Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተይ ሄሉ አላዘር እንደዚህ አይነት ሰው አደለም ሄሉ ተይ😥😥😥😥😥😥😥😥
ትክክል😢😢
ትክክል 😢😢😢😢
ድርቅ ያለች ሴትዩ ናት ሄለን
በትክል
ልጅቷ ክብር አይወድላትም ጣዕም የሌላት ደረቅ ናት አላዛርዬ እኔማ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢
ተይሄሉ አትፍሪ አላዘር እሚጎዳሽ አይነት ሰው አደለም ሄሉ አትፍሪ እባክሽ ተይሄሉ ለኛም አስቢልን😥😥😥😥😥😥😥
ፈረታለች ሠዉ ተላምዶ መለየትን የምር
@@Hereya-zz7jiእወ 😢😢😢
አረበጠም።አበዘሽው።አላዛር።ምርጥ😢ስው።ነው።አበዘሽው😢😢
በጣም ተጨማለቀች
ሚያበዛሽ ነገር ያብዛሽ ሴጣን ዉጪ😤😤
በጣም እንዴ አልዘር ኮ መልካም ሳው ጌታን
በሳ ኣትፍረዱ😢😢
@mimiitafet1219 ወለሂ።በጠም።መልከም።ነው።
አላዘር ምን አረገ ሄሉ አላዘርኮ ላንቺ ደስታ የሚጥርሰውነው😥😥😥😥😥😥😥😥
አሁንአበዛችውእሱንሁለዬማስጨነቅደሞየሚገርመውእነሱበሀገራቸውእንዲህይሆናሉእኛስዴትላይስትችግርእያሳለፍንነውለብቻችን
ደምሪኝ ውዴ
@@Fafi-l6dእናወደሽጂ ተገደሽነውደ እሰውአገር ብኮኙ ሲጀመር ምናባሽ አገባሽ
እረ ሄሉ 😢😢😢😢አላዛረ የዋህምረጥ አስተዋይ ልጅ ነው ለአንች አስፈላጊ ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም😢😢😢😢😢
እየፈራች ነው😢😢😢
በጣም 🥺
ማርያምን እቺ ልጅ በጣም ነበር የምታሳዝነኝ 😢አሁን ግን ኢጭጭጭጭ አላዛር ፅናቱን ይስጥህ ተጨማለቀች😂😂😂
በጣም😢😢😢😢😢😢😅😅😅
አትፍረጅእስኪ ደህናሰውመስለው ሰብረዋትይወጣሉምንታድርግእርግጥአላዘርምርጥልጅነው እሷፈራችእጅ😢😢😢
አያስቅም አይድረስ በይ😢😢😢
ድራማነውኮ😅😅😅😅
አንቺ😮😮😮😮
ሄሉየ መቶሽ እስተምትገባ የቸኮለ ማነዉ እስኪ እናስገባት
@@BirukTuba5335 ሁላችንም ቸኩለናል ደሞም ትገባለይ የኛ ሲደሌላ
ynnte awo ewnte edydbrt bra bnte adda Ayzhse btlte adda ljta ade ngre edthn adrhne 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bura kanta gar tagnanyita nawu hasabuwan yaqayarachiwu😅
ብሩኬ ካናንታ ጋራ ካታጋናኛች ባላ ነው እሺ ያስዳባራችዋት
እረ ቡርክ ከጎንዋ ሁኑላት
ሄሎሻየ እደትአባቴ አርጊ ድብርትሽን ባሥለቀኩሽ አይዛን የኔጀግና♥♥♥
ሄሉየ በኋላ እሚቆጭሽን ነገር እዳታደርጊ አላዛርን እዳታስከፊው ❤❤🎉🎉
ፀጉርሽ ያምራል የራስሽ
እረ ተይ ሄለን አላዛርን አታስጨንቂው እደሱ ያለ ጎደኛ አይገኝም 😢😢 የኔ ውድ 🌹🌹
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢
እውንትሽ ነው 😭😭😢😢
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 😊😊😊
አሚን
አሚን❤
Amin
አሜን 😢❤🙏
ተይ ሄሉ አላዛር አይግዳሽም አታስከፊው😢😢
ሄሉ ስነስርዓት አላዛርን አታስቀይሚው😢😢😢😢
ተይ ሄሉ አላዛር ምርጥ ሠው ነው አታሥከፊው ከጎንሽ ሁኖ እየተከባከበሽ እንዲ ማለት አልነበረብሽም
ሄለን ለጠላቶችሽ ቦታ አትክፈቺ ተይ ደተደሰቺ ሳቂ የምትሉ 🎉 ሄሉኜ አይዞሽ ሄለን እንደኔ የሚያሳዝነዉ ማነዉ😢😢😢
እፉፉፉፉ ሄሉየ አይዞሽ አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉዴ አታስከፉዉ😢😢😢😢😢😢ከጎንሽ ይሁን😢
ትክክል ሄሉየ ምንም ሚስጥር አታውጭ ለፈጣሪሸ ብቻ ንገሪው መፍትሄ ያለው እሱነው የግል ሚስጥርሺን ለራስሺ ብቻ❤❤❤
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
እረ ሔሉ ተይ አላዛር የዋህ ልጅ ነው የማንም ወሬ እየሰማሽ ትረበሽ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ለሄደዉም ሰዉ አቺ ሲቲከፊ መየት ደስ ኢለወል ጀግነ ሆነሽ መየት የምፈልግ ቡዙ ሰዉ አለ የሴት ተምሰሌት መሆን አለብሽ❤❤❤
ወቾው ጉድ እኛም ስደት ላይ ስት ነገር ሲፈራረቅብን እደናንተ አላማረርንም እረ ወደዛ
ሂቡቲ😂
❤❤❤ኣይዞን💪💪💪💪👌🫶@@tube-ve7ce
አንዳንዴስ ጥጋብ አይጂብ ያሰብላል 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ምወዳት ዛሬ ከፋኝ ስው እንዴት አንድ ስው ባጠፋው ሁሉ ይወቀሳል
በጣም የኛ የስዴተኞች ሂወት አንድ መፅሀፍ እራሱ አይበቃዉም ቢፃፍ የኔማ አላህ ይወቀዉ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር😢😢😢😢😢😢
ሳህ ሀቢብቲ😂😂
ሄሉዬ የኔ ንግስት ሁሉን ቻይ የኔ ጠንካራ ስወድሽ እንደዚህ አትሁኝ አላዛርዬንም አታስከፊው ላንቺ በጣም ነው የሚያስብልሽ እኛ ደስታሽን ነው የምንፈልገው 😢😢💔
የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500ማቶ አስገቡኝ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
ተይ ሄሉ ተረጋጊ አላዛር አች ደስተኛ እዲቶኝ ሰላም ጤና እዲቶኝ ብዙ እየጣረ ነዉ ሶ አታስቀይሚዉ ጠክሪ ወደፊት
እረ ፕራንክ መሆን አለበት😔😥ሄሉ ምንድነው ቆይ ሲከፋሽ አንወድም😥😥
ደምሩኝ😢😢
ሔሉዬ ተጨንቃለች ተሥፋ የመቁረጥ ሥሜት ተሠምቷቷል😢😢😢ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ሌላምንም አልልሽ❤
ሄሉ ተይ እማየ አላዘር መልካም ወንዲምሺ ነዉ አታስከፊዉ በዉስጥሺ ያለዉ ይገባኛል ግን ጠንካራ ሁኚ ህይወትኮ ደካሞችን አትቀበልም
ሄሉዬ ምን እንደዝ አይባልም ምንም ነገር ቢቀር ሰው ለሰው መዳኒት ነው ጠንክረሽ ስሪ ኢንጂ ማንም ሰው በኔይወት አያስፈልግም አይባልም አንቺን የሚጎዳ ነገር ካለ እንደዛ እንደዚያ አታሪጉ ይሄ ነገር የኔ ይጎዳኛል ማላት አለብሽ ከሰው ምራቅ የለብሽም የደስታም የሀዘኑም ጊዜ ሰው አስፈላጊ ነው ያኔ ዉድ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ይችልጅ ግን ድርቅ የምትለዉ ለምድነዉ አላዛር ጥሩ ልጅ ነዉኮ
በሂወቶ የገጠመታን ምን ታዉቃላላች አትፍረዱ በእሶላይ
ችኪ ያለች ሆናች
@@Fufu-vt9pt ከዚኅ ዉጭ
ድርቅ የሚያደርግሽ ነገር ያድርቅሽ ደነዝ
ጀል የሳ የደረሳት ይደረስሽ😒
ሄሉየይ የኔ ጠንካራ የምወድሽ❤
እፍፍፍ እዴት እደተናፈቃችሁ የኔውዳች ሄሉነቴ የኔ ስብራት😢😢😢❤❤❤
Heliyeee.waqyoo jiraaa.dhisiii.namaa.malee.sii.jirachuu.dadesuu.lubiyee.azoshiii.yene.qonjooo.
ሔሉ ምን ሆነሽ ነው ግን እረ ጠንካራ ሁኚ ፀሎት አድርጊ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል❤❤❤❤
Helu koo hundu ni darba dhisii waqqayoo jira nama jechunii ni ulfataa kanii waqqayoo nii calaa ❤❤❤❤❤❤
Mal tatee mucitinii namarartii
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሄሉየ አይክፋሽ 😍😘
❤❤❤❤
ሩታ ለምን ሄሉን አይዞሽ አትያትም ለምን ተጎኗ አትሆኙም እፍፍፍፍፍ እህትኳ የላት የምታማክረው የሧ ጥንካሬ ታው ይቱበሮች ሄሉን አለንሽ በሏት 😢😢😢😢
ሄሉን እምትወድ ደሥታሺን ያብዛልኝ ሄሉየ የሴቷ ታጋይ ጠንካራ 💙💙🙏
የሄሉዬ ደስታ የሚፈልግ እስኪ 😢❤
እኔ እፈልጋለዉ😢
ሄሉ ተይ አላዘር እንደሌሎቹ አደለም ሁሉንም አንድ አርገሽ አትይ ሄሉ ተይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላዛረር ፅናቱን ይስጥህ😢 ሂሉደግሞ አላዛርን አታስከፊዉ🙏
የኔውድ አትከፊ በርችልኝ ወደሆላእዳትመለሽእህቴ😢😢😢
አላዛር አሻንጉሊት ትወዳለች ትልቅዬውን አሻጉሊት አደራ ኮሜንቴን ላላዛር አድርሱልኝ❤❤❤
😂🤣🥰❤
😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ የኔዋ ውነትሽን ነው😂😂😂😂😂😂ትወዳለች😂😂😂😂
ይገልፀዋል ትወዳለች በጣም ነዉ እምትወደዉ አሻጉሊት
Ewunet bleshal😂😂😂😂😂testemalekeche
ተይ አላዛረ ምረጥ ይዋህ ሰነምግባረ ያለው ልጅ ነው ❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍 ሁሉ ወንድ አንድ አይነት ነው በለሸ አታሰብ
እህቱን የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍
እኔ እወድት አለሁ❤❤❤❤❤❤
ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ማነው እደኔ የምታሳዝነው😢❤❤ብቻ ላይክ እዳይረሳ❤😢❤❤😢❤
እኔ በጣም ታሳዝነኛለች ማርክጋ ብትታርቅኮ ጡሩ ነበር አስታራቂ ጠፋ😢😢😢😢
የምር እራሤን አመመኝ😢😢 ምን ትደረጋለች አንዲ ሰዉ እንኳ እናስታርቅ የሚል የለም ስንቱን ትቻለዉ
የምር አሳዘነችኝ ምናለ ቢያስታርቋቸዉ አየ ድግል ማርያም አች አስታርቂያቸዉ❤❤😢@@Fato-oi1no
@@ሀይሚ-ኘ7ቘእኔእስካሁንማርክንማየትአልቻልኩምእወደዋለሁግንእኔከሌላሰውጋሳየውከቤኪጋሲመጣብቻነውየማየው
በጣም አካበድሽ አላዛር ምርጥ ሰው ነው
እደዚብትል እዳትርቃት በማርያም😢😢😢😢
ሄሉዬ አምሮባታል ከአለዛር ጋ ከማጣች ጃምሮ🎉🎉🎉😊😊😊😊😊ማላያይት ዬለበቻውም ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢
የኔ ዉዲ ሄሉየ 1ነኝ እንዳትረግጡኝ😢😢አይዞሽ የኔ ማር በርቺ
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
ወላህ ከሁሉም ቀደምኩ ላይክ አይዞሽ ሄሉ
አይይይ ሄሉዬ ጠንከር በይ የኔእናት😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ የራስሽ ፀጉር ያምራል ደሞም አላዛርን ደስታሽን የሚፈልግ ሰው ነው እዳታጬ አስታውይ እሺ ሄሉዬ
ሄሉ ጠንካራ ነሽ ከምንም በላይ ፀሎት አድርጊ በፈጣሪ ብቻ ተስፋ አድርጊ ጀግና ሆነሽ ሁሉንም አሳያቸው የኔ ውድ
እዉነት ለመናገር ጓደኛ ብለን የነገርናቸዉ ነገር እሌላጋ ደርሶ አይተነዋል ሰምተነዋል በዉስጣችን ይዘን ቢጎዳንም ሰዉ ከሚጎዳን አይበልጥም ሄሉ አይዞሽ እመብርሀንን አማክሪያት መልስ ትሰጥሻለች
ሄሉዬ ተይ ጠንካራ ሁኚ በፈጠረሽ ጠላቶችሽን አታስደስቺ 😢የታዘብኩት ነገር ባቺ እምባሽን አዘንሽን የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ አንቺ ደሞ ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት አለብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቺ ደሞ አበዛሺዉ አይደብርሽም ሑሌ አድ አይነት ተለወጪ እጂ
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ!!!አላዛር የኔ ወንድም ሄሉዬ ዉስጥዋ ተነክቶዋል ብቻ አንተ በደንብ ተረጋጋና ቀርበህ አዋራት!!!!እኔም ከፍኝ
ሱብሀነ አለህ ዎልሀምዱሊለህ ዎለኢለህ እለለህ ዎለሁ አክበር
ሁለት ሄለኖች ምንድነው በሀሪያቸው በማርያም የሆነ ሰአት ሰው የሆነ ሰአት ይቀየራሉ በስማም ሄለን ተረጋጊ ሴጣን አትሁኚ አንተም አታስፈልገኝም ትያለሽ በፈጣሪ ታሳዝኝኝ ነበረ እሁን አታሳዝኚኝም😮😮
እኔም አናዳኛለች😢😢😢
😢😢😢አይዞሽ ሔሉ አላዛር እኮ ላንች ያስፈልግሻል ደሞ አታስከፊው 😢😢
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበች አሉ የምር አላዘር ምርጥ ሰው ነው እሱን አታስከፊው
ሰውያለሰውመኖርአይችልም እሺሄሉዬ የማያልፍየለም የማይወድቅ የማይነሳ የማይፈተን የለም እሺ እና ግድነው ሰውያስፈልጋል ጓጂእዳለሁሉ የሚጠቅምሰውአለ እናአይዞሺ እሺ ጠክሪ የኔውድ
Helen..taaye.alzere.melkame.sanwu.😢😢❤❤
እንደ ምን ማለት ነው እሕቴ የምትናገሪውን ቃላት እያወቅሽ ተናገሪጂ እንደ ሰው አያስፈሌገኝም አይባልም ከእግዚአብሔር በታች የኔ የሰው መዳኒቱም በሽትውም ሰው የሆነ ሰው ነው እሕቴ እና እንደዚሕ አይነት ውሳኔ የለም ሄሉዬ ሰው እስከሆንሽ ድረስ ሰው ያስፈሌግሻል!!!! ባይሆን ጓደኛ መምረጥ አለብሽ የኔ የምትይው ሰው ካጠፋሁ ይቅርታ እሕቴ❤🥰🥰🥰
Helu kealazar gar ketegenagnech behuala tesmamtoatal heluye ataslefiw prank erasu bihon kalat mrechi wde ❤❤❤❤❤❤
አላዘር አተ ማለት ,ከወድም በላይ ከማንም በላይ ነህ ❤❤ተይ ሂለን ተሳስተሻል ❤❤❤አላዘር,ስለምቶድህ ፈርታ ነው,እዳላጣህ ብላ ❤❤❤ሂሉ ተይ
ሂሎአላዝርምርጥስውነውእህቴአጥብቀሺያዝ❤❤❤❤❤
ሔሉየ የኔ እህት አብሽሪ የኔ ጠካራ በርች ውደየ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ሄሉነት የሰው ወሬ አትስሚ🙏🙏🙏ለእኛም አዘኝልን አላዛርን አታስቸግሪ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏 የኔ ውድ ትናት አለፈ ዛሬ ነገ ሌላ ቀን ነው 😢😢😢በውስጥ እየገባችሁ የሷን ሰለም የምትነሱ ሰወች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏እሷን መሆን ስለማትችሉ ልጅቷን ተዋት በቃ😢😢
ሄለና ያኔ ልአልት ያኔ ጀግና ያኔ አስታወይ አላህ ያሰብሽውን ያሰከልሽ ያኔ ቆንጆ ❤❤❤
አሚን😢😢
ሄሉዩ አላዘር ምርጥ ስው ነው አታስከፊይው
የሄሉ ደስታ የሚፈልግ በላይክ like 👍👍
አይዞሽ ሄሉዬ የማያልፍ ቀን የለም በርች ለ ጠላትሽ ቦታ አትስጭ የኔ ታንካር ስት በጣም ነው ምዎድሽ 🥺🥺😥😥❤️
አላዛር ምንም ብትልህ ከጎኗ አትጥፋ ፕሊስ ሄሉዬ ታሣዝናለች ጠንከር በይ ሄሉዬ ማነንም አትስሚ በራስሽ አሣብ ብቻ ተጓዥ የኔ ውድ ሄሉነቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
አልበዛም ያዙኝ ልቀቁኝ አለች እኮልጂቱ አላዛር ደግሞ ምን አደረገ በካሜራ ላይ እንደምናየው ከሆነ በውስጥ ያለውን አናቅም እኛ
Ye madam kimamoch bir indiliku new hule yemitalekakisew😅😅😅😅😅😅😮
Kelal zegachign esuwam saw hona
@@FiiriwotBiranu😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@@FiiriwotBiranuውጭከዚህሰገጤ👎👎👎👎
@@HaniMar-g1z ye beti kirayi siyaki ine godegna alfelgm tilalech meta beteseboch iyalati alfelgim bila bichawan iyenorech beye ageru mezori alchilim bila inj wina betesebuwa alu bilo nebere isuwa ye madam kimamoch biri lemda limn ataleksim 🤣🤣🤣🤣🤣
ሄሉዬ የኔእናት ሂዎትይቀጥላል እሱ ትክክለኛወድምሽነው ቡሀላትፀፀቻለሽ የሚያስብ ጎዴኛእኔባገኜሁ
አላዘር ምርጥ ሰው የፍቅርዬን አባት በቻለልክ ሰላሳየከን እናመሰግናለን እንወድሀለን የኛ መልካም❤❤❤❤🙏👈
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ከምጀሪያ, እ ሥከመቼ ጨ ረሻ እ ማየ,, ሀይሚ ፕሮፋይል, ብሩኬ, ሄሉ አላዘር
🤣🤣😁
የኔ ጀግና ሴት አይዞሽ ከጎንሽ ነን አንቺኮ ማንም የማይችለውን የቻልሽ ጀግና ሴት ነሽ😭😭
ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺ አይዞሾ❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አላዛር ምርጥሰዉነዉሂሉየ አይክፋሽ😢😢🎉🎉❤❤❤ደምጠካራሁኚለምንትጨናነቂለሽ
ኤሉዬ በእናትሺ እንዲ አታሁኚ ለሰው አትጨነቂ ሰው ብኤድ ሰው ዪመጣል ዉዴ እባክሺ አላዛር ጥሩ ልጅ ነው በእዉነት❤❤❤❤❤
ተይሄሉ አትግፊው 😢😢አላዘርጡሩልይነው ውደ❤❤❤
በጣም ይቆጫታል😭😭😭😭😭😭😭😭
Awo😢😢
ሂሉበነትሽተይ አትቅበጪ ይህሁሉሰው ከጎንሽ አይዞሽ እያሉሽ ጥጋብነውየምር አላዘርደሞጀግነነውተይውዴ❤❤❤
እርግጠኛ ነኝ በትናትናው ቪድዮ የተናገራት ሰው አለ
ምንማለትነው ሄሉ ምንሆነሽነው 😥😥😥😥ኡፍፍፍፍፍ ለዚህነው ስጠብቅ የዋልኩት😥😥😥
አይዞሽ ግን አንደዴ የሱንም ሞረል ጠቢቅለት ሰዉ ሁሉ አንድ አይደለምነ ሰዉ የሚልሽን ሰሚ ሠዉ ለሠዉ መደኒት ነዉ ከይዞሽ አለህ የጠክራሽ
ተይ ሄሉ አላዘር እንደዚህ አይነት ሰው አደለም ሄሉ ተይ😢😢🎉🎉🎉
😢😢😢ሔልዬ በናትሽ ስትከፊ ማየት አንፈልግም እኛ ውድ እህቶችሽ❤❤❤❤❤ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤❤❤አላዛር ጥሩ ሰው ነው❤❤❤❤እባክሽ ሔልዬ ከፀሎትጋ ወደፊት ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም❤❤❤❤❤እባክሽ ተይ በቀሪ ዘመንሽጠንካራ ደስተኛ መሆን አለብሽ ❤❤❤❤
የኔእናት እጅ እዳሠጭ ለማንም አች ብቻ ጉዞሽን ወደ ፊት አችኮ ገናልጅነሽ ምነው ቡዙ አታሥቢ እናቴ❤❤❤❤
ሄሉየ አላዛር ላንች ምንም እሚጎዳሽ ሰዉ አደለም እባክሽን እሱንም አታስከፋው ያንችን ደስታ ነው እሚፈልገው ለጥላት ባታ አትስጭ🥹🥹🥹🥹🥹
የኔ ቆንጆ ስወድሽ 💕💕
Azoshii yene konjo😢😢😢😢😢 Alazl bexm tur sew new❤❤❤❤❤❤
Heluye yene liyu ayizoshi yene wud 🥺🥺🥺🥺
Alzar Ayzon eshi helu gin min honeshi noo isun lamin noo indi MIT qachi Alzri min hargeshi ante Ayzon eshi 😊😊😊😊😊
ሄሉየ ታይታይግን ማንደስይበለውብለሽነው በልጠሽመገኘትእጅ ወድቀሽ መቅረትለምንአስፈለገየማያልፊየሚባሉቀናቶችያልፋሉ አላዘርምርጥ አስተዋይልጅነው እህህህ መቸነውከልብሽእምስቂ ደከመንእኛም😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢አሁንስ ደከመኝ ወይ ባላውቃት😢😢
@@SwefiehMobile123 እኔምደከመኝየኔውድ እሷስታለቅስ ስንትደስእደሚላቸውእዳሉባወቀችእህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ እሱ አደል እሚያናድደኝ ከግር እስከ ራሷ ጠላት ተከባ አላውቅም ብቻ😭😭😭😭
@@SwefiehMobile123እኔስብትይ እሷስታለቅስ ደስታቸው እሷምአልጠነክርአለችምንይሻላል😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ እባክሺ ተረጋጊ አላዛር አያፈልግሻል ሰው አያሰፈልገኝም አትበይ ሄሉነት አንቺ እኮ ጠንካራ ነሺ የኔ እናት ❤❤❤❤❤
ሄለን አትሳሳቺ፣እህቴ ከገንዘብ ይልቅ ሰው ነው የሚያስፈልገው ደሞ አላዛር ምርጥ ወንድም ነው ንግግርሽ፣ሁልግዜ እደደበረኝ ነው ታይ እያስተዋልሽ አውሪ፣ ነው የያዘሽ በሽታ ስኳር በሽታ ነው ቱግ ቱግ የሚያደርግሹ ፈጣሪ ይሁንሽ ይቺ ልጅ ህይወትዋ፣ ያሰጋል ብቻዋን መሆን የለባትም
ሄሉነቴ የኔ ሴት 🌹🌹 አች እኮ ጠካራነሺ 😢😢 አይዞሺልኝ በርችልኝ 🎉🎉🎉
ተይ ሄሉ አላዘር እንደዚህ አይነት ሰው አደለም ሄሉ ተይ😥😥😥😥😥😥😥😥
ትክክል😢😢
ትክክል 😢😢😢😢
ድርቅ ያለች ሴትዩ ናት ሄለን
በትክል
ልጅቷ ክብር አይወድላትም ጣዕም የሌላት ደረቅ ናት አላዛርዬ እኔማ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢
ተይሄሉ አትፍሪ አላዘር እሚጎዳሽ አይነት ሰው አደለም ሄሉ አትፍሪ እባክሽ ተይሄሉ ለኛም አስቢልን😥😥😥😥😥😥😥
ፈረታለች ሠዉ ተላምዶ መለየትን የምር
@@Hereya-zz7jiእወ 😢😢😢
አረበጠም።አበዘሽው።አላዛር።ምርጥ😢ስው።ነው።አበዘሽው😢😢
በጣም ተጨማለቀች
ሚያበዛሽ ነገር ያብዛሽ ሴጣን ዉጪ😤😤
በጣም እንዴ አልዘር ኮ መልካም ሳው ጌታን
በሳ ኣትፍረዱ😢😢
@mimiitafet1219 ወለሂ።በጠም።መልከም።ነው።
አላዘር ምን አረገ ሄሉ አላዘርኮ ላንቺ ደስታ የሚጥርሰውነው😥😥😥😥😥😥😥😥
አሁንአበዛችውእሱንሁለዬማስጨነቅደሞየሚገርመውእነሱበሀገራቸውእንዲህይሆናሉእኛስዴትላይስትችግርእያሳለፍንነውለብቻችን
ደምሪኝ ውዴ
@@Fafi-l6dእናወደሽጂ ተገደሽነውደ እሰውአገር ብኮኙ ሲጀመር ምናባሽ አገባሽ
እረ ሄሉ 😢😢😢😢አላዛረ የዋህምረጥ አስተዋይ ልጅ ነው ለአንች አስፈላጊ ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም😢😢😢😢😢
እየፈራች ነው😢😢😢
በጣም 🥺
ማርያምን እቺ ልጅ በጣም ነበር የምታሳዝነኝ 😢አሁን ግን ኢጭጭጭጭ አላዛር ፅናቱን ይስጥህ ተጨማለቀች😂😂😂
በጣም😢😢😢😢😢😢😅😅😅
አትፍረጅእስኪ ደህናሰውመስለው ሰብረዋትይወጣሉምንታድርግ
እርግጥአላዘርምርጥልጅነው እሷፈራችእጅ😢😢😢
አያስቅም አይድረስ በይ😢😢😢
ድራማነውኮ😅😅😅😅
አንቺ😮😮😮😮
ሄሉየ መቶሽ እስተምትገባ የቸኮለ ማነዉ እስኪ እናስገባት
@@BirukTuba5335 ሁላችንም ቸኩለናል ደሞም ትገባለይ የኛ ሲደሌላ
ynnte awo ewnte edydbrt bra bnte adda Ayzhse btlte adda ljta ade ngre edthn adrhne 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bura kanta gar tagnanyita nawu hasabuwan yaqayarachiwu😅
ብሩኬ ካናንታ ጋራ ካታጋናኛች ባላ ነው እሺ ያስዳባራችዋት
እረ ቡርክ ከጎንዋ ሁኑላት
ሄሎሻየ እደትአባቴ አርጊ ድብርትሽን ባሥለቀኩሽ አይዛን የኔጀግና♥♥♥
ሄሉየ በኋላ እሚቆጭሽን ነገር እዳታደርጊ አላዛርን እዳታስከፊው ❤❤🎉🎉
ፀጉርሽ ያምራል የራስሽ
እረ ተይ ሄለን አላዛርን አታስጨንቂው እደሱ ያለ ጎደኛ አይገኝም 😢😢 የኔ ውድ 🌹🌹
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢
እውንትሽ ነው 😭😭😢😢
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 😊😊😊
አሚን
አሚን
አሚን❤
Amin
አሜን 😢❤🙏
ተይ ሄሉ አላዛር አይግዳሽም አታስከፊው😢😢
ሄሉ ስነስርዓት አላዛርን አታስቀይሚው😢😢😢😢
ተይ ሄሉ አላዛር ምርጥ ሠው ነው አታሥከፊው ከጎንሽ ሁኖ እየተከባከበሽ እንዲ ማለት አልነበረብሽም
ሄለን ለጠላቶችሽ ቦታ አትክፈቺ ተይ ደተደሰቺ ሳቂ የምትሉ 🎉 ሄሉኜ አይዞሽ ሄለን እንደኔ የሚያሳዝነዉ ማነዉ😢😢😢
እፉፉፉፉ ሄሉየ አይዞሽ አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ ዉዴ አታስከፉዉ😢😢😢😢😢😢ከጎንሽ ይሁን😢
ትክክል ሄሉየ ምንም ሚስጥር አታውጭ ለፈጣሪሸ ብቻ ንገሪው መፍትሄ ያለው እሱነው የግል ሚስጥርሺን ለራስሺ ብቻ❤❤❤
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
እረ ሔሉ ተይ አላዛር የዋህ ልጅ ነው የማንም ወሬ እየሰማሽ ትረበሽ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ለሄደዉም ሰዉ አቺ ሲቲከፊ መየት ደስ ኢለወል ጀግነ ሆነሽ መየት የምፈልግ ቡዙ ሰዉ አለ የሴት ተምሰሌት መሆን አለብሽ❤❤❤
ወቾው ጉድ እኛም ስደት ላይ ስት ነገር ሲፈራረቅብን እደናንተ አላማረርንም እረ ወደዛ
ሂቡቲ😂
❤❤❤ኣይዞን💪💪💪💪👌🫶@@tube-ve7ce
አንዳንዴስ ጥጋብ አይጂብ ያሰብላል 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ምወዳት ዛሬ ከፋኝ ስው እንዴት አንድ ስው ባጠፋው ሁሉ ይወቀሳል
በጣም የኛ የስዴተኞች ሂወት አንድ መፅሀፍ እራሱ አይበቃዉም ቢፃፍ የኔማ አላህ ይወቀዉ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር😢😢😢😢😢😢
ሳህ ሀቢብቲ😂😂
ሄሉዬ የኔ ንግስት ሁሉን ቻይ የኔ ጠንካራ ስወድሽ እንደዚህ አትሁኝ አላዛርዬንም አታስከፊው ላንቺ በጣም ነው የሚያስብልሽ እኛ ደስታሽን ነው የምንፈልገው 😢😢💔
የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500ማቶ አስገቡኝ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
ተይ ሄሉ ተረጋጊ አላዛር አች ደስተኛ እዲቶኝ ሰላም ጤና እዲቶኝ ብዙ እየጣረ ነዉ ሶ አታስቀይሚዉ ጠክሪ ወደፊት
እረ ፕራንክ መሆን አለበት😔😥ሄሉ ምንድነው ቆይ ሲከፋሽ አንወድም😥😥
ደምሩኝ😢😢
ሔሉዬ ተጨንቃለች ተሥፋ የመቁረጥ ሥሜት ተሠምቷቷል😢😢😢ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ሌላምንም አልልሽ❤
ሄሉ ተይ እማየ አላዘር መልካም ወንዲምሺ ነዉ አታስከፊዉ በዉስጥሺ ያለዉ ይገባኛል ግን ጠንካራ ሁኚ ህይወትኮ ደካሞችን አትቀበልም
ሄሉዬ ምን እንደዝ አይባልም ምንም ነገር ቢቀር ሰው ለሰው መዳኒት ነው ጠንክረሽ ስሪ ኢንጂ ማንም ሰው በኔይወት አያስፈልግም አይባልም አንቺን የሚጎዳ ነገር ካለ እንደዛ እንደዚያ አታሪጉ ይሄ ነገር የኔ ይጎዳኛል ማላት አለብሽ ከሰው ምራቅ የለብሽም የደስታም የሀዘኑም ጊዜ ሰው አስፈላጊ ነው ያኔ ዉድ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ይችልጅ ግን ድርቅ የምትለዉ ለምድነዉ አላዛር ጥሩ ልጅ ነዉኮ
በሂወቶ የገጠመታን ምን ታዉቃላላች አትፍረዱ በእሶላይ
ችኪ ያለች ሆናች
@@Fufu-vt9pt ከዚኅ ዉጭ
ድርቅ የሚያደርግሽ ነገር ያድርቅሽ ደነዝ
ጀል የሳ የደረሳት ይደረስሽ😒
ሄሉየይ የኔ ጠንካራ የምወድሽ❤
እፍፍፍ እዴት እደተናፈቃችሁ የኔውዳች ሄሉነቴ የኔ ስብራት😢😢😢❤❤❤
Heliyeee.waqyoo jiraaa.dhisiii.namaa.malee.sii.jirachuu.dadesuu.lubiyee.azoshiii.yene.qonjooo.
ሔሉ ምን ሆነሽ ነው ግን እረ ጠንካራ ሁኚ ፀሎት አድርጊ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል❤❤❤❤
Helu koo hundu ni darba dhisii waqqayoo jira nama jechunii ni ulfataa kanii waqqayoo nii calaa ❤❤❤❤❤❤
Mal tatee mucitinii namarartii
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሄሉየ አይክፋሽ 😍😘
❤❤❤❤
ሩታ ለምን ሄሉን አይዞሽ አትያትም ለምን ተጎኗ አትሆኙም እፍፍፍፍፍ እህትኳ የላት የምታማክረው የሧ ጥንካሬ ታው ይቱበሮች ሄሉን አለንሽ በሏት 😢😢😢😢
ሄሉን እምትወድ ደሥታሺን ያብዛልኝ ሄሉየ የሴቷ ታጋይ ጠንካራ 💙💙🙏
የሄሉዬ ደስታ የሚፈልግ እስኪ 😢❤
እኔ እፈልጋለዉ😢
ሄሉ ተይ አላዘር እንደሌሎቹ አደለም ሁሉንም አንድ አርገሽ አትይ ሄሉ ተይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላዛረር ፅናቱን ይስጥህ😢 ሂሉደግሞ አላዛርን አታስከፊዉ🙏
የኔውድ አትከፊ በርችልኝ ወደሆላእዳትመለሽእህቴ😢😢😢
አላዛር አሻንጉሊት ትወዳለች ትልቅዬውን አሻጉሊት አደራ ኮሜንቴን ላላዛር አድርሱልኝ❤❤❤
😂🤣🥰❤
😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ የኔዋ ውነትሽን ነው😂😂😂😂😂😂ትወዳለች😂😂😂😂
ይገልፀዋል ትወዳለች በጣም ነዉ እምትወደዉ አሻጉሊት
Ewunet bleshal😂😂😂😂😂testemalekeche
ተይ አላዛረ ምረጥ ይዋህ ሰነምግባረ ያለው ልጅ ነው ❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍 ሁሉ ወንድ አንድ አይነት ነው በለሸ አታሰብ
እህቱን የሚወድ ብቻ እስኪ 👍👍
እኔ እወድት አለሁ❤❤❤❤❤❤
ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ ማነው እደኔ የምታሳዝነው😢❤❤ብቻ ላይክ እዳይረሳ❤😢❤❤😢❤
እኔ በጣም ታሳዝነኛለች ማርክጋ ብትታርቅኮ ጡሩ ነበር አስታራቂ ጠፋ😢😢😢😢
የምር እራሤን አመመኝ😢😢 ምን ትደረጋለች አንዲ ሰዉ እንኳ እናስታርቅ የሚል የለም ስንቱን ትቻለዉ
የምር አሳዘነችኝ ምናለ ቢያስታርቋቸዉ አየ ድግል ማርያም አች አስታርቂያቸዉ❤❤😢@@Fato-oi1no
@@ሀይሚ-ኘ7ቘእኔእስካሁንማርክንማየትአልቻልኩምእወደዋለሁግንእኔከሌላሰውጋሳየውከቤኪጋሲመጣብቻነውየማየው
በጣም አካበድሽ አላዛር ምርጥ ሰው ነው
እደዚብትል እዳትርቃት በማርያም😢😢😢😢
ሄሉዬ አምሮባታል ከአለዛር ጋ ከማጣች ጃምሮ🎉🎉🎉😊😊😊😊😊ማላያይት ዬለበቻውም ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢
የኔ ዉዲ ሄሉየ 1ነኝ እንዳትረግጡኝ😢😢አይዞሽ የኔ ማር በርቺ
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
ወላህ ከሁሉም ቀደምኩ ላይክ አይዞሽ ሄሉ
አይይይ ሄሉዬ ጠንከር በይ የኔእናት😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ የራስሽ ፀጉር ያምራል ደሞም አላዛርን ደስታሽን የሚፈልግ ሰው ነው እዳታጬ አስታውይ እሺ ሄሉዬ
ሄሉ ጠንካራ ነሽ ከምንም በላይ ፀሎት አድርጊ በፈጣሪ ብቻ ተስፋ አድርጊ ጀግና ሆነሽ ሁሉንም አሳያቸው የኔ ውድ
እዉነት ለመናገር ጓደኛ ብለን የነገርናቸዉ ነገር እሌላጋ ደርሶ አይተነዋል ሰምተነዋል በዉስጣችን ይዘን ቢጎዳንም ሰዉ ከሚጎዳን አይበልጥም ሄሉ አይዞሽ እመብርሀንን አማክሪያት መልስ ትሰጥሻለች
ሄሉዬ ተይ ጠንካራ ሁኚ በፈጠረሽ ጠላቶችሽን አታስደስቺ 😢የታዘብኩት ነገር ባቺ እምባሽን አዘንሽን የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ አንቺ ደሞ ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት አለብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቺ ደሞ አበዛሺዉ አይደብርሽም ሑሌ አድ አይነት ተለወጪ እጂ
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ!!!አላዛር የኔ ወንድም ሄሉዬ ዉስጥዋ ተነክቶዋል ብቻ አንተ በደንብ ተረጋጋና ቀርበህ አዋራት!!!!እኔም ከፍኝ
ሱብሀነ አለህ ዎልሀምዱሊለህ ዎለኢለህ እለለህ ዎለሁ አክበር
ሁለት ሄለኖች ምንድነው በሀሪያቸው በማርያም የሆነ ሰአት ሰው የሆነ ሰአት ይቀየራሉ በስማም ሄለን ተረጋጊ ሴጣን አትሁኚ አንተም አታስፈልገኝም ትያለሽ በፈጣሪ ታሳዝኝኝ ነበረ እሁን አታሳዝኚኝም😮😮
እኔም አናዳኛለች😢😢😢
😢😢😢አይዞሽ ሔሉ አላዛር እኮ ላንች ያስፈልግሻል ደሞ አታስከፊው 😢😢
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበች አሉ የምር አላዘር ምርጥ ሰው ነው እሱን አታስከፊው
ሰውያለሰውመኖርአይችልም እሺሄሉዬ የማያልፍየለም የማይወድቅ የማይነሳ የማይፈተን የለም እሺ እና ግድነው ሰውያስፈልጋል ጓጂእዳለሁሉ የሚጠቅምሰውአለ እናአይዞሺ እሺ ጠክሪ የኔውድ
Helen..taaye.alzere.melkame.sanwu.😢😢❤❤
እንደ ምን ማለት ነው እሕቴ የምትናገሪውን ቃላት እያወቅሽ ተናገሪጂ እንደ ሰው አያስፈሌገኝም አይባልም ከእግዚአብሔር በታች የኔ የሰው መዳኒቱም በሽትውም ሰው የሆነ ሰው ነው እሕቴ እና እንደዚሕ አይነት ውሳኔ የለም ሄሉዬ ሰው እስከሆንሽ ድረስ ሰው ያስፈሌግሻል!!!! ባይሆን ጓደኛ መምረጥ አለብሽ የኔ የምትይው ሰው ካጠፋሁ ይቅርታ እሕቴ❤🥰🥰🥰
Helu kealazar gar ketegenagnech behuala tesmamtoatal heluye ataslefiw prank erasu bihon kalat mrechi wde ❤❤❤❤❤❤
አላዘር አተ ማለት ,ከወድም በላይ ከማንም በላይ ነህ ❤❤ተይ ሂለን ተሳስተሻል ❤❤❤አላዘር,ስለምቶድህ ፈርታ ነው,እዳላጣህ ብላ ❤❤❤ሂሉ ተይ
ሂሎአላዝርምርጥስውነውእህቴአጥብቀሺያዝ❤❤❤❤❤
ሔሉየ የኔ እህት አብሽሪ የኔ ጠካራ በርች ውደየ ሁሉም ነገር ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው
ሄሉነት የሰው ወሬ አትስሚ🙏🙏🙏ለእኛም አዘኝልን አላዛርን አታስቸግሪ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏 የኔ ውድ ትናት አለፈ ዛሬ ነገ ሌላ ቀን ነው 😢😢😢
በውስጥ እየገባችሁ የሷን ሰለም የምትነሱ ሰወች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏እሷን መሆን ስለማትችሉ ልጅቷን ተዋት በቃ😢😢
ሄለና ያኔ ልአልት ያኔ ጀግና ያኔ አስታወይ አላህ ያሰብሽውን ያሰከልሽ ያኔ ቆንጆ ❤❤❤
አሚን😢😢
ሄሉዩ አላዘር ምርጥ ስው ነው አታስከፊይው
የሄሉ ደስታ የሚፈልግ በላይክ like 👍👍
አይዞሽ ሄሉዬ የማያልፍ ቀን የለም በርች ለ ጠላትሽ ቦታ አትስጭ የኔ ታንካር ስት በጣም ነው ምዎድሽ 🥺🥺😥😥❤️
አላዛር ምንም ብትልህ ከጎኗ አትጥፋ ፕሊስ ሄሉዬ ታሣዝናለች ጠንከር በይ ሄሉዬ ማነንም አትስሚ በራስሽ አሣብ ብቻ ተጓዥ የኔ ውድ ሄሉነቴ 🥰🥰🥰🥰🥰
አልበዛም ያዙኝ ልቀቁኝ አለች እኮልጂቱ አላዛር ደግሞ ምን አደረገ በካሜራ ላይ እንደምናየው ከሆነ በውስጥ ያለውን አናቅም እኛ
Ye madam kimamoch bir indiliku new hule yemitalekakisew😅😅😅😅😅😅😮
Kelal zegachign esuwam saw hona
@@FiiriwotBiranu😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@@FiiriwotBiranuውጭከዚህሰገጤ👎👎👎👎
@@HaniMar-g1z ye beti kirayi siyaki ine godegna alfelgm tilalech meta beteseboch iyalati alfelgim bila bichawan iyenorech beye ageru mezori alchilim bila inj wina betesebuwa alu bilo nebere isuwa ye madam kimamoch biri lemda limn ataleksim 🤣🤣🤣🤣🤣
ሄሉዬ የኔእናት ሂዎትይቀጥላል እሱ ትክክለኛወድምሽነው ቡሀላትፀፀቻለሽ የሚያስብ ጎዴኛእኔባገኜሁ
አላዘር ምርጥ ሰው የፍቅርዬን አባት በቻለልክ ሰላሳየከን እናመሰግናለን እንወድሀለን የኛ መልካም❤❤❤❤🙏👈
😂😂😂😂😂😂ወላሂ ከምጀሪያ, እ ሥከመቼ ጨ ረሻ እ ማየ,, ሀይሚ ፕሮፋይል, ብሩኬ, ሄሉ አላዘር
🤣🤣😁
የኔ ጀግና ሴት አይዞሽ ከጎንሽ ነን አንቺኮ ማንም የማይችለውን የቻልሽ ጀግና ሴት ነሽ😭😭
ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺ አይዞሾ❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አላዛር ምርጥሰዉነዉሂሉየ አይክፋሽ😢😢🎉🎉❤❤❤ደምጠካራሁኚለምንትጨናነቂለሽ
ኤሉዬ በእናትሺ እንዲ አታሁኚ ለሰው አትጨነቂ ሰው ብኤድ ሰው ዪመጣል ዉዴ እባክሺ አላዛር ጥሩ ልጅ ነው በእዉነት❤❤❤❤❤
ተይሄሉ አትግፊው 😢😢አላዘርጡሩልይነው ውደ❤❤❤
በጣም ይቆጫታል😭😭😭😭😭😭😭😭
Awo😢😢
ሂሉበነትሽተይ አትቅበጪ ይህሁሉሰው ከጎንሽ አይዞሽ እያሉሽ ጥጋብነውየምር አላዘርደሞጀግነነውተይውዴ❤❤❤
እርግጠኛ ነኝ በትናትናው ቪድዮ የተናገራት ሰው አለ
ምንማለትነው ሄሉ ምንሆነሽነው 😥😥😥😥ኡፍፍፍፍፍ ለዚህነው ስጠብቅ የዋልኩት😥😥😥
አይዞሽ ግን አንደዴ የሱንም ሞረል ጠቢቅለት ሰዉ ሁሉ አንድ አይደለምነ ሰዉ የሚልሽን ሰሚ ሠዉ ለሠዉ መደኒት ነዉ ከይዞሽ አለህ የጠክራሽ
ተይ ሄሉ አላዘር እንደዚህ አይነት ሰው አደለም ሄሉ ተይ😢😢🎉🎉🎉
😢😢😢ሔልዬ በናትሽ ስትከፊ ማየት አንፈልግም እኛ ውድ እህቶችሽ❤❤❤❤❤ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤❤❤አላዛር ጥሩ ሰው ነው❤❤❤❤እባክሽ ሔልዬ ከፀሎትጋ ወደፊት ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም❤❤❤❤❤እባክሽ ተይ በቀሪ ዘመንሽጠንካራ ደስተኛ መሆን አለብሽ ❤❤❤❤
የኔእናት እጅ እዳሠጭ ለማንም አች ብቻ ጉዞሽን ወደ ፊት አችኮ ገናልጅነሽ ምነው ቡዙ አታሥቢ እናቴ❤❤❤❤
ሄሉየ አላዛር ላንች ምንም እሚጎዳሽ ሰዉ አደለም እባክሽን እሱንም አታስከፋው ያንችን ደስታ ነው እሚፈልገው ለጥላት ባታ አትስጭ🥹🥹🥹🥹🥹
የኔ ቆንጆ ስወድሽ 💕💕
Azoshii yene konjo😢😢😢😢😢 Alazl bexm tur sew new❤❤❤❤❤❤
Heluye yene liyu ayizoshi yene wud 🥺🥺🥺🥺
Alzar Ayzon eshi helu gin min honeshi noo isun lamin noo indi MIT qachi Alzri min hargeshi ante Ayzon eshi 😊😊😊😊😊
ሄሉየ ታይታይግን ማንደስይበለውብለሽነው በልጠሽመገኘትእጅ ወድቀሽ መቅረትለምንአስፈለገ
የማያልፊየሚባሉቀናቶችያልፋሉ
አላዘርምርጥ አስተዋይልጅነው እህህህ መቸነውከልብሽእምስቂ ደከመንእኛም😢😢😢😢😢😢