ሳታጠፋ "ይቅርታ" ለመጠየቅ ካልተዘጋጀህ አትሞክረው! || ለጎጆዬ በልዩ ፕሮግራም || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 553

  • @jxkkz4240
    @jxkkz4240 Рік тому +344

    ውድ ደጋግ ኢትዮፕያውያን እባካችሁ እባካችሁ በሣውድ አረብያ 11 አመት ታሥራ አሁን ላይ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የሞቱን ፍርድ በብር የቀየሩላትን እህታችን እንታደጋት

    • @jaferheyru1243
      @jaferheyru1243 Рік тому +4

      በርቱ ጥሩ ነዉ

    • @maryammohamed4618
      @maryammohamed4618 Рік тому

      @@jaferheyru1243 tagenyelignaleh gin hadera litabkik baqa batasfaa

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому +2

      የኔመልካም አላህይድሰስላት የቻልነውንእንረባረብ😢😢😢 ስደትንመከራ ያውስደተኛውነውእሚረዳው

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ Рік тому +4

      ሀቅ ነው አለህ ይድረስለት የረብ ወገኖች በቸልነው እንበርተ

    • @sainabasainaba4229
      @sainabasainaba4229 Рік тому

      ​@@አለህሁንየለውይሆነልአለህሰበሪዜና

  • @Princess_579
    @Princess_579 Рік тому +88

    በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው እንደኔ ሲጠብቅ የነበረ ማነው❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Рік тому +73

    ያረብ ኡስታዛችንን የማያልቅ ሀያትን የማይጎድል ጤናን ከመላ ቤተሰቦቹ ጋር ጀባ በለው ያረብ

  • @MohammedAmin-cq9sp
    @MohammedAmin-cq9sp Рік тому +155

    እንደ አቡኬ ያሉ ከአንድ በላይ ያገቡ ወንድሞችን በትዳራቸው ላይ ስኬታማ የሁኑትን አቅርቡልን

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 Рік тому +61

    ኡስታዝ አቡኪን እደኔ የሚወደው ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @GhHbb-xw1rl
      @GhHbb-xw1rl Рік тому

      እኔ ለአላህ ብየ ኡስታዞች በጣም እወዳቸዉ አለሁ

    • @sofiaimam3456
      @sofiaimam3456 Рік тому

      እኔ❤❤

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 Рік тому +3

      እኔም ለአላህ ብየ በጣም የምወደው ወድምሜ ኡዝታዜ ነው ያረብ ዱኒያ አሄራህ ይመር

  • @neimasahibu904
    @neimasahibu904 Рік тому +20

    ለጎጆዬ የምለው ፕሮግራም በጣም አስተማርና ቤታችንን እንዴትና በምን ሁኔታ መኖር እንደለብን የምያስተምር ነው፡ግን ሴቶች ከወንዶች ጋር ሆነው መቅረባቸው አልተመቻኝም ፡፡ሴቶች በይሰተፉ የተሻላ ነው

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Рік тому +22

    As wr wb የሙሥሊሙ የጀርባ አጥንት አላህ ይጠብቃቹ
    ሚንበሮች በሳውዲ የሞት ፍርድ የተፈረደባት ለይላ ኑርሰቦን ወደገንዘብ ሥለተቀየረላት ድምፅ ሁኗት

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Рік тому

      ክርስቲያኖች ድምፅ በሆኑናት ሰአት እነዚ ግ ን ለክርሲቲያን ብትሆን ይሆኑናት ነበር

  • @zaynaberitbano9184
    @zaynaberitbano9184 Рік тому +19

    እህት ዎንዲሞቼ የሞት ፈርዲ ታፈርዶበት ፈርዱ በብር ለታቃየረለት እህታችን ለይለ ኑርሰቦ እንዲረስለት

  • @Hanif323
    @Hanif323 Рік тому +27

    አሜሬ አላህ ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ እናከብርሀለን ሁለየም በልባችን ውስጥ ነህ እርጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ኑርልን

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص Рік тому +25

    ማሻ አላህ ደስ ብሎኝ ከማዳምጣቸው ኡስታዞች አንዱ ነው ኡስታዝ አቡኪ

  • @amusumya3059
    @amusumya3059 Рік тому +39

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ወድም እህቶቸ አላህ ያሰባቺሁትን ያሳካልን ያረብ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Рік тому +25

    አልሃምዱሊላህ አለሠላም በየሄድክበት ክፉ አይንክህ የዑማው አለኝታ

  • @neimasahibu904
    @neimasahibu904 Рік тому +4

    ኡስታዝ በጣም አስተማርና ወቅታዊ ነገር ነው የነገርከን ጀዘአከለሁ ከይራን ፡እስከ መጨራሻው በጥሞና ነው የደመጥኩት አላህ መተግበሩን ይስጠን

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Рік тому +11

    ኡስታዝ አላህ እድሜክን ያርዝመው በሰርግ ላገባ እያሰብኩኝ ነበር ወላሂ አሳቤን ቀይራለው እኔም ወንጀል ውስጥ ገብቼ ልላ ሰውችን ወንጀል ልከት ነበር

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb Рік тому +47

    ስለ አቅሷ ምነው ዝም አላችሁ ልባችሁ እደት ተረጋጋ እደትስ አስቻላችሁ ወላሂ ልቤ ደማ አረተው ዱአ አድርጉ ስለአገራችን ፀልዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Rehima-tk4up
      @Rehima-tk4up Рік тому +4

      ኢሻአላህ ነስሩቀሪብ ያረብብብ

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا Рік тому +1

      የኔም ልብ ደምቷል መናገር እስከሚያቅተኝ

    • @GELSHA_Tube
      @GELSHA_Tube Рік тому +1

      አንስቷል መጨረሻ ላይ

    • @temirmuhammad1853
      @temirmuhammad1853 Рік тому +1

      አቅሷ ወላሂ እኔ አቅም አጥቸ ነው እወድሻለሁ አላሁ ከየሁዳ ነፆ ያውጣሽ ወላሂ ከድአ ውጭ አቅም የለኝም ያአቅሷ

    • @AHMEDDERESE
      @AHMEDDERESE Рік тому +1

      ሙሉውን አድምጭው ለመተቸት አትሩጭ😡😡😡😡

  • @SaneyaY
    @SaneyaY Рік тому +2

    የአላህ ወላሂ ሁሌም የምናደድበት እናየማዝንበት ነገር ሁሉ ኡስታዝ የተናገረዉ የሰርግ ስነስራታችን ሁለት ሚስት ማስተዳደር ምክክር ብቻ አድ የሚጣል ነገር የለዉም የምንኖረዉ አላህ ያድርገን

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 Рік тому +2

    ኡስታዛችን ጥሩ ትምርት ነው ያገኘነው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @firdewsworku8759
    @firdewsworku8759 Рік тому +5

    ኡሥታዝ አቡበከር ከሕይወት ተሞክሮሕ ብዙ ተምረናል...ቀሪ ዘመናችሑንም አላሕ ያሳምርላችሑ!! ተያይዞ....ለተሻለ ጤንነት ሲባል...+ሥለምንሳሳልሕ በሠውነት እንቅሥቃሴም ይሑን በሌላ ለተሻለ አቋም ግዜ ሥጥ!!
    አላሕ ይጨምርላችሑ!! ሚምበሮች

  • @teybaali6087
    @teybaali6087 Рік тому +3

    ውይይይ እስልምና❤ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም😊 አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ

  • @GhHbb-xw1rl
    @GhHbb-xw1rl Рік тому +5

    ኡስታዝ አቡበክር በጣም ነዉየምወደህ ለአላህ ብየ ለሰርጌ ብትኝ ደስታየነዉ ኢሻ አላህ ምኞቴነዉ አተና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ብትገኙ ምኞተነዉ

  • @anwarnasir3051
    @anwarnasir3051 Рік тому +14

    አስተማሪ እና አዝናኝም ጭምር ደስ የሚል ጥሩ ፕሮግራም ነበር !!

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አቡኪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @toyba6744
    @toyba6744 Рік тому +14

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ❤በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @نسرين-ش5و
    @نسرين-ش5و Рік тому +11

    ዉድና የተከበራቹ ሙሲሊም ወንድሞቼ ለህታችን ድምፅ እንሁን በጣም ነው ምወዳቹ ሀበን ሊላ አቦኪዬ ያሲኑር ሁላቹም …ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል

  • @mohammedmurad1673
    @mohammedmurad1673 Рік тому +7

    አያየን ነው በጣም የሚደንቅ ምክር
    አቡኪ አላህ ዕድሜ ይጨምርልህ

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu Рік тому

    ማሻአሏ ባረካለሁ ፊኩም ኡዝታዙና ሀቂቃ ደጋግሚ አዳመጥኩን በጣም የሚጥም እሪሳላ ነው ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ሙሉ አፍያህን ይስጥህ አሏህ ይጠውል ኡምርክ ዪረብ ሱብሀን አሏህ

  • @safinasafina1881
    @safinasafina1881 Рік тому +6

    ኡስታዜ አቡኪ በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያረብብብብ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +10

    አላህ እረጅም እድሜና ሙሉ አፍያ ከነ ቤተሰባቹ በዱንያ ስኬት በአኼራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቃቹ ወንድሞቻችን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Рік тому +2

    ያ ሰላም ምን አይነት ፕሮግራም ነው ስንቱን ተማርን ኡስታዝ አሏህ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር አሏህ ይስጥህ ማሜ ማሻአሏህ ክሽን ያለ ዝግጅት።

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 Рік тому +4

    አቡኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጣምነው የምንወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @SdSd-n4z
    @SdSd-n4z Рік тому +8

    ለህታችን ለይላ ኑርሰቦ እንድረስላት

  • @asrah6257
    @asrah6257 Рік тому +5

    አላሁመሶሊወሰሊም አለ ሠይድና ወሀቢቢና መሀመድ ሶለላሁአለይሂወሰለም

  • @salihajewar7757
    @salihajewar7757 Рік тому +1

    Masha Allah Ustaz Allah be duniya indasdesteh be Akiram yasdestih

  • @sabitamohammed2011
    @sabitamohammed2011 Рік тому

    ማሻ አላህ የተባረከ ረህማን. ኡስታዝ አቡኪ ጀዛኩሙላህ ኸይር ደስ የሚል ትምርት

  • @AzizaAhmed-j6o
    @AzizaAhmed-j6o Рік тому +5

    አቡኪ አሳከኝ የኔ ነገር ነው የተናገርከው ከባሌ ጋር ሰጣላ ፍታኝ በጣም እለዋለው ግን በጣም ታጋሸ ባል ነው

  • @madnam4895
    @madnam4895 Рік тому

    አብኪየጀዛከላህ ኸይረን አንደበተእረቱ እረጂም እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ ኡሰታዜ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +4

    ኡስታዞች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 Рік тому +4

    Jezakellah for mentioning the weeding staff....alot of extravagance. And there is much harm activities in our muslim weddings . I did not spend 1 dollar when I got married and my husband did not have much back then. Alhamdulillah we have 5 children and it has been almost 15 years together. Alhamdulillah!!

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 11 місяців тому

      ማሻአላህ❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому +1

    ሙሀመድ ፈረጂ አቀራረብህ በጣም ልዩ ነው በደብ ትችላለህ መድረክ መምራት በተለይ የቁርአን ተፍሲር ድምፀህን ሰወድልህ አቡኪም አልህ አፍያህን ይስጥህ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Рік тому +8

    ሀገራችን ሰላም ያረግልን በስደት ደክሞናል እህታችንን ለይላ እናስባት

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Рік тому +2

    የሚሰማ ይስማ በጣም ሁሌም አንጀት የሚቆስልበት ጥያቄ ነው የአሁን ዘመን ሰርግ የምዕራባዊያን ፋሽን አይ ትውልድ አሏህ ይስቱር

  • @SemiraMohammed-iv1zd
    @SemiraMohammed-iv1zd Рік тому

    ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት አግኝቻለው ኡስታዜ አላህ እድሜህን በኢማን በአፍያ ያርዝምልን

  • @ZaynabMohammed-zz6ol
    @ZaynabMohammed-zz6ol 10 місяців тому

    ጀዛክአላህ ከይረን አቅራቢዉም ኡሰታዛችን ሁሌም ፈገግታህ አይለይህ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +3

    የታገስች ልብ አንዴየ ከቆርጠይ መመለሻ የላትም ሴት ልጂ ትግስት አላት ግን ከሂድች አትመለስም።

  • @firsthijrah2010
    @firsthijrah2010 Рік тому +18

    I love to watch Minber TV . Keep it up the good work.

  • @ሳራአሰፋመከነሰላም

    ይሄ ፕሮግራም መጀመሩ ደስ ብሎኛል አርብ ሀገር በአረበኛ ብዙ ያስተምራሉ የኛም እደዝህ ቢያስተምሩ ብየ እመኝ ነበር አልሀምዱሉላህ

  • @Meriyame-e5m
    @Meriyame-e5m Рік тому +3

    ማሻ አላህ ደስ እሚል በፈገግታ የተሞላ አስተማሪ ዳእዋ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Рік тому +17

    ሀለ ወላ አህለን ወሳህለን ተወዳጁ ፕሮግራም በተወዳጁ ኡስታዜ 💐💐💐💐💐መርሃባ ሀባይቢ ፈደሉ አላሁመሶሊወሰሊም አለ ሠይድና መሀመድ ሶለላሁአለይሂወሰለም

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 Рік тому +8

    ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ወላሂ ስጠብቅነበር እድሜና ጤና አላህይስጥህየኛጀግና

  • @NsraAa-t9g
    @NsraAa-t9g Місяць тому

    ኡስታዚ:አበብኪር:ተመቻቹን:ውላህ:በጣም:አዚናናቹን:ሁሉቹንም:አላሀ:ይጠቢቃቹ።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ኡስታዝና ሁሉንም ነው ያዳመጥኩት ጀዛኩምላህ ሄይር ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @fbintbaba3909
    @fbintbaba3909 Рік тому +1

    ወላሂ ብዘ ትምህርት ነው ያገኜሁት ጀዛከላህ ኸይር አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +1

    ኡስታዝና ❤❤❤ ቆጆትምርት በጣፋጭአደበት አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v Місяць тому

    አሰላም አሌኩም አላህ ሱበሀነ ወታአላ ሱትራ ይስጠን 🤲 ኡሱታዝ አቡበከር ምክሮትን የሚሰማ ልብ ይስጠን ። ሱበሀንአላህ እድሜ ና ጤና ይስጦት ከቤተሰቦት ጋር ኢንሸአላ 🤲

  • @husniaabduselam5675
    @husniaabduselam5675 Рік тому +7

    ያረብግፊርለና ዙኑበና ወኢስራፈና ፊአምሪና ወስቱር ኡዩበና ወሰቢት አቅዳመና ወህዲና ሱቡለሰላም ወኽቲምለና አላ ዲኒል ኢስላም😢

  • @abdurahmanabti8826
    @abdurahmanabti8826 Рік тому +2

    ماشاءالله تبارك الله ربنا يحفزك

  • @rahmaoumer2136
    @rahmaoumer2136 Рік тому

    ባረካላሁፊክ ውዱ ኡስታዜ
    ደስስስስ የሚል ምክር ነው ሁላችንንም አላህ ያስተካክለን
    እኛንም ወንድሞቻችንንም

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +2

    እስታዝ አቡኪ ጀግና ነህ አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ ቤተሰቦችንህም አላህ ይጠብቅልህ ያረብ🎉

  • @MahiTofik-fe8lo
    @MahiTofik-fe8lo Рік тому

    Ustazachen rejim idemiyena tena kene biyetesebe Allah yesitehe.

  • @KerimaEdiris
    @KerimaEdiris Рік тому +2

    ኡስታዝየ የመጀመሪያ ባለቤትህን ብትመልሳት ደስ ይለኛል ጠባአን ሮማንና ሀኑ ከተስማሙ❤

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Рік тому

    ኡስታዝ እደሜ ክጤናጋረ ይስጥህ ፊግግ እያልኩ ነው ይጭረስኩት ጀዛክላህ

  • @amirtube4345
    @amirtube4345 Рік тому +3

    ማሻአላህ የሰማነው የምንጠቀሞ ያርገን

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 Рік тому +2

    ማሻአላህ ኡስታዜ እረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ❤🤩

  • @Ahmednurhussenboltnutsupplier
    @Ahmednurhussenboltnutsupplier Рік тому +5

    Jezakellahu kheyren
    Great Ustaz with a great journalist

  • @ደግነትለራስነዉ-ኸ7ጠ

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም ደስእያለኝ አበቃ ልቡን አሏህይስጠን. ፊልስጢንም አሏህ ነጃይበላቸዉ ያረብ

  • @سعادهسعاده-ظ8ب
    @سعادهسعاده-ظ8ب Рік тому +2

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ኩሉ ኸይር ረጂም እድሜ ከአፌያ ጋር ለሁላቺንም ባረከ አላሁ ፊኩም

  • @fethiyatola7054
    @fethiyatola7054 11 місяців тому

    Mashallah Tabarakallah what a great speech I heard today 💖💖🙏

  • @ekramseid3975
    @ekramseid3975 Рік тому +10

    ክፍል ሁለት ይኑረዉ እባካቹ ደስ የሚል ዳእዋ

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Рік тому

    ማሻአላህ ኡስታዝየ አላህ ይጨምርልህ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Рік тому +2

    ባረከላሁ ፊክ አቡኪያችን ድጋሚ በቀረበ ብዬ ተመኘሁ አላህ ያቆይልን ❤❤❤

  • @Hanif323
    @Hanif323 Рік тому +3

    ወጣቱን በአደባባይ እየሰበሰባችሁ ዳፈዋ አርጉለት ዳአዋ የሚረጉ ወድሜች በየሀገሩ መጠከር አለባቸው ሳኡድ ላይ ሽይኽ ናይፍ ከሽይኽ መሰር ጋ ወጣቱ እየሰበሰቡ ከሙዚቃ እድርቁ ድናቸውን እድማሩ አላህን እድፈሩ ብዙ ዳአዋ አርገው በየሀገሩ እየተጋበዙ ወጣቱን ቀይረዋል ነገር ግን ሽይኽ ናይፍ በሙሀመድ ሰልማን ደዩስ የሆነ መሪነት ታሰረ ሳኡድ አሁን ፍሳድ የበዛባት ሴት ልጅ በሱሪ ያለ ሂጃብ የሚወጣበት ሁናለች ያሉትም እዳያስተምሩ ተጨቁነዋል ስለዚህ የኛ ሀገር ወጣት ጫት መቃም ብቻ ሁኗል ስራው መስጅዶች ሲፈርሱ ብቻ መጮኽ ፍይዳ የለውም ፈጅርን ሂዶ ካልሰገደበት😢

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Рік тому +8

    ወላሂ በሰርግ በዲጄ በማግባቴ ይቆጨኛል!....ጋብቻዬም ትርጉም አጣብኝ!
    ወንዶችን የምመክረው ይህን የሰርግ የተጋነነ ወጭ ሴቶች በጣም ይፈልጉታል! በዚህ ሰኣት ወንድ ቆፍጠን ብሎ ኣይቻልም ማለትና በሱና ወንድነቱን ማሳየት ኣለበት!

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ Рік тому

      ላለፈ አለፈ ነው አብሽር ቆፍጠን አላለም😂😂😂ሴቶችኮ በተፈጥሮችን ቸበል ቻቻ ስለምንወድነው 😂😂😂🙈🙈ግን ሀቂቃ እኔም እደግፋለሁ አላስፈላጊ ወጭ አያስፈልግም !ቤታችሁን አሟሉበትነው የምለው

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Рік тому +2

    ቀጣይ ሀያተል ኩብራን አቅርብል ጀግና እነሰት❤ 53:37

  • @Zebora-y4o
    @Zebora-y4o Місяць тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ይጠብቅህ ለኛም ይወፍቀን አምን አላሁመ አሚን

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ በጣም ደስ ሚል ነው

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris Рік тому +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 Рік тому +1

    መሻኣላህ ከዚህ በፊት ያልሰመሁትን ሀያት ዘሬ በኡስታዝ ሰሚቸለው ኣላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ራህማየአላህባርያ

    አላህ ለሁላችንም ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን ኡስታዜ አላህ አንተንም ቤተሰብህም ይጠብቅልህ

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Рік тому +2

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም። አላህ ይጨምርላችሁ።

  • @አልሀምዱሊላህ976
    @አልሀምዱሊላህ976 Рік тому +1

    ኡስታዝየ አላህ ረጅም
    እድሜ ይስጥህ ያረብ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያስተላለፍከው አላህ ይዘንልን

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 Рік тому +1

    ውድ ኡስታዛችንን ደግአቀረብክልን

  • @zeharakamil944
    @zeharakamil944 11 місяців тому

    Betam arifna astemari neber jezak allah ustaze

  • @Ahmmadnaemah-mu9di
    @Ahmmadnaemah-mu9di Рік тому

    እኔ በጣም ነው ምወደው በጣም ነው ማከብረው ኡስታዝ አቡበክር ግን የመጀመራ ሚስቱ አልቻልኩም አለች ያለውን ቢያብራራልን ደስ ይለን ነበር

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ኡስታዜ አላህ ርጁም ጤነ ይስጥልን ክፍ አይካህ የምሳሳልህ ሺሺሺሺ አመት ያኑርህ ያርብ ጀዛኩምላህ ኽይርን መሸአላህ የዛሬው ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ማሜ።

  • @Tamer-tc5ry
    @Tamer-tc5ry Рік тому +4

    አቡኪ አላህ እድሜና ጤና የሰጥህ አንተንም ቤተሰቦቺህንም አላህ ይጠብቃቺሁ 🥰🥰🥰💐💐💐

  • @behryaal
    @behryaal Рік тому +2

    ያአላህ እዉቀትህን በረካ ያርግልህ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Рік тому

    በትክክል አንድ ሴት ልጅ ሂሳብ የሚዳርጋት ወድ አወድም አንዷ እኔ ስለሆኩኝ ነው ኡስታ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 Рік тому +1

    Masha Allah Ustaze Allah yebreka yebleh Kenbetsebh ya Reb.

  • @hawaMahamaed
    @hawaMahamaed Рік тому

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ያርብ መልካም ትዳር ሰጠን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Рік тому +5

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك ويكثر أمثالك أبوكي

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 Рік тому +6

    አህለን ኡስታዝ አቡበከር

  • @Habiba-hj7ye
    @Habiba-hj7ye Рік тому

    የዘወትር የማሜአድናቂ የአቡኪምበዝችአለም ልጅወልዶ እንደመለያየት የምፈራውየለም።

  • @EkubintAbuha
    @EkubintAbuha Рік тому

    Tnx ustaz yeewnet Des ylal...

  • @hayat0788
    @hayat0788 Рік тому +1

    MashAllah tebarekelaha. Hustas. Abuki. Long live with all your family too Alllahhu. Ameen⭐️⭐️

  • @sadikkedir2549
    @sadikkedir2549 Рік тому +5

    ኡስታዜ አቡኪ በጣም ነው ምወድህ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ አንድ ነገር ተመኘሁ ኢትዮጵያ አቡኪ ቢመራት ብዬ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Рік тому +10

    አልሃምዱሊላህ በመኸር በኩል የኔ ቤተሰቦችም የአላህ ምርጫቸው ራሱ አጀብነው ወላሂ ምንአለው ብለው ጠይቀው አያቁም ወላጆቼናቸው ብየ አደለም ሀቂቃ ወረቢ ደግና አዛኝም ናቸው እናቴ ሁሌ የምትመክረን ልጄ ድህነት ምንም አደለም አቧራነው ይረጋፋል ትለናለች እኔም ቤተሰቦቼ ለትዳሬ መሠረቶቼ ፋናዎቼ ናቸው ሀቂቃ እኛ ለዮልኝ ይስሙልኝ ለጆሮ አፈልግም የናንተ ትልቅነትነው ለናንተ የሚመች የሚሠራ ጠንከራ አኽላቅ ነው የሚጠይቁት ላ መልክ ወላ ሀብት አልሃምዱሊላህ

    • @rakhmarakhma4487
      @rakhmarakhma4487 Рік тому +1

      ማሻአላህ ይጠውል ኡምራቸው

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Рік тому +1

      ማሻአላህ ተበረክ አላህ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ Рік тому +1

      @@rakhmarakhma4487 አሚን የኔ ደግ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ Рік тому +1

      @@ssaa8309 አሚን ሁቢ የኔደግ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +1

    ጀዛኩምሏህ ከይረን ኡስታዘም ማሜም

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 Рік тому

    Jezakumulahu heyren Allah berhmetu ytebeqachu 🎉🎉🎉bexam desi ymil programun neber

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Рік тому

    ጣፋጭ ሀዲስ አሏህ ኡምርህን ያርዝምልን

  • @chalamustafa2265
    @chalamustafa2265 Рік тому

    Wallahi ameezing thanks ustaz and minber tv