‪@TamagneShow‬

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 9 місяців тому +5

    ፋሴል በጣም የምአደው ስው ወሮታን እንዴት አታውቅም ጌታዬ ተባረክ ፋስል አለም በሙሉ ነው ወሮታን ይሚያቅ ለምን እስር ጊዜ ታደርቀዋለህ አግሩን በፍቅር ነው የሚወዳት እንበሳ ደግም የእብርሃም ሊንከንን ጥቅስ በለው ገደለን በሳቅ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidstShumete1234
    @KidstShumete1234 5 місяців тому +4

    የኔ ጌታ በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤

  • @TadieTadi-ub4le
    @TadieTadi-ub4le Рік тому +3

    ፋሲል እና እውነት ሁሌም አይዋሹም!!! ፋሲሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @a.7466
    @a.7466 Рік тому +3

    For sure FANO will win!! God is with Fano. ❤

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز Рік тому +3

    ፋሴል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤ታማኝ በየነ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AytenewWrkay
    @AytenewWrkay 11 місяців тому +3

    ፋሲል ምርጥ ሰው ያማራ ድምፅ

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Рік тому +4

    ፋሲል ደሞዝን በልጅነቴ ነበር ስራዎቹን አድምጬ ወደድኩኝ እናም በኔ ግዜ የኔቤቢ ላክ ነበር ስራዎቹና ድምፁ ያስደስቱኛል፡፡ እንደውም ከግጥሙ በጥቂቱ እንዲህ ይላል፡-
    አሮጊት ወድጄ ሁለት ጥርስ ያላት
    ሰው በመጣ ቁጥር ስቃ ልትሞት
    የአሮጊት እድገት አይሳም አጥብቆ
    ሰበብ ትሆናለች የፊት ጥርሷ ወልቆ

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 5 місяців тому +2

    ፋሲል ምርጥ ሰው ፡፡ እገዚሃብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፡፡

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 5 місяців тому +1

    Tammany you so good person in the world I wish a good day for you and your family

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 2 роки тому +3

    ፋሲሌ እግዜር ይጠብቅህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 2 роки тому +5

    የኔ ጨዋታ አዋቂ እንዲያው ስወድህ

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @dawit5894
    @dawit5894 11 місяців тому +1

    I have watched it three time , I will keep watching it again , and again 🤩🤩🤩

  • @SaadaMed-b8p
    @SaadaMed-b8p 7 місяців тому +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @YifatAfeson-fd6fh
    @YifatAfeson-fd6fh 11 місяців тому

    አቤት መገጣጠም ሑለት ሐገር ወዳድ❤❤❤ምርጦች

  • @hasen-ml1kp
    @hasen-ml1kp 11 місяців тому

    ታማኝና ፋሢል ጤና ይሥጥልኝ❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    ፋሲሎ ታማኝ 🥰🥰🥰🥰 እያዩ ማንያዘዋልን ትጠይቀዋለህወይ ፋሲሎ

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Рік тому +2

    ፋሲሎ የዋህ 🥰🥰🥰🥰

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 роки тому

    ወረታ ታዋቂ ናት። እንዴት? በዘፈኖች!!! በጎንደርነት።

  • @amhanan8906
    @amhanan8906 Рік тому +2

    የኔ ጀግና

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 9 місяців тому

    IAM proud of FasiL Demoze❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosephyacob2841
    @yosephyacob2841 Рік тому +1

    Tebarek

  • @YetnnyetGebreAtinafu
    @YetnnyetGebreAtinafu Місяць тому

    Amen yemsgin 🙏🙏🙏

  • @KereAyal
    @KereAyal 4 місяці тому

    ፋኖ ፋሲል ኑርልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز Рік тому

    በጣም እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 5 місяців тому

    Tammany show is a great show

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Рік тому

    ነፈርኩ እንዴ አባየ የናተ ኪነት ዘፋኝ ሎሚ ይዞ ሎሚናት የሚለው ዘፈኝ አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 10 місяців тому

    ፋሲል ደሞዝ ዘፈንም ኮሜዲም ያምርበታል እናመስግናለን ታማኝ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 9 місяців тому

    የኔ ወድም❤ ወድሞቸ ደሞቸ❤

  • @dagihayil6229
    @dagihayil6229 Рік тому +13

    ታማኝ በየነ እንዴት ነህ በፈጣሪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ፈልጌ ነበር አብይን በጣም ነዉ የምወደዉ ግን አሁን በጣም ነዉ የጠለሁት የሰዉ ደም መፈሰሥ ያስደሰተዋል እንዴ

    • @zuzu-sn6hi
      @zuzu-sn6hi Рік тому +2

      ክክክክ እንደ አታሥቂኝ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 9 місяців тому

    ፍሲልየ ጎረቤቴ ነዉ ❤

  • @YaredM23
    @YaredM23 6 місяців тому

    ፍሲልየ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 4 місяці тому

    ታማኘዬ ሀገር ወዳድ አከብራለሁ

  • @ChucuAndarge
    @ChucuAndarge 4 місяці тому

    ሰወዳችህ

  • @zinawmolla1632
    @zinawmolla1632 10 місяців тому

    I love you so much Fasil Demoz... But I have one question which is related to your birth place. Almost most of the people believe your birth place was Estie Woreda, so it it wrong? Please tell the truth?

  • @KetemaKassa-g4x
    @KetemaKassa-g4x 4 місяці тому

    Fasil ena tamagne yemechachew

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 5 місяців тому

    I wish age Vermont of Ethiopian

  • @Ummrad
    @Ummrad Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 5 місяців тому

    Berta wendema ante leyu sew neh

  • @davetom6502
    @davetom6502 Рік тому +1

    Maths EFF newu.-:)))))))

  • @enatbirara5520
    @enatbirara5520 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbDi-c8x
    @AbDi-c8x 4 місяці тому

    gayint ager hono

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em Рік тому

    2000ብር ነው

  • @YeteshaYetesha
    @YeteshaYetesha 7 місяців тому

    Fexari yanurachu abo sewedachu eko

  • @solomonengdaw-j2f
    @solomonengdaw-j2f 2 місяці тому

    Fasil jegnachneh degmom tleyalh mereti GONDRIE Amhara Ethiopiawi fetari edmie ena tina ystih zemene genzebe ymaygezah meriti sew.......

  • @ZemenayMarye-nx1ij
    @ZemenayMarye-nx1ij 7 місяців тому

    ሁለትዳይመንዶች

  • @Dageme1321
    @Dageme1321 8 місяців тому

    አውታንቴ

  • @TeddyDuruma
    @TeddyDuruma 4 місяці тому

    are fasil telayale

  • @workualemu1140
    @workualemu1140 3 місяці тому

    How can i get email address of tamagne beyene,Any one who could help????

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز Рік тому

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfin777
    @mesfin777 4 місяці тому

    *
    *ብጡል ጣይቱ እቴጌ*!!
    *እቴጊ ጣይቱ ሰውነታቸውን ሊታጠቡ ከእንጦጦ መተው ሃይለኛ ዝናብ ከወደ ደጋ ዘንቦ ኗሯልና እሳቸው ወንዝ ለመሻገር ሲሞክሩ ደራሺ ወሃ መጥቶ ጓርፍ አጉርፎ አላሳልፍ ቤላቸው ምነው እች ወንዝ ፌን ፌን አለች ቢሉ የሰማ/ጋላ/ኦሮሞ ፊኒፊኔ አለና አረፈው* ።
    */ላሊጋ/*
    *Robret Mili*
    *The Tele of Etege Tayetu* *በሚል መፃሃፍ የተጻፈ*
    *Menilik The Gratd of Abisiniya*
    *ተፃፈ በተመሰለው ተተርጉሞ !!*
    *

  • @Dageme1321
    @Dageme1321 8 місяців тому

    የምዘልል

  • @ts69977
    @ts69977 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @جمالإدريس-ذ7ل
    @جمالإدريس-ذ7ل 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dehininetabebe1858
    @dehininetabebe1858 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤