Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የ ማቴዎስ ወንጌል መግቢያ ክፍል አንድ The Gospel According To Matthew: Historical Background, Source Criticism...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2020
  • በቀድሞዎቹ original manuscript መግቢያዎች ላይ ማቴዎስ እንደጻፈው በግልጽ ተጽፎ ይገኛል። በተጨማሪም ሁሉም ማልት ይቻላል የቀድሞዋ ቤተ/ያን መሪዎች ይስማሙበታል፡፡
    Papias, bishop of Hierapolis in Asia Minor, lived approximately 60-130 ዓ.ም
    ዩሲቢየስ(የቂሳሪያው)(325 ዓ.ም) የቤተ/ያን ታሪክ በተሰኘ መጻፊ የማቴዎስን ጸሀፊነት አረጋግጧል።
    የማቴዎስ ወንጌልን ፀሐፊ አስመልክቶ የፓፒያስን ምስክርነት ዘግቧል
    ኢራኒየስ (180 ዓ.ም) against heresies በተሰኘው መጻፉ የማቴዎስን ጸሀፊነት አረጋግጧል።
    studied under Polycarp, bishop of Smyrna ተርትሊያን (155-230 ዓ.ም) Against maricon በተሰኘው መጻፉ የማቴዎስን ጸሀፊነት አረጋግጧል።

КОМЕНТАРІ • 1