል ትውልድን ገለሻ እኔ እንኮን በጣምምም ...... ብዙ ግዜ ነበር የምናገርሽ የምሰድብሽ ይቅር ይበለኝ አንቺም ይቅር በይኝ ሆኖም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የሚል አምላክ ነውና አንቺንም እኛንም ይቅር ይበለን አንቺን ያስበ አምላክ አንቺን ተከትለው የሄዱ ነፍሶችንም ያስባቸው ልቦናቸውንም ይመልሳቸው ወደ እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይመልሳቸው / መጨረሻሽ ይመር ከነተከታዬችሽ 🙏🏻እኛም ስንናገርሽ የነበርነውን አንደኛዋ እኔም ነኝና ይቅር ይበለን ይመልሰን በቤቱ ያፅናን ያፅናሽ 🙏🏻

  • @liyuasefa
    @liyuasefa 29 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ወድማችን እንኳን ደሰ አለህ ላንተ የደረሱ አባታችን አቡነ Uራ ለኛም ይድሩሱልን Uገራችንን ሰላም ያድርጉልን 🙏🥰❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ያድርግልሽ በእውነት❤

  • @user-zg2pl2lo5r
    @user-zg2pl2lo5r Місяць тому +2

    አባ በረከቶት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @user-zg2pl2lo5r
      @user-zg2pl2lo5r Місяць тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-zg2pl2lo5r
      @user-zg2pl2lo5r Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Місяць тому +2

    እውነት ነው የነፍስ ነገር አርፎ አያስተኛም እግዚኀብኄር ይርዳት አህታችንን ✝♥

  • @user-xx7ip6fb6g
    @user-xx7ip6fb6g 29 днів тому +2

    ትክክል ነው አባታችን ያሉት።

  • @MesiMesi-dh3rh
    @MesiMesi-dh3rh 5 днів тому

    የኔ ቆንጆ ቬሮኒካ እኔ ዘፈን ላይ ብዙም አላዳምጥም ግን በሰወች እይታ በደንብ እንዳቅሽ አርጎኛል እግዚአብሄር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በጣም ደስ ይላል።

  • @nigusendalamaw1669
    @nigusendalamaw1669 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን!

  • @mahletgossaye6747
    @mahletgossaye6747 28 днів тому

    ቬሮኒካ ፈጣሪ የጠየቅሺው እግዜአብሔርን በንስሀና በዝማሪ ታገለግይው ዘንድ ያብቃሽ ❤❤❤

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 День тому

    ሀጥያት የለለበት ይውገራት እዳለ ፈጣሪ ይህ ቃል ለ እህታችንም ይስራል

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 29 днів тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! የአብ ስራ ።

  • @MenbereAlem
    @MenbereAlem Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረኩልን❤

  • @Copri23
    @Copri23 9 днів тому

    አሜን አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Місяць тому +1

    አባ ገብረኪዳን እንቁ አባታችን❤🎉ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን❤በርታ ወንድማችን

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 29 днів тому +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 29 днів тому +1

    Betam asteway lij neh wendeme metakerbewen astemare new Berta 🙏

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihan Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ወድሜ

  • @user-cw3gp9qh3y
    @user-cw3gp9qh3y 29 днів тому +1

    በእውነት ቃለት ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው እኔ አቅቼ አለሁ ❤

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Місяць тому +4

    ክብርምስጋና ለመድሀኒአለም ክብር ለድንግልማርያም ይሁን እልልልልሌልልልልል አቡነሀራ ድንግል የትነው ወንድሜ ልዩ ቦታው የምታውቁ

    • @libonatube
      @libonatube  Місяць тому +1

      ከመገናኛ ጣፎ ገብርኤል ዋሻ ሚካኤል አቡነ ሀራ ብለሽ ብጠይቂ ማንም ያሳይሻል እህቴ

    • @amaamm5641
      @amaamm5641 Місяць тому

      @@libonatube በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔርያክብርልኝ

    • @Tigistbirhanu-f6w
      @Tigistbirhanu-f6w 29 днів тому

      ​@@libonatubeበስማም ትህትናክ ያስቀናኛል ማርያምን ❤

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 28 днів тому

    በጣም መጀመሪያ መማር ቲክቶክን እንኳን ለመካም ነገር ከተጠቀምንበት እንኳን እኛን
    ልጆቻችንም ያስተምራልና❤

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf 26 днів тому

    አሜን ❤❤❤ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልኝ

  • @SolomonMemulia
    @SolomonMemulia 27 днів тому

    Thank you! Brother, 🙇

  • @user-sn9zj7in6e
    @user-sn9zj7in6e Місяць тому +2

    አሜን የአቡነ ሐራ በረከታቸው ይደርብን ።እባክህ እኛም ሔደን እንድንፀበል አድራሻቸውን ላክልኝ።

    • @user-br6rb8jo7x
      @user-br6rb8jo7x 29 днів тому +1

      Veronika agezabare yirdash

    • @user-br6rb8jo7x
      @user-br6rb8jo7x 29 днів тому +1

      Agazaberi yimasgane ellĺlĺllĺlllllĺlllllllellĺllllllllllllĺllllll

  • @tigaethio
    @tigaethio Місяць тому +2

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰራው ድንቅ ነው

  • @hilinamkebebtube4511
    @hilinamkebebtube4511 Місяць тому +1

    አባቶቻችንም ቃለሂወት ያሰመልን❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Місяць тому +5

    ቯረኒካ ዘፈኔን አልተውኩም ብላለች ምእመናን እሱ መድሀኒአለም ይርዳት

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Місяць тому

      Egziyabhier yredatali😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 28 днів тому

    እግዚአብሄር ይርዳሽ መልካሙን መንገድ ያመልክትሽ ሁሉም የሚሆንበት ጊዜ አለውአይዞሽ እህቴ ቬሮኒካ በርቺ

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 29 днів тому +1

    KIDUSS EGZEABHER YETEBKEN, YEBARKEN, YEKEDESEN !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +3

    ተባረክ፡ ወጣት፡ የአብ፡ ስራ! ገንዘብ፡ ለማግኘት፡ ከድህነት፡ የተነሳ፡ ሴቶችና፡ ወንዶች፡ ለክፉ፡ መንፈስ፡ ተገዙ!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +3

    ማንም፡ ከራሱ፡ እንዳይሆን፡ አይመካ! የኛ፡ ከፍተኛ፡ ስህተት፡ በስጋችን፡ በጥረታችን፡ ኃጢያትን፡ አሸንፈን፡ መ፡ ሰማይ፡ መግባት! መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ከመ፡ ቅዱስ፡ ትምህርት፡ እየተዋሃደ፡ በውስጣችን፡ ኃጢያትን፡ እምቢ፡ እንድል፤ እንድንጠየፈው፤ እንድሸሽ፡ ይረዳናል!

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk 28 днів тому

    አሜን በረከታቸው ይድረሠን

  • @Azaria-m6p
    @Azaria-m6p 26 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Місяць тому +2

    ሰላምታ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልሎሎ

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Місяць тому +4

    የቅዱስ ታዲዎስ እረዴት በረከት ይደርብን አሜን³ ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @TemesgenEnbel
    @TemesgenEnbel 23 дні тому

    Kezard jemero eketetelalew video hen bro❤

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Місяць тому

    እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እሄታለም በርችልን ልባችን ወደ እግዚአብሔር ከተመለሰ የእግዚአብሔር በር ክፍትነው ለምትፈልገው ነፍስ እናም በርችልን❤

  • @MeryTamiru-rr2cl
    @MeryTamiru-rr2cl 29 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣hulam dstga ng after ur vidioes ,amlki ymsgeni

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k 28 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 26 днів тому

    እግዚአብሔር የልብሽን መልካም ሀሳብ ያስምርልሽ🙏🙏🙏

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 26 днів тому

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወን ያሰማልን ለእህታችን ቬሮኒካ መድኃኒአለም ያሰበችውን ያሳካላት : ወንድማችን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን🙏

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 29 днів тому

    Egzabher yemarh🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Місяць тому

    የቅዱስ ታዲዬስ በረከታቸው ይደርብን የአባቶቻችን በረከታቸው ረድኤታቸው ልመናቸው አይለየን ከእኛ ጋር ይሁን ላስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemyosef3199
    @alemyosef3199 27 днів тому

    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-uw7zp2tk5i
    @user-uw7zp2tk5i Місяць тому

    የመግቢያው መዝሙር በጣም ነው የሚመቼኝ የምታቀርበው ነገር ሁሉ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 28 днів тому

    ተባረክ ወድማችን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 15 днів тому

    አዎ አባታችን በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 26 днів тому

    አሜን ክብር ለመድሐኒዓለም🙏🙏🙏

  • @user-bx7sv9iw1v
    @user-bx7sv9iw1v Місяць тому

    Amen. Amen. Amen🙏❤️🙏
    Kale. hiwet yasemalen

  • @AdugnawShitu
    @AdugnawShitu Місяць тому

    ወንድማች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ እባክህ 1-30 ያሉትን በዓላት ብትዘረዝልኝ በእዉነት አትለፈኝ

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 29 днів тому

    ለአባታችን እንቅችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለወንደምችን እድሜ አና ጠና ይሰጥልን

  • @YeneneshTakele
    @YeneneshTakele 15 днів тому

    Amen Emebete terdeash ehete

  • @user-gq6ys2qw1v
    @user-gq6ys2qw1v Місяць тому

    እግዚያብሔር አንኳን በጊዜ መለሰሽ በርቺ እሕቴ ድግል ትርዳሽ ❤❤❤

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 Місяць тому +1

    አሜን

  • @birtukanhaylu7092
    @birtukanhaylu7092 17 днів тому

    ፈጣሪ ይሙላልሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ኤህቴ

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 19 днів тому

    Amen amen amen 🙏 bereketachew fikirachew redetachew kalkidanachew yideribin yabatachin yekidus abune hara

  • @TemeTsegaye-n8w
    @TemeTsegaye-n8w Місяць тому

    በጣም በጣም ልክናት ወደ እግዚአብሔር ልመለስ ያለንሰው በፍቅርነው መቀበል ያለብን ድግልማርያም ትርዳሽ

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 Місяць тому +1

    ሰላም፡ እውነት፡ ነው፡ አባታችን፡ የተናገሩት፡ አንተም፡ ብትሆን፡ ብዙ፡ ወጣት፡ ሰባኪያን፡ እያመጣህ፡ ነው። ትክክል ፡ አይደለም። አንተም፡ ተጠንቀቅ። አመሰግናለሁ።

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Місяць тому

    እካን ደና መጣህ ያብስራ

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg 29 днів тому

    አዎ እውነት ነው አንዳዴ በንግግር ልፈታው ካልቻልኩ አልቅሼ ማሳመን አለብኝ ብዬ አልቅሼ አውቃለው አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ላባታችን

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 Місяць тому +2

    Amen

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 29 днів тому

    Egzabher yemesgen esey enkwa semah ye Tsadequ Amelak Ahunem ayeleh🙏

  • @Heesum-qw9xg
    @Heesum-qw9xg 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ❤😊

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 19 днів тому

    Yageliglot zemenihin kidus egiziabher yibarkilin amen 🙏

  • @muluhaile-wc4zp
    @muluhaile-wc4zp 22 дні тому

    Bro Berta ebakhn memher Eyobe Hulu geze akrbachew betam trte geltse yhone melsachew mesmat hulem efelgalo

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 29 днів тому

    Egzabher yelbwan mesht yefetsmelat🙏

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Місяць тому +3

    የትነው አድራሻው የአቡነ ሀራ ፀበል ንገሩኝ ?

    • @user-fd1be5uq3d
      @user-fd1be5uq3d Місяць тому

      ወደ ባህር ዳር ነው

    • @user-bv8jt6ik8z
      @user-bv8jt6ik8z Місяць тому +1

      እውይይይ ወረተኛንታቹ እንዴት ያስጠላል የውሸት ኦርቶድክስ ሁሉ አስመሳይ ጸበል ጸበል ነው አዲስ ስም ስትሰሙ በቃ እስከዛሬ የረዳችሁን ትታቹ ወደሌላ መሮጥ እምነቱን አረከሳችሁት

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Місяць тому

      @@user-bv8jt6ik8z አስተውይ ከመሣደብና ሠው ከመቀፍ ልቦና ይስጥሽ 🤔

  • @SaraSara-jx8gf
    @SaraSara-jx8gf Місяць тому

    Kale eywte yasemalen Le Abatachin

  • @sjt.sijnetsijnet3715
    @sjt.sijnetsijnet3715 24 дні тому

    Amen 🙏

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Місяць тому +2

    ሰላም ❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሸ

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 29 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ
    እኛማ ከሶ የባሰ ሀጥያት እያለብን ❤❤❤ሌላ ወሬ እናወራለን

  • @meserat1627
    @meserat1627 Місяць тому

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @MusmanMeo
    @MusmanMeo 26 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukAbebe-f2h
    @BirukAbebe-f2h 21 день тому

    ቃለ ህይዎት ያማል

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s 29 днів тому

    Amen Amen Amen❤

  • @AtsedeMulu
    @AtsedeMulu 27 днів тому

    Amen3

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn KALE Hiwotin Yasemalen memherochachin ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤