የልጆች የትምህርት ቤት ምሳ ዝግጅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 26

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 Рік тому +1

    እናት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በዚህ ቀጥይ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +2

    አንዳንድ ኮሜት ስሰጡ እያሰባቸሁ እንደ ለእናት ክብር ይኑረ እንጅ ማገኘትማጣት ያለነዉ አይዞን አትጨነቁ
    ጤና ካለን ተመስገን እንበል ነገ ሌላቀነዉ ወገኖቸ የባስ አያማጣነዉ የሚባል ሰዉእንደቤቱ እንጅእንደጎረቤቱ አይሆን
    ጥሬ እየተመገ ያደገዉ ጨሞ እየባላያደገዉ ጥቅሙ ምንድነዉ ከሞት አንቀር ባለን ተመስገን እንበል ያላቸዉ ከሆኑ ደሞ እግዚአብሔር ይባርክላቸዉ ለተቸገርቱ እንድ ሰጡ እንድራሩ እግዚአብሔር ልቦናቸዉ ያባራ ይፈቀድላቸዉ ለተቸገሩቱ ለጣት ለሁላችንም እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ያዘጋጅልን ፈጣርሲሰጥነዉ ሁሉነገር የሚሞላ በጎበጎዉ እናስብ
    ለምድራዊ ነገር ብዙ አንጨነቅ!!!

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 4 місяці тому

    አሪፍ ያልተንዛዛ ቪዲዮ ተባረኪ

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Рік тому +5

    የደላዉ ሙቅ ያኝካል አሉ አድ ዳቦ በጠረረበት ሐገር 6 ስድስ አገልገል አታሳየ ያመናል

  • @eskedarayalew3282
    @eskedarayalew3282 4 місяці тому

    ጥሩ እናት ነሽ የⶸው አይወዲን እንዳይተን ወጡ ከወጣ በኋላ ቢሆን ምን ይመስልሻል

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Рік тому +1

    ሰራአተኛአዋ የትሔዳነው እሷ እየሰራች ቢሆን ምርጥነበር

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media Рік тому +18

    እነዚ ግብአቶች ከ መቶ ቤተሰብ አስር ቤተሰብ ውስጥ ይገኛል???🤔🤔🤔

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Рік тому +2

      ሀበሻ ማካበድ ስለሚወድ እንጂ 100 ኪሎ ጤፍ ከመግዛት ግማሹን ቀንሶ ማብቃቃት ይችላል ምንም አይከብድም

    • @tigst30
      @tigst30 Рік тому

      Yelm

    • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
      @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Рік тому

      ትክክል

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv Рік тому +1

    የምትጨምሪውን ነገሮች ለምንአትፅፊም በተረፈ አሪፍነው

  • @berukbetru8955
    @berukbetru8955 Рік тому +2

    እባካችሁ ፡ተዉ ፡😢😢😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому

    እናት አለሜ ❤️❤️❤️

  • @KassechChale
    @KassechChale Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @misrakiyoutubu383
    @misrakiyoutubu383 Рік тому +1

    👍👍
    ruzn 30 dekke zefzfo mestekem bestam
    terrach new Lesles yelinali Enday boka wha Masansn ans bale esat mabseli

  • @RutheGurmessa
    @RutheGurmessa Рік тому +1

    ኬኩንም ምግቡንም ስትሰሪ የምትጨምሪውን ግብአት በደንብ ገለጻ ብታደርጊ የተሻለ ነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-አ4ፀ

    ለልጅ ምግብ ሲሰራ መጀመሪያ ጥፍርሽን ንቀዬ ሲቀጥል ቀለሙ ሁፍፍፍፍፍ

  • @imortele
    @imortele Рік тому +2

    desss yemitil rega yalechi enat!

  • @senaitgoitom2084
    @senaitgoitom2084 4 місяці тому

    Tebsreki gen lemn asfelge musicaw

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Рік тому

    Were

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Рік тому +4

    ጂል ማንን ነው የምታጃጃይዉ ሰዉ ሽሮ አሮበት አንቺ ትቀልጃለሽ ደግሞ መጀመሪያ አርቴፊሻል ጥፍርሽን ንቀይዉ ምግብ ሲሰራ እጅ ንፁህ መሆን አለበት

    • @minabtube8074
      @minabtube8074 Рік тому +2

      ተቃጠል የደሃ ልጅ😅

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Рік тому

      ​@@minabtube8074አንች አንደኛዋ ድሀ ነሽ እውነቱ ነው የተናገረች😮😮

  • @YalemDemtsu
    @YalemDemtsu Рік тому

    Bematbesha yhonal wey?