Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሀመድ አል አሩሲ ጀግና ነዉ ስሙን ለማጠልሼት አትሞክሩ
ምንነቱነው ነው ጀግንነቱ ጀግና ማለት በቁራን በሀድስ የሚመራ ብቻ ነው መውሊድ ላይ እየተንዘላዘሉ ጀግና የለም
ለግብፅ መልስ የሰጠ መስሎኝ ነበር@@ahmedyasin9879
ትንሽ ስተት ስታገኙ የሰው ስም ማጥፋት ጥሩ አደለም
ስም ማጥፍት የጃሂል ምልክትነዉ
ሲጀመር ማሀመድ አል አሩሲ ለሀገሬ ሲሟገት ነው የማውቀው በዚ ወደዋለው በኡስታዝነቱ አናቀውም በፖለቲከኛነቱ እጂ ኡስታዝ ተብዬዎች ሼኽ ተብዬዎች የሚያወሩት ስት ፈሳድ የበዛበት ንግግር አለ
አሏህ ይጠብቀን አረብኛ ከሆነ እነ አቡለሀብም ይናገር ነበር
ስሙን ለማጥፋት ነው, ጀግና ነው
ነብዩን አወደሰ እንጂ ምን አያችሁ ነው ማወደስ አይቻልም,ነው ወይስ ሽርክ ነገር ሰማችሁ ,በጣም ታሳዝናላችሁ 😢😢እሱ ግን ጀግና የነቢ ወዳጅ ነው
መወለድ በሚከበርበት ቦታ መሰለኝ ለዛይሆናል ለሁላችኝ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን
ወይኔ ጉዴ ያረቢ መጨረሻየን አሣምርልኝ በተዉሂድ እደተፈጠርኩ በተዉሂድ ዉሠደኝ ያኢላሂ ወላሂ የሼርክ አሥከፊነት ከባድ ነዉ ያረብ
አሚን
ይከበራል መውሊድ ወድዳቹም ጠላቹ ምን ይቀርበታል ይቀጥላል
Muhammad alarusi mashallah yegna jegena
የሰው ስም በማጠልሸት ዩቱብ አያድግ ልቅምቅሞች ሌላ ስራ የላቹሁም
ሀቅ ነው
ማሻአ አላህ አል አሩሲይ
Mashaa Allah wandme Mohammed Al Arusi gana ahun wadadkut nurlim Hero is Habasha 🎉🎉🎉
እኔ የሚገርመኝ እኮ በማጠባቸው እየገቡ የሚፈተፍቱት ናቸው አንተ ምንአገባህ በሰው መብት ገብተህ የምትዘባርቀው ከሊፋዎቹ እንክዋን የጀነት መሆናቸው ን አውቀው ሲሰግዱና ሲፆሙ እያለቀሱ ነበር አላህ ይቀበለን ይሆን እያሉ እንዳንተ አይነቱ ከንቱ ግን ቁጭ ብላችሁ ሰውን ስትቦጭቁ ትውላላችሁ እናንተን አብሽር የጀነት ናችሁ ያላችሁ ማነው እስኪ ንገሩን በናታችሁ
Jegenaw allah yetebekeh yasaferal semun lematefat
Allah ychemrlh jegna
መውሊድ ❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤ወንድም ሙሐመድ አል አሩሲ ማሻአሏህ ሙእሚን እንዲህ ነው👏👏👏የዚህ ዩቱብ ገፅ ባለቤት ደግሞ የሙሐመድ አል አሩሲን አይነት ቀልብ አሏህ እንዲሰጥህ ዱዓ አድርግ ። መጥፎ ንግግር አልናገርህም ስለማይጠቅምህ።
ጀግናው አሏህ ይጨምርለት
@Yeqin media Ine talichalaw inantam tilut malatsh new, what do you mean?
መሐመድልአሩሲለሐገራችንጠቃሚበበመሖኑአከብረዋለሑእንወደዋለንአላሕሂዳያይስጠዉይስጠን❤
የሣዉዳረቢያ መግሥት ቢያሦጣቼዉ ጥሩ ነዉ
የቂል ሚዲያ የቂሎች ቂል
አሏህ ይጠብቀን
እና ከነሱ ምን ይጠበቃል
ከነሱ ማለት ከነማን??
@@Hayatkedir-bb6pn ከመወልድ አክባሪወች
ያረብ እሪዚቅና ሸፈአተ አህመድን ማለት ምንማለትነው??? ቆይ የነብዩ ስለላህዐለይሂወሰለምን ሸፈአ እየጠየቀነው? አህመድ የነብዩ ሙሀመድ ቅጥል ስሙእደሆነ አውቃለሁ ።
ወረረ ልክሥክሥ የሡን ሢሦም አትሆንም
ማነክ ባክህ
መሀመድ አል አሩሲ ምን አጠፍ ደሞ እሱን ሚነካ ሁሉ የግብፅ ተላላኪ ነው
Mohamed boyish stabilise gemee
የለተሞ ቤተሰብ በስሜት የተዋጡ
Mahayimoch
ከምን እንንጠንቀቅ? ግጥሙ ላይ ምን ክፉ ንግግር ሰማችሁ
ዬችላል
ብቱነው ማክበር
ማንፈቀደው???
እህ መብቱ ከሆነ ለብቻው መጥመም እንጅ ለስው ይዘህ መጥመም ምን ማለት ነው
ይህ ምስክን ማህበረ ሰብ ይዞው እየጠፉ አደል
የምናባሺ መብት
እበካቹ ያማይራባ ንጊግ ራሡ ብዳዓ ነው
ጦሱን
Minagabah ante turinafa
የሰው ስም አታጥፋ
እና ምን ይሁን አንተ አታክብ በግድ ወሃቢያ ካልሆነ ነው ደንዝ ይህን ማቅረብህ ? ሰው ምንም ይከተል መጀመሪያ የ እውቀት ባለ ቤ ት ሁን
ምንም የዲን እውቀት የለውም
አላህ ሂዳ ይስጣቺሁ
አንተ አላማረኝም ስላልክ ምን ¡ መብቱ ነው
ወሬ ሰራፈት
ምንምብትሉአንሰማችዉምስለዲምናቀዉነገርየለምስለሀገሩሲማገትብቻአዉቃለዉየሰርጎገብግብፆችወሬነዉ
መሀመድ አል አሩሲ ጀግና ነዉ ስሙን ለማጠልሼት አትሞክሩ
ምንነቱነው ነው ጀግንነቱ ጀግና ማለት በቁራን በሀድስ የሚመራ ብቻ ነው መውሊድ ላይ እየተንዘላዘሉ ጀግና የለም
ለግብፅ መልስ የሰጠ መስሎኝ ነበር@@ahmedyasin9879
ትንሽ ስተት ስታገኙ የሰው ስም ማጥፋት ጥሩ አደለም
ስም ማጥፍት የጃሂል ምልክትነዉ
ሲጀመር ማሀመድ አል አሩሲ ለሀገሬ ሲሟገት ነው የማውቀው በዚ ወደዋለው በኡስታዝነቱ አናቀውም በፖለቲከኛነቱ እጂ ኡስታዝ ተብዬዎች ሼኽ ተብዬዎች የሚያወሩት ስት ፈሳድ የበዛበት ንግግር አለ
አሏህ ይጠብቀን አረብኛ ከሆነ እነ አቡለሀብም ይናገር ነበር
ስሙን ለማጥፋት ነው, ጀግና ነው
ነብዩን አወደሰ እንጂ ምን አያችሁ
ነው ማወደስ አይቻልም,ነው ወይስ ሽርክ ነገር ሰማችሁ ,በጣም ታሳዝናላችሁ 😢😢
እሱ ግን ጀግና የነቢ ወዳጅ ነው
መወለድ በሚከበርበት ቦታ መሰለኝ ለዛይሆናል ለሁላችኝ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን
ወይኔ ጉዴ ያረቢ መጨረሻየን አሣምርልኝ በተዉሂድ እደተፈጠርኩ በተዉሂድ ዉሠደኝ ያኢላሂ ወላሂ የሼርክ አሥከፊነት ከባድ ነዉ ያረብ
አሚን
ይከበራል መውሊድ ወድዳቹም ጠላቹ ምን ይቀርበታል ይቀጥላል
Muhammad alarusi mashallah yegna jegena
የሰው ስም በማጠልሸት ዩቱብ አያድግ ልቅምቅሞች ሌላ ስራ የላቹሁም
ሀቅ ነው
ማሻአ አላህ አል አሩሲይ
Mashaa Allah wandme Mohammed Al Arusi gana ahun wadadkut nurlim
Hero is Habasha 🎉🎉🎉
እኔ የሚገርመኝ እኮ በማጠባቸው እየገቡ የሚፈተፍቱት ናቸው አንተ ምንአገባህ በሰው መብት ገብተህ የምትዘባርቀው ከሊፋዎቹ እንክዋን የጀነት መሆናቸው ን አውቀው ሲሰግዱና ሲፆሙ እያለቀሱ ነበር አላህ ይቀበለን ይሆን እያሉ እንዳንተ አይነቱ ከንቱ ግን ቁጭ ብላችሁ ሰውን ስትቦጭቁ ትውላላችሁ እናንተን አብሽር የጀነት ናችሁ ያላችሁ ማነው እስኪ ንገሩን በናታችሁ
Jegenaw allah yetebekeh yasaferal semun lematefat
Allah ychemrlh jegna
መውሊድ ❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
ወንድም ሙሐመድ አል አሩሲ ማሻአሏህ ሙእሚን እንዲህ ነው👏👏👏
የዚህ ዩቱብ ገፅ ባለቤት ደግሞ የሙሐመድ አል አሩሲን አይነት ቀልብ አሏህ እንዲሰጥህ ዱዓ አድርግ ። መጥፎ ንግግር አልናገርህም ስለማይጠቅምህ።
ጀግናው አሏህ ይጨምርለት
@Yeqin media
Ine talichalaw inantam tilut malatsh new, what do you mean?