የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @yktekle
    @yktekle 7 місяців тому +1

    አሪፍ ነው ብሮ የሌሎችንም እቃዎች ማብራሪያ ብትሰጥን አሪፍ ነበር።

  • @eyobzebene
    @eyobzebene 11 місяців тому +4

    orbit 270L sint new?

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 9 місяців тому +1

    ምርጥ ማብራሪያ ነው አናመሰገናለን ቀጣይ ስለ ወሽንግ ማሽን አሺ ምክንያቱም ከምንልክ እዛው ቢገዙ ይቀለናል

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 11 місяців тому +1

    👍👍👍👍

  • @WubeTaye
    @WubeTaye 2 місяці тому

    arif naw garanti alaw way

  • @KebebushMatewos
    @KebebushMatewos 8 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @woinshetgudeta428
    @woinshetgudeta428 11 місяців тому +1

    የልብስ ማጠቢያ ማሽን የወቅቱን ዋጋ ስሩልን እናመሰግናለን

  • @AyalewAbera-c7r
    @AyalewAbera-c7r 11 місяців тому +1

    ጎዶሊያስ የምታቀርቡት የኤሌክትሮኒክ ስ እቃዎች እከታተላሎ የኤልጂ እና የሳምሰንግ ፍሪጅ ባለ 270(300)ሊትር እናንተጋ ይገኛል ወይ ካለ ወጋው ወስትናው እስከመቼ ነው።

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 10 місяців тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ከሜቀት ሀገር ይሆናሉ ወይ?

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      0960318181
      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
      ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @TarikKetarik
    @TarikKetarik 9 місяців тому

    Deliver esket tedalachu eski asredugn felige new kefelager tedalachew??

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      አዎ እንልካለን ተነጋግረን በ0960318181 ይደውሉ

  • @ajmanajman8427
    @ajmanajman8427 10 місяців тому +1

    የልብስ ማጠቢያ ማሽን ስንት ነው

  • @KebebushMatewos
    @KebebushMatewos 8 місяців тому

    😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @Jerry-v7j
    @Jerry-v7j 9 місяців тому +1

    የት አካባቢ ነው

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      ዋጋ telegram ለይ
      telegram link on bio
      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @urraparra897
    @urraparra897 10 місяців тому +1

    ባህር ዳር ትልካላችሁ ?

  • @maktheory9619
    @maktheory9619 10 місяців тому +1

    orbit 320 model ስንት ነዉ?

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      t.me/Besu90
      0960318181
      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
      ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @samsunggalazya1119
    @samsunggalazya1119 11 місяців тому +1

    Fitch Salalee melak tichilale wondime

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 10 місяців тому +1

    ለምሳሌ የት ታደርሳላችሁ

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  10 місяців тому +1

      በመላው አዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን በነፃ እናደርሳለን በክፍለሀገራት ለምንገኙ ደንበኞች በናተ ወጪ ባሉበት እናደርሳለን

    • @shmlashsalam3459
      @shmlashsalam3459 9 місяців тому

      @@Godolyaselectronics1 ጎንደር ነኝ ብዙእቃ መግዛት እፈልግ ነበር ግን ሀገሩ እራቀ ትራንስፖርትቱ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 11 місяців тому +1

    ኤልጂ ሠምሠንግ ሂታችን በረዶ የማይዝ ሽታ የማያመጣውን አቅርብ ።

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 10 місяців тому +1

    የበረዶ ፍሪጅ ስራልን በረዳ ለማከፍፈል እሚሆን

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 10 місяців тому +1

    የት ነዉ

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому +1

      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
      ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @AsmaMhmdnur
    @AsmaMhmdnur 10 місяців тому +1

    ድሬ ደዋ ታደርሳላቹ በምን ለገኛቹ እችላለሁ

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    ቲቢ ፍሪጂ የልብስ ማጠቢያ እፈልጋለሁ

  • @SisayAbebe19
    @SisayAbebe19 10 місяців тому +1

    ከ አአ ውጭ ቶስዳላችው ለምሳሌ ቱሎ ቦሎ

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      t.me/Besu90
      0960318181
      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
      ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @user-lw2ns9fn8q
    @user-lw2ns9fn8q 11 місяців тому +1

    mida alchew

  • @TegestsebokaYafaca
    @TegestsebokaYafaca 9 місяців тому

    hi

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    ኦርቢት እፈልጋለሁ

  • @tsionalemayehu-q3s
    @tsionalemayehu-q3s 10 місяців тому +1

    Er benateh ande fridge alegne bizum saletekem newu yetebelashebegne tegezagnaleh wey?

  • @biuki
    @biuki 9 місяців тому

    Wolaytta tadersalachu

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    ወሎ ዴሴ ኮበልቻ ትልካለህ

  • @TigistWondimu-o2k
    @TigistWondimu-o2k 9 місяців тому

    Yet new megegnachiw

    • @Godolyaselectronics1
      @Godolyaselectronics1  9 місяців тому

      0960318181
      አድራሻ
      ቁ.1 ሰሚት ፊጋ ትራፊክ ላይቱጋ
      ቁ.2 ሳሊተ ምህረት
      ቁ.3 ቡራዩ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጋር ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

  • @ZeEthiopiaYouTube
    @ZeEthiopiaYouTube 11 місяців тому +1

    ስልሳ በስልሳ የሀገር ዉስጥ የሚገጣጠም የኦቭን ዋጋ አቅርቡልን በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን

  • @menbere-x7e
    @menbere-x7e 10 місяців тому

    ዘድሮ ሁለት ሺ 17ስት ገባ እቃዎቹ

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 11 місяців тому +1

    Please phone number don't work