Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እደኔ የራሱን ቤት ይዞ መኖር የናፈቀው
እኔ
ምን ያናፈቀአለ ብልሽነዉ
አይዞሽ የተመኘሽሁን ያሳካልሽ
እኔ 😥
እኔ አለሁ
_ሸቃሊት ሰራ ሰራ አድርገን ብራችነን ቋጥረን ወደ አገረች እሽ 5 አ 10 እያልን ዘመድ አዝማድ እያልን ሳናባክን የተወሰነ መያዝ አለብን ከሌለን ማነም አይወደን ባረብ ስራ አንገታችን ብንደፋም ባገራችን ሂደን ቀና እንላለን አብሽሩ👍_
እሽ ማማዬ እዉነትሽ ነዉ ሲኖርሽ ነዉ የምትወደጂዉ💕💕
👍👍👍👍
Yes sister
ኢሻአላህእህት
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ትክክል ስብልየ👍
ወሬ አታብዛ አሚሮ አትደጋግም ዝብለህ ዋጋና፣ጥራቱን ንገረን እደት እደምሰራ እናቃዋለን እድሜ።ለማዳም ቤት
እኔም አልኩኝ
ሁሉም ተነስቶ መከሪ መሆን ያምረዋል😂😂😂
@@lubsbalubaba2644 እንዳመር
@@HAHA-xd1ds እንዳመር
😂😂😂😂😂
የኔውዶች የኔ ቅመሞች የኔ ማሮች የመዳም አምቡላንሶች ወየት ናችሁ በጭራሽ ላይክ ሳታናጉኝ እዳታልፋ
ይህው ላይክ አደረኩሽ አች ደግሞ ሰብ አድርጊኝ
👍👍👍👍👍ይሄዉ ሁቢ ሃዋላ ጨምሯል ላኪዉ😀
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ስንት ገባ ቅመም
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ኢማራት ከሆንሽ
ነይ በቅንነትቤተስብእንሁን
አሚሮ የልብስ መስፊያ ማሽኖችንም አስጎብኘን ሀቢቢ መጎብኘት የምትፈልጉ በላይክ አሳውቁኝ
እኔ አለሁ ሴጃር እዚህ ሀሪፍነው ዱባይ ካሆሺ 3መቶ ብርነው
የት ነዉ የሚገኘዉ ማሬ እኔ ዱባይ ነኝ እፈልጋለሁ ቦታዉን ንገረኝ ዉደ
@@ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ እኔ አላይን አካባቢነኝ እኔም መዳሜ ገዝታ አይቸነው ካየትእዴገዛችው አልጠየኮትም መዳምሺን ጠይቂት ትገዛልሻለይ ውዴ
ላይክ ያድርገኝ ቅን የሆነ ብቻ
ሸቃሎችየ የኔ ቆንጆዎች የኔ ከርታቶች ካርጎ ምናምን እያልን ገንዘባችንን አንጨርስ ስንት የሆንበትን እዛው እንገዛለን
Tekekel
ኡፍፍፍፍፍ አረ እኔስ ስንቱን አሟልቸ ልቻለው ቤቱ 2 አመቱ አላልቅም አለ እኔም ደከነኝ 😭😭እስከመቼ ሸቃላ ሁኜ
አብሽሪሪ
@@dhfgvbcg5519 እሺ ማማየ
አይዞሽ ጠንክሪ ሁቢ
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ እሺ የኔ ልዩ
@@habiba8571 ምን ማለቂያ አለው እኔን ሊጨርስ ነውጅ
ወይኔብር።የመዳምቃሁሉ።ከሱአይደልያለዉ😂የመዳምንእቃባየሁቁጥር።እኔምእደዚህነዉእማደርገዉእላለሁ።እስኪሀሳቤየተመቸዉላይክይግጨኝ
ይሣካልልሽ ማር
ብሩ ጠፋጅ እቃውንስ አሚሮ አሳይቶን ነበር
ማነው እደኔ ሩጦ ኮሜት የሚያየው በላይክ አሣዩኝ
1 አድኑን እቃ ሁለት ጊዜ አታቅርቡ! 2 ተኛ ደሞ የምትለጥፉት ፎቶና የምታቀርቡት የተለያየ አይሁን ።እደ ስት ጊዜ አየሇች እጭ አታስጠሉኝ
ሳህ ወላ እኔም ሁለተየ አየሁት 🤔🤔
ትክክል
Wow Teru Vedio Newo Bertulen
Mashalla hagerachin betam adegechi
አሚሮ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እስኪ እስቶቨን አየን እናመሰግናለን ሲሊንደሩንም አሳየን ጋዝ እሚሞላውን ዋጋውን ጠይቅልን ውድነው ውድነው ብለዋል እስኪ በአይናችን እንይ እናመሰግናለን በርታ የእኛ አሳቢ
Jipas waga?
ዋጋውን ብቻ ንገረን ስለ አጠቃቀሙ ማዳም አስተምራናለች
ግን አየት ነዉ እሲ ንገሩኝ
እናመሠግነለን አሚሮ ምንጣፍእና አራቢያመጅልስ እና ሶፋአሳየን
አሚሮን ከተዋወቃችሁ ጀምሮ አሪፍ እየሆናችሁ ነበር በመሀል ክልብሽ ይላችሆልይ
ውዶቸቸ ላይክ ስብስክራይብ አድርጉልኝ በቅንን ነት
ነይቤተስብእነሁንማር
የበር መስታዋት ሰራሚክ የሀልጋ ዋጋ ጠይቅ
ሠረሚክ ጠይቅልን
ማሻአላህ በርታልን ውድማችን
እደሀልጋ ቡፌ ኪሸን ካብኔ ቀየር አርገህ አሳየን ደሴ ካለ እሰካሁን ደሴ የማየው የሀልጋ ዲዛይን ብዙም አያምርም
እኔምለው አሊ ለምን በራሱ ቻናል እንድለቅ አትፈቅድለትም ????? ደካሚው አሚሮ ተጠቃማው አሊ ሆነብኞኮ
ተው ግን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
አረኩሽ
ነይ
ኢንሻአላህ አሚሮ ሀሪፍ አቀራረብነው ቀጥልበት ቤቱ ይሠራና ወደቃው እዞራለሁ
የት ሰፈርነሺ ሀርቡ
@@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ ወራባነኝ እህት አችስ
በሂማ
እናመሰግናለን ያሚሮ ግን ታስቀኝለህ አገልግሎቱን እናቀዋለን ብቻ ዋጋውን እና ቦታውን አብራራልን ላተ ብየ ነወ ማብራራቱ ያደክምሀል
ስልክቁጥርየትነወወ
Thank u Docter
የላ ዛሬ አንድ ሺ ሰብስክራይብ እፈልጋለሁ የኔ የመዳምታዛዞች
ነይ ደምሬሻለሁ ማም እኔንም ደምሪኝ
*_ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትኩ ጀዛካላሁ ኸይራ አሚሮ ሲቀጥል ካሜራ አማን ጠጋ አድርገህ አሳየን አትገተር አንድቦታ_*
ቤት ከሰረዉ በወላ ምንም አይቅረም ጨረሼ እገዘወለዉ 😎😂😂😂😂
እህት የጨረቃ ቦታ ገዝቼ ግራ ገብኛል
ሀገራችንን ስላም ያድርግለን ስላም ካለ ሁሉም ስው እዳቅሙይኖራል ላይክአድርጉኛየመዳምቅመሙች
በየትኛው መብራት ቆጣሪ አዙሮ ይደፋል
ያምራልበጣምነዉየሚመቸዉበተይልጂይዞለመስራት።።።በቁምነዉመስራት
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም እናመሰግንለን ወድማችን ኑርልን
ለናትና አባቶቻችንማ አሚርየ ገጠር ናችዉ እሄደሞ ያለመብራት አያቀዘቅዝ አያሞቅ ሙሽክለነዉ ገጠር እኔ ስገባ ኢሻአላህ እገዛለሁ ከዉደ ጋር ሀይቅ ደሞ ማሻአላህ ደሴ ቅርብነዉ ጀዛኩም አላህይር
እርእሰሱ ሌላ ምድነው ለማንኘውም እናመሰግናለን አሚሮ እጀራ መጋገሪያ አረስቶብ አሳየን
ማሻአላህ በርታ አገራችንም ነቅታለች ከድሜ በላይ ዋጋ ይጠይቃል
አሚሮ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
ነይ እኔም ደምርኝ ደመርኩሽ ኡሙ
@@ወሄነትእገጉቤትጉራጌ ደመርኩሽ ማም በርች
@@zdtube2531 እንሻአላህ ኡሙ እንደጋገፈ
የትነዉ
መሸአላ ደስ ይላል አረቢያ ሚጅለስ አሳየን ወንድም ጀዘካአ ኸይረን
Tebarek brother 💕💕🇪🇹🇪🇹👍
ዋውው ያማምራሉ እናመስግን አለን
በናትህ ወሬ አታብዛ የብሩን መጠንብቻ ንገረኝ አታንዛዛ አንዱን በትክክል ሳልሰማ አለቀቪደወዉ
ሳህ እራሱ እደ ማሻን እየሮጠ እደት እንወቅ ክክክ
@@zeynab3044 እኔ ለራሡ ምን እዳለ አላወኩትም ክክክክክ
Minum ayiyazegn eyetentata
በቃ ሁሉንም እቃ ሀገር እናገኛለን እኔ እሩዝ ብቻ ነዉ ጭኜ የምሄደዉ እቃ ከሀገሬ መርጨ እገዛለሁ😮
ክክክክክክክ
እሩዝምአለማማማማማየ
እርውይይይ አንችልጂ በሳቅ
እሩዝክክክክክ
ኧረ አሳቅሽኝ ማረ ክክክክክ
Salme endat nachu wudocheya
አገራችን ከምንም በላይ የሚያስደስት እቃወች አሉ አሚሬ በርታ ስራህ አስፈላጌነዉ
Abat eskezarea 15 kayak belay yehoal
ኧረ ማክሮየፍ ውስጥ ደሀቢ ሰሀን አይገባም ማለቴ ወርቃማው ሰሀን የነጧጧል
የፕላስቲክ ሳህኖችና የማይካ ሳህኖችም ለማይክሮቪ አይሆኑም ይቀልጣሉ
ለምንድነው በአሚር ቻናል አትመጡም ለሱም ቪው ያስፈልገዋል እኮ
መኪና።ዋጋስትነዉ።አሚርየ።ኢሻአላ።መኪናመግዛትአሳብአለኝ።አሳየነ
Jezakalah keyir
የተለቀቀው ቪደወ ሌላ እርእሡ ሌላ ምድነው
ላይክ አድርጉለት ውዶች ይጠቅመዋል
ቦታው የትነው አሚር ዋውውውውውውው በጣም መሰጠኝ የውሀው ሞሞቂያነ ማቅዝቀዚያ
ዋጋውን እና እቃውን ገነገረከን ይበቃል አታዝገን
ቆይግንእናንተሰዎችጤነኛናችሁ፣ደሴ፣ድርስሊያሳየንሂዶ፣ድስላይክ፣የምታደርጉር፣የሰው፣ደስታ፣የማያስደስታችሁ፣ሰዎች፣እግዚያብሄርልቦናይስጣችሁ
ባሀርዳር ሂድልን እና ባአላህ ንገረን ምን አዳአለ የባሀርዳሩን ማወቅ እንፈልጋለን
🙄🙄 ወጩስ
ሁሉም ይኖራል ባህርዳር ማር
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ
ሳህ
Aliye tawo Gin Sher Argilgn Ena Sunescireb Yargugni
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናልን
እድግ በልልን አሚሩ
ጀዛኩሙላሁኸይረን
እርጉዝ ነኝ
በሰላም ተገላገይ
ማሸአላህበሰላምተገላገይ
مش الله
በሰላም ሁለት ሁኜ ውዴዋ
Wow
ለዚ ሱራ ትርጉም የገባቹ ሰብ አርጉኝ 👍🇸🇦🇪🇹إِنَّ ٱلْمُسْلِمِينَ وَٱلْمُسْلِمَٰتِ وَٱلْمُؤْمِنِينَ وَٱلْمُؤْمِنَٰتِ وَٱلْقَٰنِتِينَ وَٱلْقَٰنِتَٰتِ وَٱلصَّٰدِقِينَ وَٱلصَّٰدِقَٰتِ وَٱلصَّٰبِرِينَ وَٱلصَّٰبِرَٰتِ وَٱلْخَٰشِعِينَ وَٱلْخَٰشِعَٰتِ وَٱلْمُتَصَدِّقِينَ وَٱلْمُتَصَدِّقَٰتِ وَٱلصَّٰٓئِمِينَ وَٱلصَّٰٓئِمَٰتِ وَٱلْحَٰفِظِينَ فُرُوجَهُمْ وَٱلْحَٰفِظَٰتِ وَٱلذَّٰكِرِينَ ٱللَّهَ كَثِيرًا وَٱلذَّٰكِرَٰتِ أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمً
ካማራ ማን አይገትርህ ጠጋእያልክ በደብ አሳየን
ክክክክኲ
ክክክክክክ
ክክክትክክል
Dessi lay yeberedst waga asayen ktneshi esketlk
ኧረ ቻግኔ ከተማ ስንት እንደሚሸጥ እሚያሳይ ቻናል የምታውቁ ሊንኩን ላኩልኝ
አሰላ ሙአለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ ግን እንዳትቆጡኝ😏😏😏🌹🌹🌹
አሊና ሰአዳ እረግዝናዉ እደት ነዉ እምን ደረሰ መቸ ነዉ የምወልዲት 😃
ክክክክክ
😁😁😁
ኪኪኪኪኪ አሁን 10:30 ላይ😀
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ክክክክ እረ ባስቅ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊሏሂ ወበረካቱጀዛከአሏህ ኸይር አሚር
አረብያ መጅሊስ አሳየን አሚሮ
Wuy were stabeza ahuns betam new yastelahgn leflafi
የእቃውን ጥራትና ዋጋ በደንብ አስርዳ እትቸኩል ሙያውን ለሰሪወቹ ተውላቸው. አሚሮ
የልብሥ ማጠቢያ ንገረን
እስኪ አንድ አሥተያየት ልስጥ መቸም አትመልሱ የምትፅፉት ሌላ የምታቀርቡትሌላ አትዋሹ የፃፋችሁትን አቅርቡ እኛመስሎን የምንከታተላችሁ ለምን ትዋሻላችሁ
ማሻሀላህ
መጀመሪያ ቤቱን ይሥጠን እንጅ
አይ አሚሮ እቃውሥ አገሬችን አለ ብሩንም ይሥጠን ዋጋውም ይቀንሥ
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
ጀዛካላህ ኸረን
ርእሱና ቪድዮው የተለያየበት ቤት ኤጭ
ክክክክክክ ቺግሩ እሄነዉ
ወአለይኩም እሠላም ማሻአላህ እስኪ የጁሥ መፍጫ ማሽን አሣዬን ትንሹን ሣይሆን የካፊዉን
አሚሮ ቁጥር እና አድራሻ ላክልኝ እኔ አፈልጋልሁ
ሀሪፍነው ምድላውን ለናቴ እገዛለሁ ግንዋጋውና ጥራቱን ከነገርከን ሌላ ውን ሰአት አትግደል
እናመሰግናለን
ያሊቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ አደኛነኝ
ደመርኩሽ ማም እኔንም ደምሪኝ
ነይ እኔ ጋር ቤተሰብ እንሁን
@@zdtube2531 ነይ እኔ ጋር ቤተሰብ እንሁን
@@umuabdeiiahtube3771 እንዛመድ
ቤተሠብ እንሁን እህቱች
ለማንኛው ሸቃሊትዬ ለማንም ሰብራይዝ አታርጉ ለራሣቹ ግዙና አስቀምጡ የዋህነት አያጥቃቹ ገብታቹ የሰው እጅ እዳታዩ
ስለ አጠቃቀሙ ሊነግረን ባልሆነ ብቻ😀😀😀😀
ws ww wb ኑርልን አሚሮእኔ እፈልጋለሁ መኮይ ካደረሱልኝ
ማሻአላህ ጀዛከላህ አሚሮ
የት አለ አረብያ ምንጣፉ
ዋው ሃገራችን በጣምተሻሽሎል
ዊይ አሚር አንተን የምታገባ ሴት ፅናቱን ይስጣት ቀስ ብለህ ማውራት አትችልም በስማም ምን ጉድ ነህ🤔
የኢትዩጵያንን ማብራት ተማምና እምድጃ መግዛት ከቱነዉ ቦግ እልም እያለ እንኳን ዳቦ ሽሮኳን አያበስልም
ድሚፂ ለምድነዉ ጥረት ዬለዉም በጠም ይረቢሸል
ማነው እደኔ የራሱን ቤት ይዞ መኖር የናፈቀው
እኔ
ምን ያናፈቀአለ ብልሽነዉ
አይዞሽ የተመኘሽሁን ያሳካልሽ
እኔ 😥
እኔ አለሁ
_ሸቃሊት ሰራ ሰራ አድርገን ብራችነን ቋጥረን ወደ አገረች እሽ 5 አ 10 እያልን ዘመድ አዝማድ እያልን ሳናባክን የተወሰነ መያዝ አለብን ከሌለን ማነም አይወደን ባረብ ስራ አንገታችን ብንደፋም ባገራችን ሂደን ቀና እንላለን አብሽሩ👍_
እሽ ማማዬ እዉነትሽ ነዉ ሲኖርሽ ነዉ የምትወደጂዉ💕💕
👍👍👍👍
Yes sister
ኢሻአላህእህት
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ትክክል ስብልየ👍
ወሬ አታብዛ አሚሮ አትደጋግም ዝብለህ ዋጋና፣ጥራቱን ንገረን እደት እደምሰራ እናቃዋለን እድሜ።ለማዳም ቤት
እኔም አልኩኝ
ሁሉም ተነስቶ መከሪ መሆን ያምረዋል😂😂😂
@@lubsbalubaba2644 እንዳመር
@@HAHA-xd1ds እንዳመር
😂😂😂😂😂
የኔውዶች የኔ ቅመሞች የኔ ማሮች የመዳም አምቡላንሶች ወየት ናችሁ በጭራሽ ላይክ ሳታናጉኝ እዳታልፋ
ይህው ላይክ አደረኩሽ አች ደግሞ ሰብ አድርጊኝ
👍👍👍👍👍ይሄዉ ሁቢ ሃዋላ ጨምሯል ላኪዉ😀
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ስንት ገባ ቅመም
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ኢማራት ከሆንሽ
ነይ በቅንነትቤተስብእንሁን
አሚሮ የልብስ መስፊያ ማሽኖችንም አስጎብኘን ሀቢቢ መጎብኘት የምትፈልጉ በላይክ አሳውቁኝ
እኔ አለሁ ሴጃር እዚህ ሀሪፍነው ዱባይ ካሆሺ 3መቶ ብርነው
የት ነዉ የሚገኘዉ ማሬ እኔ ዱባይ ነኝ እፈልጋለሁ ቦታዉን ንገረኝ ዉደ
@@ማማቲንናፋቂእማየእወድሻለ እኔ አላይን አካባቢነኝ እኔም መዳሜ ገዝታ አይቸነው ካየትእዴገዛችው አልጠየኮትም መዳምሺን ጠይቂት ትገዛልሻለይ ውዴ
ላይክ ያድርገኝ ቅን የሆነ ብቻ
ሸቃሎችየ የኔ ቆንጆዎች የኔ ከርታቶች ካርጎ ምናምን እያልን ገንዘባችንን አንጨርስ ስንት የሆንበትን እዛው እንገዛለን
Tekekel
ኡፍፍፍፍፍ አረ እኔስ ስንቱን አሟልቸ ልቻለው ቤቱ 2 አመቱ አላልቅም አለ እኔም ደከነኝ 😭😭እስከመቼ ሸቃላ ሁኜ
አብሽሪሪ
@@dhfgvbcg5519 እሺ ማማየ
አይዞሽ ጠንክሪ ሁቢ
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ እሺ የኔ ልዩ
@@habiba8571 ምን ማለቂያ አለው እኔን ሊጨርስ ነውጅ
ወይኔብር።የመዳምቃሁሉ።ከሱአይደልያለዉ😂የመዳምንእቃባየሁቁጥር።እኔምእደዚህነዉእማደርገዉእላለሁ።እስኪሀሳቤየተመቸዉላይክይግጨኝ
ይሣካልልሽ ማር
ብሩ ጠፋጅ እቃውንስ አሚሮ አሳይቶን ነበር
ማነው እደኔ ሩጦ ኮሜት የሚያየው በላይክ አሣዩኝ
1 አድኑን እቃ ሁለት ጊዜ አታቅርቡ!
2 ተኛ ደሞ የምትለጥፉት ፎቶና የምታቀርቡት የተለያየ አይሁን ።እደ ስት ጊዜ አየሇች እጭ አታስጠሉኝ
ሳህ ወላ እኔም ሁለተየ አየሁት 🤔🤔
ትክክል
Wow Teru Vedio Newo Bertulen
Mashalla hagerachin betam adegechi
አሚሮ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እስኪ እስቶቨን አየን እናመሰግናለን ሲሊንደሩንም አሳየን ጋዝ እሚሞላውን ዋጋውን ጠይቅልን ውድነው ውድነው ብለዋል እስኪ በአይናችን እንይ እናመሰግናለን በርታ የእኛ አሳቢ
Jipas waga?
ዋጋውን ብቻ ንገረን ስለ አጠቃቀሙ ማዳም አስተምራናለች
ግን አየት ነዉ እሲ ንገሩኝ
እናመሠግነለን አሚሮ ምንጣፍእና አራቢያመጅልስ እና ሶፋአሳየን
አሚሮን ከተዋወቃችሁ ጀምሮ አሪፍ እየሆናችሁ ነበር በመሀል ክልብሽ ይላችሆልይ
ውዶቸቸ ላይክ ስብስክራይብ አድርጉልኝ በቅንን ነት
ነይቤተስብእነሁንማር
የበር መስታዋት ሰራሚክ የሀልጋ ዋጋ ጠይቅ
ሠረሚክ ጠይቅልን
ማሻአላህ በርታልን ውድማችን
እደሀልጋ ቡፌ ኪሸን ካብኔ ቀየር አርገህ አሳየን ደሴ ካለ እሰካሁን ደሴ የማየው የሀልጋ ዲዛይን ብዙም አያምርም
እኔምለው አሊ ለምን በራሱ ቻናል እንድለቅ አትፈቅድለትም ????? ደካሚው አሚሮ ተጠቃማው አሊ ሆነብኞኮ
ተው ግን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
አረኩሽ
ነይ
ነይ
ኢንሻአላህ አሚሮ ሀሪፍ አቀራረብነው ቀጥልበት ቤቱ ይሠራና ወደቃው እዞራለሁ
የት ሰፈርነሺ ሀርቡ
@@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ ወራባነኝ እህት አችስ
በሂማ
እናመሰግናለን ያሚሮ ግን ታስቀኝለህ አገልግሎቱን እናቀዋለን ብቻ ዋጋውን እና ቦታውን አብራራልን ላተ ብየ ነወ ማብራራቱ ያደክምሀል
ስልክቁጥርየትነወወ
Thank u Docter
የላ ዛሬ አንድ ሺ ሰብስክራይብ እፈልጋለሁ የኔ የመዳምታዛዞች
ነይ ደምሬሻለሁ ማም እኔንም ደምሪኝ
*_ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትኩ ጀዛካላሁ ኸይራ አሚሮ ሲቀጥል ካሜራ አማን ጠጋ አድርገህ አሳየን አትገተር አንድቦታ_*
ቤት ከሰረዉ በወላ ምንም አይቅረም ጨረሼ እገዘወለዉ 😎😂😂😂😂
እህት የጨረቃ ቦታ ገዝቼ ግራ ገብኛል
ሀገራችንን ስላም ያድርግለን ስላም ካለ ሁሉም ስው እዳቅሙይኖራል ላይክአድርጉኛየመዳምቅመሙች
በየትኛው መብራት ቆጣሪ አዙሮ ይደፋል
ያምራልበጣምነዉየሚመቸዉበተይልጂይዞለመስራት።።።በቁምነዉመስራት
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም እናመሰግንለን ወድማችን ኑርልን
ለናትና አባቶቻችንማ አሚርየ ገጠር ናችዉ እሄደሞ ያለመብራት አያቀዘቅዝ አያሞቅ ሙሽክለነዉ ገጠር እኔ ስገባ ኢሻአላህ እገዛለሁ ከዉደ ጋር ሀይቅ ደሞ ማሻአላህ ደሴ ቅርብነዉ ጀዛኩም አላህይር
እርእሰሱ ሌላ ምድነው ለማንኘውም እናመሰግናለን አሚሮ እጀራ መጋገሪያ አረስቶብ አሳየን
ማሻአላህ በርታ አገራችንም ነቅታለች ከድሜ በላይ ዋጋ ይጠይቃል
አሚሮ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
ነይ እኔም ደምርኝ ደመርኩሽ ኡሙ
@@ወሄነትእገጉቤትጉራጌ ደመርኩሽ ማም በርች
@@zdtube2531 እንሻአላህ ኡሙ እንደጋገፈ
የትነዉ
መሸአላ ደስ ይላል አረቢያ ሚጅለስ አሳየን ወንድም ጀዘካአ ኸይረን
Tebarek brother 💕💕🇪🇹🇪🇹👍
ዋውው ያማምራሉ እናመስግን አለን
በናትህ ወሬ አታብዛ የብሩን መጠንብቻ ንገረኝ አታንዛዛ አንዱን በትክክል ሳልሰማ አለቀቪደወዉ
ሳህ እራሱ እደ ማሻን እየሮጠ እደት እንወቅ ክክክ
@@zeynab3044 እኔ ለራሡ ምን እዳለ አላወኩትም ክክክክክ
Minum ayiyazegn eyetentata
በቃ ሁሉንም እቃ ሀገር እናገኛለን እኔ እሩዝ ብቻ ነዉ ጭኜ የምሄደዉ እቃ ከሀገሬ መርጨ እገዛለሁ😮
ክክክክክክክ
እሩዝምአለማማማማማየ
እርውይይይ አንችልጂ በሳቅ
እሩዝክክክክክ
ኧረ አሳቅሽኝ ማረ ክክክክክ
Salme endat nachu wudocheya
አገራችን ከምንም በላይ የሚያስደስት እቃወች አሉ አሚሬ በርታ ስራህ አስፈላጌነዉ
Abat eskezarea 15 kayak belay yehoal
ኧረ ማክሮየፍ ውስጥ ደሀቢ ሰሀን አይገባም ማለቴ ወርቃማው ሰሀን የነጧጧል
የፕላስቲክ ሳህኖችና የማይካ ሳህኖችም ለማይክሮቪ አይሆኑም ይቀልጣሉ
ለምንድነው በአሚር ቻናል አትመጡም ለሱም ቪው ያስፈልገዋል እኮ
መኪና።ዋጋስትነዉ።አሚርየ።ኢሻአላ።መኪናመግዛትአሳብአለኝ።አሳየነ
Jezakalah keyir
የተለቀቀው ቪደወ ሌላ እርእሡ ሌላ ምድነው
ላይክ አድርጉለት ውዶች ይጠቅመዋል
ቦታው የትነው አሚር ዋውውውውውውው በጣም መሰጠኝ የውሀው ሞሞቂያነ ማቅዝቀዚያ
ዋጋውን እና እቃውን ገነገረከን ይበቃል አታዝገን
ቆይግንእናንተሰዎችጤነኛናችሁ፣ደሴ፣ድርስሊያሳየንሂዶ፣ድስላይክ፣የምታደርጉር፣የሰው፣ደስታ፣የማያስደስታችሁ፣ሰዎች፣እግዚያብሄርልቦናይስጣችሁ
ባሀርዳር ሂድልን እና ባአላህ ንገረን ምን አዳአለ የባሀርዳሩን ማወቅ እንፈልጋለን
🙄🙄 ወጩስ
ሁሉም ይኖራል ባህርዳር ማር
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ
ሳህ
Aliye tawo Gin Sher Argilgn Ena Sunescireb Yargugni
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናልን
እድግ በልልን አሚሩ
ጀዛኩሙላሁኸይረን
👍👍👍👍
እርጉዝ ነኝ
በሰላም ተገላገይ
ማሸአላህበሰላምተገላገይ
مش الله
በሰላም ሁለት ሁኜ ውዴዋ
Wow
ለዚ ሱራ ትርጉም የገባቹ ሰብ አርጉኝ 👍🇸🇦🇪🇹
إِنَّ ٱلْمُسْلِمِينَ وَٱلْمُسْلِمَٰتِ وَٱلْمُؤْمِنِينَ وَٱلْمُؤْمِنَٰتِ وَٱلْقَٰنِتِينَ وَٱلْقَٰنِتَٰتِ وَٱلصَّٰدِقِينَ وَٱلصَّٰدِقَٰتِ وَٱلصَّٰبِرِينَ وَٱلصَّٰبِرَٰتِ وَٱلْخَٰشِعِينَ وَٱلْخَٰشِعَٰتِ وَٱلْمُتَصَدِّقِينَ وَٱلْمُتَصَدِّقَٰتِ وَٱلصَّٰٓئِمِينَ وَٱلصَّٰٓئِمَٰتِ وَٱلْحَٰفِظِينَ فُرُوجَهُمْ وَٱلْحَٰفِظَٰتِ وَٱلذَّٰكِرِينَ ٱللَّهَ كَثِيرًا وَٱلذَّٰكِرَٰتِ أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمً
ካማራ ማን አይገትርህ ጠጋእያልክ በደብ አሳየን
ክክክክኲ
ክክክክክክክ
ክክክክክክ
ክክክትክክል
Dessi lay yeberedst waga asayen ktneshi esketlk
ኧረ ቻግኔ ከተማ ስንት እንደሚሸጥ እሚያሳይ ቻናል የምታውቁ ሊንኩን ላኩልኝ
አሰላ ሙአለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ እስኪ ግን እንዳትቆጡኝ😏😏😏🌹🌹🌹
አሊና ሰአዳ እረግዝናዉ እደት ነዉ እምን ደረሰ መቸ ነዉ የምወልዲት 😃
ክክክክክ
ክክክክክክክ
😁😁😁
ኪኪኪኪኪ አሁን 10:30 ላይ😀
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ክክክክ እረ ባስቅ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊሏሂ ወበረካቱ
ጀዛከአሏህ ኸይር አሚር