//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ገ ስል ቸ እየሆነ ነው ምላሴ🤣 ሳቄ ጠፋኝ እንዴት ነበር "🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 229

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 10 місяців тому +50

    በህይወታችሁ ውስጥ እግዛብሄር ማለቂያ የሌለው በረከት፣ ፍቅር እና ደስታን ያዘንብላችሁ ።

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiwotbarkat5102
      @hiwotbarkat5102 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @nanayeee27
      @nanayeee27 10 місяців тому

      Amen lanecime kamayalekaw barakatu yadelesh❤🙏

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 10 місяців тому +26

    ያልፍልናል ብላችሆ ከበረተሰብ ከሀገር በስደት ለምኑሮ የኔ ብጤ ስደተኛ አላህ በያለንበት ሰላም ያድረገን ያሰብነዉን አላህ ካሰብነዉ በላይ የሚጠቅመንን ያቃልና ጀሊሉ እሱ ያሣካልን 🤲ያርብ 🤲🤲ጨዋታዉ ምረጥ አዝናኝ ነዉ እየዛቃችሆ😂

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 10 місяців тому +12

    እኔ ብቻ ነኝ ግን አርቲስቶች ለምን በዬ ሀይማኖታቼዉ ፀልዬዉ እማይመገቡት ብዬ ግራ የሚገባኝ አረ ምግብ ሲጄመር ይፀለያል አቤቱ ልቦናን ይስጠን 😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yajibushaltesfaye6201
    @yajibushaltesfaye6201 10 місяців тому +9

    አቦ ትንሳኤ "እንዝቃለን" የሚለው ነገር 😂😂😂 ገደለኝ ድምፁ ኡፍ

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
    @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 10 місяців тому +11

    የሰፈረ ልጅ በሥላሴ ስም ከስንት ግዜ ቡሀላ አየሁክ ሀብትሽ ሰላማቹ ይብዛ❤

  • @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
    @ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 10 місяців тому +58

    ፍትህ ፍትህህህህህህ ለእስሮኞች ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️😭😭😭😭

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 10 місяців тому

      ፍትህ😢😢😢😢

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 10 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
      @سميهاثيوبيا-ذ2ص 10 місяців тому

      ፍትህህህህህህህህህ😢😢😢

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 10 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁን 😭😭😭😭

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 10 місяців тому +21

    ትሳኤ ምርጥ አቅራቢ ትችላለክ👌

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 10 місяців тому +9

    በጣም ከሚያዝናኑኝ ፕሮግራመች አንዱ ይሄ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 10 місяців тому +17

    ፍትህ ፍትህ በእስርበተ ያሉ ወገናችና😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 10 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 10 місяців тому +6

    ዋው የዛሬወቹ ጨዋታ ሳቅ በሳቅ በዚያ ላይ ሕጉን በደንብ ነው የጠበቁ በደንብ ነው እሚዝቁት ❤

  • @menutube7647
    @menutube7647 10 місяців тому +15

    የምወደው ፕሮግራም 😊

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 10 місяців тому +17

    እነዚህ ናቸው በደንብ የዛቁት 😄😄😄👌👌

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 10 місяців тому

      ዛቁት አይገልጸውም 😃😃😃

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 10 місяців тому +13

    የዛሬዎቹ ከምር ደስ ይላሉ ለብሩ ሳይሆን ለጫወታው ነው የመጡት😂😂😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 місяців тому +6

    አይዟቹ ብሎ ማፅናናት 😁😁😀😀😀😀😀😆😆 የዛሬዎቹ አዝናኝ ናቸዉ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 10 місяців тому +9

    እዝቃለን እዝቃለን ወይኔ ትንሱ በሳቅ😂😂😂😂

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 10 місяців тому +21

    አይ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን የሚላት ነገር ከነ አክቱ ነው እኮ ደሞ😂😂😂 ይመችክ ትንሱ አቡ ያምርብቃል ማጫዎቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 місяців тому +2

    ትንስዬ ❤እንዝቃለን እንዝቃለን የምትላት ነገር 👌ትችላለህ

  • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
    @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 10 місяців тому +13

    😂😂😂እኔ እነሱ ሲበሉ ሚያቃጥል ነጋር ያስፈልጋኘል ለምንድነው እኔ ብቻነኝ ኮሜቶች ንጋሩኝ😂😂😂

  • @munabess9493
    @munabess9493 10 місяців тому +3

    ወንድሞቼ በጣም ነዉ የምወዳችው ሸግየዋ ለግላጋዋ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому +2

    አምስተኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃጠሎዎች አስፍዬ ሁሌም እሁድ ሲመጣ እናስታውስሀለን ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢

    • @DastaDasta-df7wv
      @DastaDasta-df7wv 10 місяців тому

      እር እኛንም አሳትፍን የመዳም ቀመሞችን

  • @MartiGzachew
    @MartiGzachew 7 місяців тому +1

    ሰላም ትንሳኤ መወዳደር ፈልጌ ነበረ ነገር ግን ማግኘት አልቻልኩም

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 10 місяців тому +1

    በእውነት የዛሬዎቹ ይለያሉ ዘና እያደረጉን ጨረሱት ጎበጎች ናቸው ሲቀጥል የጨዋታው ህግ በደንብ ገብቷቸዋል

  • @fozyahy2193
    @fozyahy2193 10 місяців тому +2

    ለምን እነሱን ብቻ ታዝቃለህ አብሮ መብላት ባህላችን ነው አብረህ ዛቅ በተረፈ እየበላችሁ😂😂😂😂😂

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 10 місяців тому +1

    ትንሱ እንዝቃለን😂😂😂😂😂እኛ ደግሞ ዉሀ በአፋችን እንሞላለን👈🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-S14R15
    @user-S14R15 9 місяців тому

    እዝቃለን እዝቃለን አለ ትንሱ 😂😂😂እኮምታለን እኮምታለን አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 місяців тому +2

    ፋንትሽ ❤በጣም እምወድክ እማከብርክ 💝ሀብትሽ 💝ፈታ ያላቹ ታምራላችሁ ❤

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 10 місяців тому +2

    Wey habeteshe yemer kelale alsakum yemechershaw Question lay🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣lehuletachume betam new yadenekuachu❤❤❤❤❤❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 10 місяців тому +2

    የዛሬው ተጋጣሚዎች ይለያሉ ባክህ

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 10 місяців тому +4

    አይ ትሱ በጣም ነዉ የምታሰቀኝ እዘቃልን ሰትል😂😂😂 እኔ ጫጋራቸዉ ደና ይሆናል እዝቃልን እዚቃልን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @chru8003
      @chru8003 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂እኔም በጣም ነው የማስቀኝ

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 10 місяців тому

    😂😂😂😂ኸረ በሳቅቅቅቅቅ እኔም የልጅነት ጎደኛየ ናፍቀውኛል😢😢

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 10 місяців тому +1

    አዲስ እንግዳ የሚለው ድራማ ላይ የሰራውን እንቁላሎአ የሚለውን ከውንድሚ ጋር አቅርብልን ዳጣ በእነሱ ፊልም ላይ በጣም ያስቃል ትንሱ አደራ

  • @زهراءالحربي-ط1د
    @زهراءالحربي-ط1د 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት የዛሬወቹ ይለያሉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 10 місяців тому +1

    አይ ትንሱዬ እንዝቃለን እንዝቃለን አለ😂😂😂
    የዛሬዎቹ አድግሞ ከመልክ እስከ አቋም አሟልቶ የሰጣቸው ናቸው❤

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 7 місяців тому

    መቆም የሌለበት የምወደው ፕሮግራም ትንሱ ተክነህበታል ይመችህ ገደላችሁን በሳቅ

  • @Messay2012
    @Messay2012 10 місяців тому

    ገ ስል ቸ ያረግብኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 місяців тому +2

    ነጪ ሸሚዝ ደምስሩ ቆመ😂😂😂😂😂

  • @ZinatBashir-s1o
    @ZinatBashir-s1o 9 місяців тому

    እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱ ይለያል አልኩህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 10 місяців тому +1

    ስላየዉክ ደስ ብሎኛል አፍቶም የዛሬን አያድርገዉና እግር ክዋስ አሰልጣኛችን ነበርክ 10ሜዳንና 15ሜዳን በሩጫ ምታዞረን ማይረሳ ታሪክ

  • @sedetegewa
    @sedetegewa 10 місяців тому +1

    እዴት እዳየው እኮ ፋንታው😂😂😂😂😂

  • @tigistya
    @tigistya 10 місяців тому +6

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ግን አንድ ቀን ሰው ይሞታል መታረም አለበት ። አንደኛ ከአቅም በላይ ሜዛቅ ሁለተኛ እየበሉ ማዋራትና ማሳቅ ለትንታ ይዳርጋቸዋል

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 місяців тому +5

    ፈታ የምባለውን ስወደው ወይይይይይ❤❤❤❤❤የዛሬውይለያል

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ 10 місяців тому

    አረይመቻቹህ በሳቅ ፈነዳሁ❤❤😂😂😂😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 місяців тому +1

    ትንሱ ለምን ትጮሀለክ ይሰመሉ እኮ እና እሄንን ናገር ምበሉት ሰዎች በጤና አሉ ይሁን እናሱ ለምበሉት እኔን ይጨንቀኛል. እኔ ያጨጓራ በሽተኛ ሆኜ ከምጥምጠ ናገር ከጠገቡ አለልፍም😢

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 10 місяців тому +2

    ደስስስስ ስሉ😂❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 10 місяців тому +1

    Fatushu 🥰🥰🥰🥰yamir batm aszknghe ende talthke nweu sawuye uuuffff 🤗🤗

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому

    አምን ጌታ ኢየሱስ❤❤❤

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 10 місяців тому +4

    እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😅😅😅

  • @DastaDasta-df7wv
    @DastaDasta-df7wv 10 місяців тому +3

    እኛንም አሳትፉን የመዳም ቅመሞችን መችም ከመዳም ግልምጫ አይበልጥም

    • @RakRak-c6e
      @RakRak-c6e 10 місяців тому

      እውነትአይብስም

  • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
    @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 10 місяців тому

    እዝቃለን እዝቃለን 😂😂😂😂 አይ ተሱ

  • @samiraabdalla1034
    @samiraabdalla1034 10 місяців тому

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን በስደት አለም ያላቹ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በርቱልኝ እና ኢቢስ ይሄ ነገር ስደኛል ይወኩል ይሁሆን በቅርቡ ልገባ ነው እስኪ ጋብዙኝ ኢቤስኦች 😋😋

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 10 місяців тому +2

    ትንሱ ቲንሹ የአስፍዬ ምትክ

  • @AmharaFano-t8w
    @AmharaFano-t8w 10 місяців тому

    ቃጠሎው ከጫወታ ጋ ከእናንተ ነው ያየነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏‼️

  • @RahmaTefera
    @RahmaTefera 10 місяців тому +1

    ገደልካቸዉ ተዉ አተልጂ በሆዳቸዉ የረገመህ ሙህነዉ

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 10 місяців тому

    የዛሬዎቹ ይለያሉ ፈታ ነው ያደረጉኝ😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 місяців тому +1

    ተጋባዥ እንግዶች በተቻላቹ አቅም አማትቡ ከምግቡ በፊት pls

  • @betselottadesse5601
    @betselottadesse5601 10 місяців тому +1

    እከዛሬ ስቄ አላቅም ነበር ዛሬ ግን ሳቅ ማቆም ከቃተኝ

  • @danielgizachew2447
    @danielgizachew2447 10 місяців тому

    17;43 fes new yesemawet🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂i mic yemayawetaw yelem

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 10 місяців тому +1

    አለመታመማችሁ በስመአብ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 10 місяців тому +3

    😅😅ምግብ የዘጋው ይሄን እያዬ ይብላ

  • @enayko5471
    @enayko5471 10 місяців тому +1

    Yekatelu berogeram ke Ebs betam yemechignale 😋🤓 ketelubet Arif new

  • @Susufkir
    @Susufkir 10 місяців тому +2

    እዝቃለን የሚለው ነገር ትሱ በሳቅ የዛሬወቹ😂😂😂😂😂

  • @Haniየማርያም
    @Haniየማርያም 10 місяців тому +1

    Fantsh በምርመራ አይን የምታየው ካራክተር ዉስጥ ገብተህ ነው inde😂😂

  • @HussenSeid-vt6tf
    @HussenSeid-vt6tf 10 місяців тому +3

    ማድላ ይምጣ እምትሉ አሳዪኝ

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 10 місяців тому +1

      ማነዉ ማድላ ??ማዴላን ነዉ😂😂😂

  • @SaudiTaif-i9m
    @SaudiTaif-i9m 10 місяців тому

    እንዝቃለን እንዝቃለን የምትላት ነገርስ😂

  • @merimari1959
    @merimari1959 10 місяців тому

    ወይ ትሱ 😂😂😂😂😊

  • @eskenetsanet6972
    @eskenetsanet6972 10 місяців тому +2

    ዝግጅቱ ጥሩ ነው: ተጋባዦቹ ታዋቂና የገንዘብ እጥረት ይኖርባቸዋል የሚባሉ አይደሉም: ታዲያ ገንዘቡ እንደ ምርጫቸው ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ቢሰጥ : አዘጋጆችን: አቅራቢዎችን: ተወዳዳሪዎችንና ተመልካቾችን የበለጠ ያስደስታል ብዬ አስባለሁ::

  • @saravera4082
    @saravera4082 9 місяців тому

    ሆ😂😂😂በገዛ እጅ መቃጠል ብቀምሰው

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 10 місяців тому

    😂😂😂 nib abererechign alalem😅😅😅😂😂

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 10 місяців тому

    ትንሱ❤❤❤❤❤👍👍

  • @genetkeftassa7804
    @genetkeftassa7804 10 місяців тому

    ቁርጥ ነው ያቀረብኩት ያልክ አስመሰለብህ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 10 місяців тому +3

    አንደኛ ነኝ ግጩኝ❤

  • @glory3954
    @glory3954 10 місяців тому +1

    ለ50 ሺ ብለው እንደ እሳት ነደዱ 😂እድሚያቹ የሄደ ሰዎች ቢቀርባቹ ጥሩ ነው

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 10 місяців тому

    ፍትህ ለቂጣችሁ እንዴት ይወጣል😅😅😅😅😅

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 10 місяців тому +2

    😂😂😂ከነሱ ተሳይ ያስቀኛል😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 10 місяців тому +1

    ,ስጠብቅ ነበረ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 2 місяці тому

    ኧረ ትንሱ መቼ ነዉ የሚዝቀዉ😂😂😂😂

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah Місяць тому

    Ezekaln Eyalke Tazekalh Aye Tensu gefeh😅😅😅😅

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman 10 місяців тому

    Cewatawun Bedenb Yaweqew Fantishnaw Bravo!

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 місяців тому

    ወይኔ ምስኪን ነጭ የለበሰዉ ደምስሩ ተገታተረ

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 10 місяців тому

    እነ ፋንትዬ ❤🥰😍🙏

  • @alemtube12
    @alemtube12 10 місяців тому

    የዛሬወቹ😍👍👍

  • @wellotube7882
    @wellotube7882 10 місяців тому +1

    ስጋው ግን እርግጠኛ ናችሁ የዶሮ ነው

  • @LemashBefikadu
    @LemashBefikadu 10 місяців тому

    አረ ኢቢኤሶች ወዴት ናችሁ ድረሱልን ሳንሞት በፈጣሪ

  • @helenekonjo6153
    @helenekonjo6153 9 місяців тому

    እኔ መሳተፍ እፈልጋለሁ መቼስ ማዳም ከምታቃጥለኝ አይብስም😅

  • @alemtube12
    @alemtube12 10 місяців тому

    ተንሳኤ ወተቱን አሰጥም እንደ👊👊✊

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 10 місяців тому

    እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱ 😅

  • @weynakasa
    @weynakasa 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂 ay tisu ezkalen ale

  • @etu-c9p
    @etu-c9p 10 місяців тому

    ዝምታ ያሸልማል ዛሬም የለም እንዴ😣😣

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 10 місяців тому +1

      እኔም እየጠበቅሁ ነው ሁለት ሳምንት ሆነው እኮ ሳይተላለፍ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 10 місяців тому +1

    ብታያት ታቃታለህ😅

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 10 місяців тому +1

    እኔ እንደዚ ብሮግራም የተመቸኝ የለም

  • @ZewduTesfanesh
    @ZewduTesfanesh 10 місяців тому

    Programu desylan yetemzgeb newn aterunm😭😭

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 10 місяців тому

    የዛሬዎቹ አዛዛቃቸው ይለያል😂

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 10 місяців тому +2

    ግን ለምን ነው ተንሱ ከአወዳዳሪ ወደ ተወዳዳሪ እድል የማይሰጠው።

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 10 місяців тому +4

    የመዳም ቅመሞቸን ለምን አታቀረብም ሁሌ አረቲሰት በቻ

    • @SameeraS-zs7ee
      @SameeraS-zs7ee 10 місяців тому

      እኮ 😂😂😂

    • @rahmahteak9719
      @rahmahteak9719 10 місяців тому +2

      አንችልምየማዳምቃጠሎይበቃናል😂

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 10 місяців тому

      ​@@rahmahteak9719😂😂😂😂😂😂 እኔ ግን አሸናፊ ነኝ ቃጠሎ ውስጤ ነው

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 10 місяців тому

    ወይኔነጭለባሹአሳዘነኝወላሂ
    ኧረይህነገርይቅርባችሁብትታመሙከባድነው

  • @Fkr-qb2zy
    @Fkr-qb2zy 4 місяці тому

    Endzi ske alakm yichlalu😂

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 10 місяців тому +2

    ጨፍኑ። አ ት በ ል ደስስስስ አይልም 😡

  • @menutube7647
    @menutube7647 10 місяців тому +1

    እንዝቃለን እንዝቃለን 😂🤣🤣

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 10 місяців тому

    ጨጎራችሁ እንደ ነው እሚሠራው