Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
ደረጀ እና ሃብቴ / ተስፋዬ ካሳ / ሰራዊት ፍቅሬ / አብራር አብዶ ... ኢቲቪ 120 አርቲስቶች ከ ኮሜዲያን ETV 120 Artists VS Comedians
Вставка
- Опубліковано 7 кві 2022
- Credit @ ETV
Subscribe here for more contents from AntiqueRec.
UA-cam : / antiquerec
Twitter : / antiquerec1
Tiktok: www.tiktok.com/@antiquerec?la...
Facebook: / antiquerec-10191539550...
Tesfaye Kassa the funniest stand up comedian of all times
90s ቀልድ ይለያል የተፃፈ እኮ ነው የሚመስለው የሚፈጥሩት ቀልድ
የድሮ ትዝታ❤አይ ግዜ! ተስፍዬ፣ሃብቴ፣ዳኒ ቁንጮ ነፍስ ይማር
..and Allebachew Tekka
Wow amazing time I like 👍 still 2023 funny wow a lot of memories
Me too here
ድሮ ለካ ቅርብ ነው
😢😢😢 አይዞሽ ሀገሬ
ተስፋዬ ካሳ አለብሾ ምርጦች R.I.P
ጥሩው ጊዜ!! ፍቅራችን አንድነታችን. ኤርትራም የኢትዮጵያ ቁንጮ በነበረችበት ጊዜ. 🙂↕️
Please upload as many old videos as possible. I love anything from the past. 🙏
የሚገርመው ነገር ከውይይቱ በኋላ ጨዋታው ተሰረዘ 😢
😂😂😂😂😂😂😂
እረ ተጫውተዋል 2 እኩልም ወጥተዋል በእሪጎሬ እንዳይሸናነፉ ይደገም የተባለው በእርግጥ በድጋሚ አልተከናወነም ምክንያቱም ሌላ መንገድ ያዘና እኔም ተውኩት በዚህ ይልቅ በጣም አዝኛለሁ 😂😂😂😢
those were the days
❤❤❤❤90ዎቹ...ደጉ ጊዜ
ወዛቸው ሁሉ ሲያምር
እኔ ራሴን ያኔ ምን እንደምመስል እያሰብኩ ነበር:: ግጥም ያለ ፀጉር የነበረው የ9 ወይ የ10 ዓመት ልጅ
አይ ደግ ዘመን'
አመተ ምህረትና ስማቸው ቢጻፍ
ወይ ጊዜ ጨለማ ዘመንሥትሉ የነበራቹ ማፈሪያዋች😢ነፍሥይማር
ነፍስ ይማር።
Tesfaye Kasa so funny…RIP
Oh my gash Serawite so young looking what happened now grandpa
errrrr huuuu tesfshyieeeee.....am dead 🤣🤣🤣
Sewedachu😍😍😍😍
የሚገርም ዘመን
😂😂😂😂😂😂😂😂
90s 😊
wey des silu ❤
አመተ ምህርቱን ብትፅፉበት ጥሩነበር
Probably 1993,94,95
ወይኔ በዚህ ሰአት ደስተኛ ነበርኩኝ በሂወቴም ብዙ ተሰፋም ነበረኝ ምነው ተመልሸ ወደዚህ ጊዜ በሄድኩኝ
አይ ዘመን😢
Weyene mulualem setamirr❤
Mcha neber gine😂😂😂
አልማዝ ልመንህ የት ናት አሁን (ባለ ቀይ ኬፕ) የህጻናት ቴአትር በሷ ነበር የሚያምረው አይ ልጅነቴ😢
ጀርመን ነው የምትኖረው
Wow Mulualem so beautiful was she 22 years that time
በዚህ ቪዲዮ ላይ የኔን ስም የምታነሳው እሷ ናት ግን እኮ እዚህ እስኪደርሱ በጣም ደክሜያለሁ በዚህ አጋጣሚ አመሰግናታለሁ
ትለያላቹ
Abraham abdo jela ras
አይ ጊዜ ስፖርት ጋዜጠኛ ገዛህኝ አሻግሬ የት ነው ግን አሁን
😊😊😊 ተሻገረ እኮ
አይ ልጅነት ሰርሽ ገና ድምፁ አልጎረመስም በስንት ዓመተ ምህረት ይሆን?
እኔም ጠፋብኝ❤❤❤
RIP
In P
ተስፍሽ
ሸገርያንንንስስስ