Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ፈገ ግታሸ ብቻ ይበቃል ልጆችሸ ደሰ ሲሉ በጣም ጥሩ ነው ልጆች ማለት በሚሊዬን አይገኝም አላህ ለሰጠን አልሃምዲሊላህ ማለት ነው አላህ የረዘቃቸውን ይሆናሉ አጎቴ 10ልጆች ይዞ የሚበላው ቆሉ የለውም ነበር ግን አላህ በችግር አሳድጎ ደርሰው ጎበዝ ሆነው አባታቸውን ትልቅ ባለሃብት ሆነዋል እና ልጅ ፀጋ ነው አላህ በሰጠን አልሃምዲላላህ ማለት ነው ጎበዝ በርቺ
ጀግኒትን እንኳን አቀረባችኋት👍በጣም ገራሚ አስተዋይና እጅግ ቅን ሴት ናት። የምታስቀና። ለብዙ እህቶች ምሳሌ የምትሆን ጀግና 👍👍👍
የልፋት ውጤት ደስ የሚለው ያሰብነው ተሳክቶ በ አይናችን ስናይ ነው::በጣም ጠንካራ ሞሆንን ይጠይቃል::ስኬት ዝም ብሎ አይመጣም::እውቀት ስጨመርበት ደግሞ የበለጠ ያጎብዛል::በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች!::
መሻላ ልጆቻ ደሰ ይላሉ በወጣትነት ሁሉንም አገኝታለች እድሜን ባግባቡ መጠቀም እንዲህ ነዉ እኩያ ልጆች
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ሁሉም አውጥቶ መናገር የሚፈራውን ችግሮች አውጥተሽ በመናገርሽ ሁሉም ሴቶች ችግሩ የራሳቸው ብቻ እንዳልሆነ በማሰየትሽ ላካ እኔ ብቻ አይደለሁም እንዲሉና እራሳቸውን እንዲያስታውሱ ስለከረግሽ በኔ ና እንደኔተጠቃሚ በሆኑት ስም አልላህ ይስጥሽ እህቴ አልለህ እድሜ ና ጤና ሪዝቅ ይጨምርልሽ በጣም እወድሻለው❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ ፈገግታሽ ያጠግባል ያኡምሪ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሽ ከዚህም በላይ
ደስ ስትል eyoha ለይ ነበር ያየዋት በቃ የሴት ልክ ነት ጠንካራ የምር 💪በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ ሞገስ ይሁንሽ 🙏
አላዬ አንተ ከስደት አውጣኝ እና የራሴን ህይወት ወፍቀኝ ኩንፈየኩን ብለህ
My favorite woman🥰
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢስላም
በጣም ጎበዝ ሴት ቲክቶክ ላይ የምትመክሪያቸዉ ምክሮች ደስ ይላሉ
Yenekonjo Mashallah I really appreciate you so strong I learn many things from you 🙏🙏🥰🥰
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
Yaha it's good motivation!!
Masha allah gin shitiwun ija mulu mehon neberebet habibati
ማሻላ አላህ ይበልጥ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
Mashallha God please you sister ❤
Mashallah no word❤❤❤❤❤
My dear hayriye❤❤❤Welahe ke ችግራችን በላይ motivate ሚያረገን ነገር የለም
Betam yemwedsh hayriye lemanem set araya mehon techeyalesh allah yetebkesh ❤❤❤ walta Tv. U got it.👍
ሄሪያዬ ስላየሁሽ ስ ብሎኛል
ጀግና ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤
Marshall butflfull
አላህ።።ይጠብቅሸ።።
Masha allah
Gobez set betam new yemitasdestegn berchilign jegnit heyriye. Iam your follower on your channel keep it up 💗💗💗💗💗💗❤❤❤
Masha Allah siyamri betuwa❤❤❤❤
ማሻአላህ ከዚህ በላይ ከፍ በየ ጎበዝ ነሽ
Mashallaah
ማሻ አላህ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ።።አላህ።።ይጨምርልሸ
ሚድያዋን አስተዋውቁኝ
Masha Allah gobez ❤
ጎበዝ በርቺ 💪🏿 ሴት ልጅ እንዲ ነው 🙏🙏🙏👌🏾❤️
Wow gegena nesh fexari b bezu yechemerelsh
Mashallah ❤
እኔም የልጆች እናት ነኝ ጥሩ ምክር ነው እንሰብራለን ልጄችን ለማሳደግ
ጎበዝ ነሽ
ማሻ አላህ 👍👍👍👍2 ድግሪና +1ማስተር ❤✍️የሤቶች ምሳሌ👍👍
ማአሻ አላህ
❤❤❤mashallha
ጀግና ነሽ ❤
Hairea yene ehet enkuan adereseshe
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰
ኸይርያየ በምን ላግኝሽ በኣላህ እፈልግሽአለሁ
My ❤❤❤❤
Maa shaa Allah, ጠንካራ ሴት!
❤❤
Gobezi betiche sira ateche bezu yaworale
❤
አላውቃትም ነበር ፡ ምን ይሆን ዮቱብ ቻናሏ?
ቲክቶክ ላይ ሀይሪያ ብለሽ ብትገቢ ታገኛታለሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ትናገራለች
እኔም አባቴ የሀብታም ልጅ ነበር ግን የሆነ ሰአት ገንዘብ ጠፍቶበት ብዙ ፈተናዎችን አሳልፈናል
beallah efelgshalew bemn lagignish?yelben endawerash
ኦፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤን የነካውንግግሮ አንድነገር ለማድረግአስበሽ ሲአጥር አውቀዋለሁስሜቱን ፍላጎትሽሲገደብ😢
ምን የሚባል አለባበሥ ነው ልብሽም ይታያል ደግሞ ሚድያ ላይ ባትቀባቡ መልካም ነው ጮኛ ልትታጩ አይደለም ሥለዚህ በስረአት ተሀጀቡ በአለምላይ ያሉወንድሞችሽ ያዩሻል ለሀጅነብዮችሽ ተኳኩሎመታየት ሀራምነው
ወረኛ ነገር
@@desstadesstaቆይ ለምን ስድቡ አስፈለገ አኡዙቢላ
Mert set
Mendnw metseriw
Balbetewa
ለምናገረው ቃላት ይቅርታ ያው በዲነል ኢስላም የማይባል ነገር ስላልሽ እና በእናትሽ ቤተሰብ በእናትሽ ስም የትጠሪው ዲቃላ ነሽ እንዴ ወይም የሀላል ልጅ አይደለሽም ማለት ነው ሀላል ብትሆኝ ይሄንን ቃላት አትጠቀሚም ለምን ነገጦት አላህ ዘንድ በተናገርኩት ባደረኩት ነገር ሂሳብ አለብኝ ከሞት በሆላ መቀስቀስ እንዳለ ያመነ ይሄንን ንግግር አይናገርም
yeanechi alebasem yedeberale
እውነት ሁሌም ይመራል ለኔ አልደበረኝም እውነት ስለሆነ የተናገርኩት ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ንግግር ስለተናገረች ነው
Tiru negegeri sedeqa New hulum sew be sira new mixeyeqew deqalem betihone wodezi alem yametate New mitayeqew
እሶ ወንጄለኛ ናት እያልኩኝ ሳይሆን አይቦን መደበቅ አለባት አባት እያለ በእናቴ ስጠራ ደስ ይለኛል በማለቶ ነው አግባብ አይመስለኝም የተናገርኩት ይሄም ጥፋት አይመስለኝም ዘርን መካድ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አይጠፋሽም እስልምናን የማያውቁ በተሳሳተ መንገድ እንዳይረዱት ነው የተናገርኩት እንጅ ለእሶ እማ ሙስሊም ሁና ይሄ ይጠፋታል ብዬ አላስብም
Ngegersh koshasha nw
please be my friend
❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ማሻአላህ ፈገ ግታሸ ብቻ ይበቃል ልጆችሸ ደሰ ሲሉ በጣም ጥሩ ነው ልጆች ማለት በሚሊዬን አይገኝም አላህ ለሰጠን አልሃምዲሊላህ ማለት ነው አላህ የረዘቃቸውን ይሆናሉ አጎቴ 10ልጆች ይዞ የሚበላው ቆሉ የለውም ነበር ግን አላህ በችግር አሳድጎ ደርሰው ጎበዝ ሆነው አባታቸውን ትልቅ ባለሃብት ሆነዋል እና ልጅ ፀጋ ነው አላህ በሰጠን አልሃምዲላላህ ማለት ነው ጎበዝ በርቺ
ጀግኒትን እንኳን አቀረባችኋት👍
በጣም ገራሚ አስተዋይና እጅግ ቅን ሴት ናት። የምታስቀና። ለብዙ እህቶች ምሳሌ የምትሆን ጀግና 👍👍👍
የልፋት ውጤት ደስ የሚለው ያሰብነው ተሳክቶ በ አይናችን ስናይ ነው::በጣም ጠንካራ ሞሆንን ይጠይቃል::ስኬት ዝም ብሎ አይመጣም::እውቀት ስጨመርበት ደግሞ የበለጠ ያጎብዛል::በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርች!::
መሻላ ልጆቻ ደሰ ይላሉ በወጣትነት ሁሉንም አገኝታለች እድሜን ባግባቡ መጠቀም እንዲህ ነዉ እኩያ ልጆች
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ሁሉም አውጥቶ መናገር የሚፈራውን ችግሮች አውጥተሽ በመናገርሽ ሁሉም ሴቶች ችግሩ የራሳቸው ብቻ እንዳልሆነ በማሰየትሽ ላካ እኔ ብቻ አይደለሁም እንዲሉና እራሳቸውን እንዲያስታውሱ ስለከረግሽ በኔ ና እንደኔተጠቃሚ በሆኑት ስም አልላህ ይስጥሽ እህቴ አልለህ እድሜ ና ጤና ሪዝቅ ይጨምርልሽ በጣም እወድሻለው❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ ፈገግታሽ ያጠግባል ያኡምሪ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቅሽ ከዚህም በላይ
ደስ ስትል eyoha ለይ ነበር ያየዋት በቃ የሴት ልክ ነት ጠንካራ የምር 💪በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ ሞገስ ይሁንሽ 🙏
አላዬ አንተ ከስደት አውጣኝ እና የራሴን ህይወት ወፍቀኝ ኩንፈየኩን ብለህ
My favorite woman🥰
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን
አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢስላም
በጣም ጎበዝ ሴት ቲክቶክ ላይ የምትመክሪያቸዉ ምክሮች ደስ ይላሉ
Yenekonjo Mashallah I really appreciate you so strong I learn many things from you 🙏🙏🥰🥰
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
Yaha it's good motivation!!
Masha allah gin shitiwun ija mulu mehon neberebet habibati
ማሻላ አላህ ይበልጥ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
Mashallha God please you sister ❤
Mashallah no word❤❤❤❤❤
My dear hayriye❤❤❤
Welahe ke ችግራችን በላይ motivate ሚያረገን ነገር የለም
Betam yemwedsh hayriye lemanem set araya mehon techeyalesh allah yetebkesh ❤❤❤ walta Tv. U got it.👍
ሄሪያዬ ስላየሁሽ ስ ብሎኛል
ጀግና ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤
Marshall butflfull
አላህ።።ይጠብቅሸ።።
Masha allah
Gobez set betam new yemitasdestegn berchilign jegnit heyriye. Iam your follower on your channel keep it up 💗💗💗💗💗💗❤❤❤
Masha Allah siyamri betuwa❤❤❤❤
ማሻአላህ ከዚህ በላይ ከፍ በየ ጎበዝ ነሽ
Mashallaah
ማሻ አላህ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ።።አላህ።።ይጨምርልሸ
ሚድያዋን አስተዋውቁኝ
Masha Allah gobez ❤
ጎበዝ በርቺ 💪🏿 ሴት ልጅ እንዲ ነው 🙏🙏🙏👌🏾❤️
Wow gegena nesh fexari b bezu yechemerelsh
Mashallah ❤
እኔም የልጆች እናት ነኝ ጥሩ ምክር ነው እንሰብራለን ልጄችን ለማሳደግ
ጎበዝ ነሽ
ማሻ አላህ 👍👍👍👍2 ድግሪና +1ማስተር ❤✍️የሤቶች ምሳሌ👍👍
ማአሻ አላህ
❤❤❤mashallha
ጀግና ነሽ ❤
Hairea yene ehet enkuan adereseshe
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰
ኸይርያየ በምን ላግኝሽ በኣላህ እፈልግሽአለሁ
My ❤❤❤❤
Maa shaa Allah, ጠንካራ ሴት!
❤❤
Gobezi betiche sira ateche bezu yaworale
❤
አላውቃትም ነበር ፡ ምን ይሆን ዮቱብ ቻናሏ?
ቲክቶክ ላይ ሀይሪያ ብለሽ ብትገቢ ታገኛታለሽ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ትናገራለች
እኔም አባቴ የሀብታም ልጅ ነበር ግን የሆነ ሰአት ገንዘብ ጠፍቶበት ብዙ ፈተናዎችን አሳልፈናል
beallah efelgshalew bemn lagignish?yelben endawerash
ኦፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤን የነካውንግግሮ አንድነገር ለማድረግአስበሽ ሲአጥር አውቀዋለሁስሜቱን ፍላጎትሽሲገደብ😢
ምን የሚባል አለባበሥ ነው ልብሽም ይታያል ደግሞ ሚድያ ላይ ባትቀባቡ መልካም ነው ጮኛ ልትታጩ አይደለም ሥለዚህ በስረአት ተሀጀቡ በአለምላይ ያሉወንድሞችሽ ያዩሻል ለሀጅነብዮችሽ ተኳኩሎመታየት ሀራምነው
ወረኛ ነገር
@@desstadessta
ቆይ ለምን ስድቡ አስፈለገ አኡዙቢላ