አዲስ መዝሙር "የአብርሐም ድንኳን ነሽ" | ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያስማልን እልልልልልልልል 21 ማርያም ሸር ላይክ እናደረግ 🤲🅰️🌹🌹🌹📚🙏 እልልልልልልል 🌹21🌹 📚🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @mihiretwolde2405
    @mihiretwolde2405 Рік тому +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ሰብለወንጌል

  • @mdivdoivdo1393
    @mdivdoivdo1393 3 роки тому +394

    የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደተኞች እኛን ልጆችሽን መጨረሻችንን አሳምሪልን

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 роки тому +5

      አሜን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 роки тому +8

      አሜን ፫😢😢

    • @edimaddy5066
      @edimaddy5066 3 роки тому +3

      @@የጌታየእናትለኔምእናቴናት ንሰሐ ስንገባ ኅጥያታችንን አሳንሰን መናገር እንደሌለብን ያውቃሉ? ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 👇👇👇
      ua-cam.com/video/MhAv3nSerlo/v-deo.html

    • @edimaddy5066
      @edimaddy5066 3 роки тому +4

      @@helenhaftom1525 ንሰሐ ስንገባ ኅጥያታችንን አሳንሰን መናገር እንደሌለብን ያውቃሉ? ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 👇👇👇
      ua-cam.com/video/MhAv3nSerlo/v-deo.html

    • @haymanotabebe347
      @haymanotabebe347 3 роки тому

      አሜን

  • @tarikuamulug7995
    @tarikuamulug7995 3 роки тому +292

    የአብርሃም ድንኳን ነሽ
    የያዕቆብ መሰላል ነሽ
    ማርያም ሰላም ልበልሽ ምስጋናን ላቅርብልሽ
    ማርያም ሰላም ልበልሽ ውዳሴን ላቅርብልሽ
    ኅቱም ድንግልና ፍፁም ትኅትና
    በሥጋም በነፍስም ፍጽምት ነሽና
    ውበትሽን ወድዶ እናቱ አደረገሽ
    የሲና ሐመልማል በምን ልመስልሽ
    ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ልበል ለክብርሽ
    ደግሜ ደግሜ ላመስግንሽ ደግሜ ላወድስሽ
    አዝ….
    እርሱ ከመረጠሽ እርሱ ካፀናሽ
    እንዴት ይቻለኛል ከእኔ ላርቅሽ
    የተስፋ ፍፃሜ ሁኚ ከእኔ ጋራ
    እሻገረዋለሁ የዓለምን መከራ
    ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ልበል ለክብርሽ
    ደግሜ ደግሜ ላመስግንሽ ደግሜ ላወድስሽ
    አዝ….
    ድንግል ፍቀጂልኝ ላወድስ ስምሽን
    ፀጋው ከበዛልኝ ልመስክር ክብርሽን
    ያገለግልሽ ዘንድ ልቦናዬ ሻተ
    በፍቅር ሞልተሽው ስለተደሰተ
    ሰላም ለኪ ሰላም ለኪ ልበል ለክብርሽ
    ደግሜ ደግሜ ላመስግንሽ ደግሜ ላወድስሽ
    አዝ…(፪)
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ፡፡

    • @hermelaabraha7483
      @hermelaabraha7483 3 роки тому +4

      Ohhhhh thank sooo much🥰❤️

    • @mesi5527
      @mesi5527 3 роки тому +4

      Thank you ♥️

    • @almazmengistu8400
      @almazmengistu8400 3 роки тому +18

      መዝሙሩን በፅሁፍ ለምታቀርቡ ሰዎች
      እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 3 роки тому +9

      የእመቤታችን በረከት ካንቺ ጋር ይሁን

    • @almazmengistu8400
      @almazmengistu8400 3 роки тому +4

      @@KidusRufaelTube አሜን ከሁላችን ጋር ይሁንልን🙏

  • @birukmebirate6907
    @birukmebirate6907 2 роки тому +36

    አቤት መመረጥ እንደኛ የታደለ ማነው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Рік тому +14

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ድንግል ማርያምን ከሚያመሰግኑ ወገን ላደረገኝ ክብር ምስጋና ላአንተ ይሁን አሜን

    • @Misneb
      @Misneb Рік тому

      አሜን! እውነት ነው የእመቤታችን ወዳጅ መሆን መታደል ነው...

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏💕 💕

  • @dasddasdsrett6168
    @dasddasdsrett6168 2 роки тому +7

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን የእመቤታችን ምልጃ እርዴት አይለየን

  • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ በማርያም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @haregeshetu2871
    @haregeshetu2871 Рік тому +7

    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sameera2169
    @sameera2169 3 роки тому +12

    ቢሰማው ቢሰማው የማይጠግብ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእልት ያሰማልን

    • @aseelalnamla664
      @aseelalnamla664 3 роки тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 2 роки тому +10

    አቤት ድምፅ 🥰
    በዚህ ድምፅ ድንግል ማርያም መመስገኗ ምንኛ ያስደስታል
    ብዙዎች ፈጣሪ የሰጣቸውን ለሰይጣን ማመስገኛነት ተጠቅመውታልና

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 роки тому +6

    እረ የአለም ጌታ የአለም ፈጣሪ ለሆነዉ እግዚአቢሄር ዘምሪ መዳኒታለምዬ ክብር ሁሉ ለአንተ ይገባል

  • @serate_bete_krstiyantube
    @serate_bete_krstiyantube 3 роки тому +189

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому +4

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html ,.

    • @mukki3846
      @mukki3846 3 роки тому +1

      አሜን

    • @mezgebefantu1842
      @mezgebefantu1842 3 роки тому +4

      Amen amen amen zimare malekt yesiman ehitachin Tsagahun yabizalish Fetari

    • @mezgebefantu1842
      @mezgebefantu1842 3 роки тому +3

      Amen amen amen zimare malekt yesiman ehitachin Tsagahun yabizalish Fetari

    • @mezgebefantu1842
      @mezgebefantu1842 3 роки тому +2

      Amen amen amen zimare malekt yesiman ehitachin Tsagahun yabizalish Fetari

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 роки тому +67

    የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እመብርሀን ለኔና ለእህቴ እንደደረሰችልን ለተጨነቃችሁ ሁሉ አዛኟ ትድረስላችሁ

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ልል እልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigaltigray8354
    @hiwigaltigray8354 2 роки тому +4

    እንዴት ደስስ ስል ደጋጊሜ ሲስማው እህቴ ታድልሻል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህት አለም ፀጋውን ያብዛልሽ❤😢🥰🥰

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +103

    እንኳን ለመቤታችን ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ:: እመቤቴ ከተወራውና ከሚመጣው ፈተና ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ:: አሜን!

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 3 роки тому +5

      Amen

    • @ወንድይፍራው
      @ወንድይፍራው 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አንችንም እመአምላክ ከክፉ ነገር ትሰውርልን⛪️✝️🙏🙏🙏

    • @jhggvhjj8908
      @jhggvhjj8908 3 роки тому +2

      @@eduhaile5853 አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 роки тому

      አሜንአሜን አሜን

    • @Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
      @Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በመላው አገር ለምትኖሩ እትዮጵያን ውያን በሙሉ በያላችሁ የክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ 👌አሜን (3)🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ኦክተዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው

  • @nuruseid524
    @nuruseid524 2 роки тому +3

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኛን ልጆችሽን ወጥቶ ከመቅረት ጠብቂን

  • @Y8f8yifuc
    @Y8f8yifuc Рік тому +6

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኔ እህት ለዘላለም ያጽናሽ

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ መታደል ነዉ በዚህ በሚያምር ድምፅሽ የእመቤታችን መዝሙር መዘመርሽ መመረጥ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ ያአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ።

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +225

    የአብርሀም ድንኳን ነሽ
    የ ያዕቆብ መሰላል ነሽ
    ማርያም ሰላም ልበልሽ
    ውዳሴ ላቅርብልሽ
    ሰላመ ለኪ ፪ ልበል ለክብርሽ
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የኔ ልዕልት እህት

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому +2

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html

    • @dawitthomas9849
      @dawitthomas9849 3 роки тому

      J.
      M
      Qp99

    • @m.kalkedanm.kalkedan6399
      @m.kalkedanm.kalkedan6399 3 роки тому

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን እህት ፀጋውን ያብዛልሽ ለእኛም የምንሰማበት ጀሮ የምናስተውልበት ልቦና ያድለን

    • @melakubelay8994
      @melakubelay8994 3 роки тому

      @@m.kalkedanm.kalkedan6399 yv

    • @ሰላምላገራቺን
      @ሰላምላገራቺን 3 роки тому

      @@dnmuse12 አርጌአለሁ መዝሙሩን በፅሁፍ ተባበሩኝ እዴትላግኘው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ እህቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እመብርኅን ከዝሕም በላይ ፍቅሯን ትጨምርልሽ አሜን

  • @Ayinad
    @Ayinad Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +38

    ስወድሺ የኔ እቁ እህት በርችልን 💕
    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን👏

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 2 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታች።

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    ♥💒""የአብርሀም ድኳን ነሽ♥የያይቆብ💒👏
    ♥መሰላል ነሽ ማርያም ሰላም ልበልሽ ምስጋና♥
    💒ላቅርብልሽ😭😭💒ውዳሴ ላቅርብልሽ♥
    ♥እመቤቴ ዘመንሽን ትባርክልሽ።እህቴ💚💛❤
    አጥንት።የሚያለመልም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እእልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 роки тому +2

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን 👏👏👏ዘማሪ መላክት ያሰማልን እመቤቴ ብርሃን ት ተበቂሽ

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 3 роки тому +92

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልኝ እህታችን ተባረኪልኝ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    ስላም እለኪ ልበል ለክብርሽ ደግሜ ደግሜ ላወድስሽ 🥰🥰

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +38

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏
    መዝሙሮችሽን ብሰማ ብሰማ አልጠገብም

    • @eftahtube7646
      @eftahtube7646 2 роки тому

      ደስ ይላል ግጥምና ዜማ የሰጠው ልጅ ይደነቃል
      በዘማሪ አለምሰገድ ታደሰ ነው።

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Рік тому +9

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በያለንበት ትጠብቀን በውጭ ያለነውንም ለሀገራችን ታብቃን አሜን

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 роки тому +2

    ቲክቶክ ላይ ከ፫ ጊዜ በላይ ነው የዘመርኩት ከአፌ የማይጠፋ መዝሙሮችሽ ሰብልዬ ውድድ ነው የማረግሽ

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ!!!

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 3 роки тому +6

    ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን የኔ ውድ እህት 🤲🤲🤲

  • @thomasbirhane4874
    @thomasbirhane4874 Рік тому +5

    ዝማሬ መላይት ያሰማልን
    በቤቱ ያጽናሽ እግዚአብሔር
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    ሀይማኖታችን ይጠብቅልን እየሱስ ክርስቶስ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +26

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ለሁላችን የቅድስት እመቤታችን በያለንበት ቦታ ጥበቃዋን አማላጀነትዋ ከሁላችን ጋር ትሁን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +29

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot8341 3 роки тому +75

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ክርስቶሳዊ ወንድም እህቶቼ!!!
    የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @helenasnakew1083
    @helenasnakew1083 3 роки тому +66

    እንኳን ለእመቤታችን በዓለ እረፍት በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎤🇨🇬⛪

    • @kikikesslerm1673
      @kikikesslerm1673 3 роки тому +1

      የአብርሃም ድኳን ነሽ እል❤እል🌹እል🕯🌹እል❤🌹እልእልእልእልእልእልእል😭😭😭😭😭😭😭
      ❤❤❤❤❤❤🕯🕯

    • @mukki3846
      @mukki3846 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @መኑከመእግዚአብሔር
      @መኑከመእግዚአብሔር 3 роки тому +1

      ይሄን ባድራ አትጠቀሚ እህት የኛ አይደለም ከፈለግሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያለዛደሞ 💚💛❤️እደዚ ቢሆን ይመረጣን የኛ ያልሆነነገር አትለጥፉ

    • @edimaddy5066
      @edimaddy5066 3 роки тому

      @@mukki3846 ንሰሐ ስንገባ ኅጥያታችንን አሳንሰን መናገር እንደሌለብን ያውቃሉ? ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመልከቱ 👇👇👇
      ua-cam.com/video/MhAv3nSerlo/v-deo.html

    • @rahelabule5752
      @rahelabule5752 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 роки тому +31

    ማርያም የፍጥረታት ሁሉ እናት🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 3 роки тому

    የሜገርም ድምስ ነው ያለሽ እህቲ እመቤቴማርያም በቤቱ ያስናሽ ደግሜ ላመስግንሽ እልልልልልእልልልልልልእልልልልልእልልልል

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 3 роки тому +5

    ፀጋውን ስቶሽ ይህን ድምፀ ለምስገና ስልድርግችልሽ ክርብርምስገና ይገባታ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 3 роки тому +9

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️ከመቅደስሽ ፍቅር ተምሬ❤️
    ❤️ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ❤️
    ያላሰባችሁትን ደስ የምትሰኙበትን ነገር እመቤቴ ማርያም ትስጣችሁ🙏❤️

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ''ማርያም ሞተኪ ይመስል ከብካበ''
    ለሰው ልጆች ድህነት ምክንያት ማርያም፣ለፍጥረታት ሁሉ ሩህሩህ ማርያም🤲እንኳን አደረሳችሁ🙏

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 3 роки тому +39

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን ለመላው የእምዬ የተዋህዴ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @lovewins1074
    @lovewins1074 3 роки тому +4

    ዝማሬ መልአክት ያሰሜልን እህታችን እንዳቺ አይነት የተረጋጋ ዘማሪ ሺ ያድርግልን እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን 💚💛❤️

  • @kidestfekade9382
    @kidestfekade9382 Місяць тому

    ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እህቴ እመብርሃን ትባርክሽ ፀጋውን ታብዛልሽ 🙏🙏🙏በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላአልት ያስማልን ውድ እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @randc5612
    @randc5612 3 роки тому +1

    Yetesfa fitsame hugni kene gara🙌zimare melaktin yasemalin 🙌♥❤😍💖

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    ውይ መታዴል ሰብልዬ ሁሌም እቀናብሻለሁ ተሰቶሻን ክላይ ዝማሬወችሽ ይለያሉ ስወድሽ
    ክዚህ በላይ ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ♥
    እህታችን💒😢በራሴ ሀይማኖት።እናዴዳለሁ ፀጋ
    የሞላላቸውን ሳይ 😭መታዴል ነው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @yohannesweldezadik694
    @yohannesweldezadik694 3 роки тому +20

    የአብርሃም አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚህ ጉብል፡ ድምፅ ታስረቀርቂዋለሽ፡በርችበርቱ፡እናመሰግናለን።

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 3 роки тому +26

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
    እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁን ወገኖቻችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን፫

  • @Tube-rq7vf
    @Tube-rq7vf 3 роки тому +5

    ልብን የሚመስጥ መዝሙር ነው ሰብልዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ በአካል አግኚቼሽ ባመሰግንሽ እንዴት በተደሰትኩ ግን ወላዲተ አምላክ በቤቷ አትለይሽ

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    የአብርሃም ድንኳን ነሽ
    የያቆብ መሰላል ነሽ
    ማርያም ሰላም ልበልሽ ምስጋናን ላቅርብልሽ
    ማርያም ሰላም ልበልሽ ዉዳሴ ላቅርብልሽ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኮአን ለበዓለ አስተርዮ በሰላም አደረሳችሁ

  • @hailt5550
    @hailt5550 2 роки тому

    አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 3 роки тому +26

    ዋው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልሽ በጣም ነፍስን ሀሴት የሚያረግ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 3 роки тому

      Betam bewent

    • @mekdesdegu9099
      @mekdesdegu9099 3 роки тому

      ውድ እህቴ መዝሙርሽ ልብን የሚነካ ነው እድሜና ጤናን ይስጥሽ የወንድምሽም እንደዚሁ መልካም ቤተሰቦች።ናችሁ ጤና ይስጥልን

  • @RnRn-uk7ro
    @RnRn-uk7ro 8 місяців тому

    ወይኔ እሄን መዝሙር ውድድድድድድድድድድድድነው የማረገው ቃል የለኝም የኔ እናት የስደት ስቄ አዛኝቷ ❤❤❤❤❤❤እህታች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከተዋህዶ በረት አይለይሽ 🎉🎉መዝሙሮቿን ሁሉ በተመስጦ ነው የማደምጠው ስወድላት በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 3 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የእማምላክ ምልጃዋ ፀሎቷ ጥበቃዋ በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @haymismengi5861
      @haymismengi5861 3 роки тому +1

      ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን የብዛልሽ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 роки тому

    የመዝሙሮች መዝሙር ይሄ ነው። ዝማሬ መልዕክት ያሰማለን።

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እናቴ ተስፋዬ እማማ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ እናቴ

  • @TesfahunAsmamaw
    @TesfahunAsmamaw Рік тому +1

    መዘማሪ መንግስተሰማያት ያዉርስልን እህቴ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 роки тому +18

    ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ እህታችን ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @teddygo2605
    @teddygo2605 3 роки тому

    ሀሴትን የሚሞላ መዝሙር ለእምዬ ማርያም

  • @robelmosazghilebasikingeri9970

    May Jesus Christ Bless all of you and keep you safe Amen Amen Amen. my lovely Blessed Sister, God Bless You

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🕊🕊🕊
    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹 እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html ,

  • @eyerusalembekele8896
    @eyerusalembekele8896 3 роки тому +23

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እመቤታችን ከኛ ጋር ትሁን፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን 🙏❤

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልል👏👏👏እልልልልልል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ማርያም ሰላም ልበልሺ ምስጋና ላቅርብልሺ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @meskeremlakew8547
    @meskeremlakew8547 2 роки тому

    ቸሩ መዳኒያለም ዕድሜ ናጤና ይስጥህ

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 роки тому +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሐን በያለንበት ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 11 місяців тому

    ዘማሬ መላእክትን ያስማልን እህት አለምየ
    አሜን 😂

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 3 роки тому +34

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 3 роки тому

    አንደበትሽን ብርክ ብርክ ብርክ ታርገው በቤቱ ያኑርሽ ውስጤ ነው የገባው ተባረኪ

  • @xbffjffnff589
    @xbffjffnff589 3 роки тому +21

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏

  • @drlegessedemissie2036
    @drlegessedemissie2036 2 роки тому +26

    መንፈስን የሚያድስ : በየጊዜው እንደ አድስ ደጋግሜ የምሰማው ::
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህቴ !!!

  • @bekeleadefrsew9866
    @bekeleadefrsew9866 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን (የአብርሀም ድንኳን ነሽ )

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 роки тому +3

    ደጋግሜ ብሰማው በዳምጠው እማይጠገብ አጥንትን የሚያለመልም እልልልልልልልልልልልል......... ጥዑም ዝማሬ አህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብዙሃን እድሜ በጤና ታድልሽ ፈጣር ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @Moonentertainment21
    @Moonentertainment21 2 роки тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ ለእህታችን

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    😍😍😍 ዝማሬ መልአክትን የሰማልን

  • @atedemengste7890
    @atedemengste7890 3 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ድግልሆይ በስደት ያሉ ልጆችሽን ጠብቂን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን እህቴ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 роки тому +3

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !

  • @MdJamal-qd3cf
    @MdJamal-qd3cf 2 роки тому

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ውድ እህታችን ጸገውን ያብዛልሺ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 роки тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ የአስትርዮ ማርያም
    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን

    • @asetdasirat4396
      @asetdasirat4396 3 роки тому

      Betam new des yemelew mezimurochishi hulu fetare fitsameshn yasamirlshi

  • @gebrekidaneshetie622
    @gebrekidaneshetie622 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ፀጋጥበቡን ሞገሱንያብዛልሽ እህታችን

  • @hannaalberto4858
    @hannaalberto4858 2 роки тому +1

    ስወድሽኮ ሰብሊዬ ፀጋሽ ብዝት ይበልልሽ እህቴ

  • @MesaratSara
    @MesaratSara Рік тому +5

    እልልልልልል ክብር ምሳና ለቅድስተ ድንግል 21 ማሪያም ይሁን❤
    🙏

  • @mekdidan8982
    @mekdidan8982 3 роки тому

    በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እኔ ባርያሽ ሰላም እልሻለሁ!!🙏💚💛❤️

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አበቃችሁ
    እመቤታችን የአሰራት አገርሸን አሰቢልን
    እናቴ እመቤቴ ለዘላለም አመሰግንሻለሁ

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 роки тому

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ua-cam.com/channels/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w.html .

    • @bettyayemiro2059
      @bettyayemiro2059 2 роки тому

      የአብ

    • @bettyayemiro2059
      @bettyayemiro2059 2 роки тому

      ደዘገዘ፳
      ዘደጀዘከዘ

  • @yabsermasarat2616
    @yabsermasarat2616 3 роки тому +2

    እህታች ዝማሬ መላእከት ያሰማልን በበቱ ያፅናሽ👏👏👏👌

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ምርጥ ድምፅ እና ትህትና ጋር ተባርኪ ድንግል ቅድስት ማርያም ልክ እንደዚህች አይነት መንፈሳዊ ሚስት አብራኝ ምትስግድ እና ምትቆርብ ትህህተና ያላት ሚስት ፍጠሪልኝ የጠየኩሺን ሃደራ 🤲

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji 2 роки тому

    እንቅ የተዋህዶ ልጅ በጣም፡ነው ምዎዶው መዝሙሮችሽ እመብርሃን ትባርክሽ የዲድያ ከ ኤርትራ ።

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 3 роки тому +4

    ተሰምቶ እማይጠገብ መዝሙር 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘🌿⚘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤