ወንጌል አራት አቅጣጫ ያሉት አንድ ታሪክ THE GOSPELS ONE STORY, MANY DIMENSIONS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2019
  • ማቴዎስ ኢየሱስን እንደ አዲሱ ሙሴ ፣ የእስራኤል ተስፋዎች የሚፈፀም ፣ እውነተኛው መሲህ እና የዓለም ብርሃን የእስራኤል ንጉስ አድርጎ ያቀርበዋል፡፡
    Jewish Messiah the fulfillment of Old Testament hopes and expectations
    ከአራቱ ወንጌላት ውስጥ አጭር እና የመጀመሪያ የሆነው ማርቆስ ፣ የኢየሱስን የመጨረሻ ሳምንት አፅንኦት በመስጠት ፣ ከአሥራ ስድስት ምዕራፎች በስድስቱ ያብራራል ፡፡ማርቆስ ወንጌል ላይ ኢየሱስ እስከ ሞት ድረስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ የእግዚአብሔር መለኮታዊ አገልጋይ ነው ፡፡
    በሉቃስ ወንጌል ኢየሱስ እንደ አዳም ልጅ ፣ የሰው ልጅ ሆኖ የእግዚአብሔር መልካምነት ፍጹም ሆኖ ገልጿል ፡፡ Jesus is the Saviour for all people
    የዮሐንስ ወንጌል የኢየሱስን እውነተኛ ተፈጥሮ ሙሉ በሙሉ መለኮታዊ እና ሙሉ ሰው ለማሳየት የተጻፈ ሥነ-መለኮታዊ ንክኪ ያለው መጽሐፍ ነው። divine son who reveals the father these
    እነዚህ አራት አመለካከቶች ተዋህደው የኢየሱስን እንደ እግዚአብሔር እና ሰው ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ እና የመዳኛ መንገድ መሆኑን ያሳዩናል።
    Evangelical TV
    Daniel Amdemichael
    Evangelist Yared Tilahun
    Sami Mulugeta
    zelalem mengistu

КОМЕНТАРІ • 1

  • @henokafework1979
    @henokafework1979 7 місяців тому

    Nebie, nice to see you preaching the gospel. keep it up!