“ያየኝ ሊወደኝ ግዴታው ነው!” - የስህበት ህግ/Law of Attraction ከፍላጎት (የልጅ ማኛ) ጋር/ Dagi Show SE 5 EP 4
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show
የስበት ህግ ልክ የመዝራትና እና የማጨድ ህግ እንደሚሰራው ነው የሚሰራው። ከእምነትጋ የሚጋጭ የሚሆነው የሰማይንና የምድርን ፍጥረተ አለም ሁሉ ፈጣሪን ሁሉን ገዢ ለሆነው አምላክ አቅራቢነቱን ሁሉን ቻይነቱን እውቅና ሳንሰጥ በተለያየ ስያሜ ስንሸፍነው ከህይወታችን ስናስወጣው ነው ። እግዚአብሔር የሌለበት ነገር ሁሉ ወደ ባእድ አምልኮ ይወስዳል። እውቀት በትክክል እንደ እግዚአብሔር ቃል ከተቃኘ እውቀት መልካም ነው ማትረፊያ ነው።
You are right sis
You are right
እንዴ የዉጪዉ ጥንቆላ ነዉ በትክክል universe law of attraction etc 666 new ባእድ አሞልኮ ነዉ ጌታ ይገስፃቸዉ ዳጊ እወድሻለሁ ግን there is l feel something wrong እግዚያብሄር የለለበት ሁሉ መልካም አይደለሞ
ትክክል
Afe qurit yibelilish
የመሳብ ህግ (Law of attraction) እና የአዲሱ ዘመን ሚስጥራዊ እና ድብቅ ጥበብን፣ ፈውስን፣ ለራስ ከፍ ያለ ግምትን፣ ፍቅርን፣ የገንዘብ ስኬትን እና የውስጥ ሰላምን እንደሚሰጥ ቃል ሲገባ ይስተዋላል:: አዲስ ዘመን ሁላችንም የምንፈልገውን የምንገልጥ "ትንንሽ አማልክት" መሆናችንን ያስተምራል። እውነታው ግን ወደ እውነተኛ እና ዘላቂ ደስታ ደረጃ ላይ መድረሳችሁን አያረጋግጥም በመሆኑም በተመሳሳይ አዙሪት ውስጥ ይከታል አዙሪቱም ደስታን በመፈለግ መባከኑም ይቀጥላል::
ብዙ ሰዎች ከመንፈሳዊ አደገኛ የአዲስ ዘመን ልምምዶች ጋር መያዛቸውን እንደማያውቁ መናገር ይቻላል።
በመሆኑም ከታች የዘረዘርኳቸው የ law of attraction ማሳሳቻዋችን ለማስረዳት እሞክራለሁ:: እነዚህን አታላይ ልማዶች ለመለየት እና ለማስወገድ እንዲረዳ ይህንን ዝርዝር አዘጋጅቻለሁ::
1. የመሳብ ህግ Law of attraction -ሀሳብዎ ሁኔታዎን ሊቆጣጠር ይችላል የሚል እምነት ነው:: ብዙ ግዜ የሚሰራ Theory ነው ነገር ግን ለአጋንንት በር የሚከፍት ተግባር ነው::
2. ልብህን ተከተል (ወይም እመን; ህልምህን ተከተል; ደስታህን ተከተል, ወዘተ.) - ይህ እንደ ትልቅ ማበረታቻ ይመስላል አይደል? መልካም፣ ህልማችሁ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይሆን ከኢጎ የሚመጣ ከሆነ፣ እርካታ፣ አይሰጡም ወይም ረጅም ጊዜ አይቆዩም። እራስህን ከመከተል ይልቅ የፈጠረህን ተከተለ።
3. የመዳፍ አሻራ ማንበብ ይህም ተግባር የሰው ልጅን እድል ከእግዚአብሔር ውጪ በሆነ መንገድ ለመተንበይ የሚደረግ ሙከራ ነው::
4. መገለጥ( Revelation) - አዎንታዊ ብቻ ከሆንን የምንፈልገውን ሁሉ መፍጠር እና መሳብ እንደምንችል የሚነግረን እምነት ነው። ይህ ግን እግዚአብሔርን እና ፈቃዱን ከሱ ውጪ ያደርገዋል ነገር ግን እና ትልቅ ስህተት ነው::
5. ሆሮስኮፕ ኮከብ ቆጠራ (Horoscopes)- መጽሐፍ ቅዱስ ሟርትን፣ ጥንቆላ እና ድብቅ ጥበቦችን በግልፅ ይከለክላል (ዘዳ 18፡10-14)። በከዋክብት (እና ፕላኔቶች) በሰው እጣ ፈንታ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር የታሰበ “ትርጓሜ” ነው። ይህ የተሳሳተ እምነት ነው። የባቢሎን ቤተ መንግሥት ንጉሣዊ ኮከብ ቆጣሪዎች በእግዚአብሔር ነቢዩ ዳንኤል (ዳንኤል 1:20) አፍረው የንጉሡን ሕልም የመተርጎም አቅም አልነበራቸውም (ዳንኤል 2:27)።
6. ዮጋ - ዮጋ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴን የበለጠ ነው። የመነጨው በአማልክት አምልኮ ሲሆን የዮጋ አቀማመጥ እያንዳንዳቸው ወደ አንድ የተወሰነ የአረማውያን አምላክ ወይም ሴት አምላክ ይመራሉ አብዛኛዎቹ የዮጋ ስቱዲዮዎች የጣዖት ምስሎችን እና እንደ አማልክትን መዘመርን የመሳሰሉ አረማዊ ልማዶችን ያሳያሉ።
7. ራዕይ ቦርድ (Vision board) - ሰዎች ግላዊ ማረጋገጫዎችን በመለጠፍ ብዙውን ጊዜ ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እንዲያዋርዱ ለማድረግ ከተነደፉት ጠላት የተሰነዘረ ውሸት ነው (1ኛ ጴጥሮስ 5፡6)። ሕልማችንን በዓይነ ሕሊናህ በመመልከት እና በመግለጽ ማሳካት እንደምንችል እስካመንን ድረስ እግዚአብሔርን የሚያስፈልገን ለምን ይከለክለናል (ዘዳ 8፡17)? ለእኛ ያለው ሕልም ከራሳችን ሕልሞች በእጅጉ የተለየ ቢመስልስ (ኢሳይያስ 55፡9)? የማን ራዕይ ሰሌዳ ማሸነፍ አለበት? ስህተት ሊሆን የሚችለውን የራሳችንን ማረጋገጫዎች ከመፍጠር ይልቅ በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ ማሰላሰል እና እግዚአብሔር የሚናገረውን ማወጅ አለብን። “እኔ ጥሩ ሰው ነኝ” ከሚለው ይልቅ የእውነት መግለጫ “በእግዚአብሔር ጸጋ የዳንኩ ኃጢአተኛ ነኝ” (ኤፌሶን 2፡8-9) ሊሆን ይችላል። “ሕይወቴ በትክክለኛው መንገድ እየሄደ ነው” ከማለት ይልቅ፣ “ክርስቶስን አዳኜን በሚመራኝ እና የሚያስከፍለኝን ሁሉ እከተላለሁ” ብናውጅ ይሆንልናል::
Thank you for sharing,
ትክክል ነህ yemecrsha ዘመን እምነት ነው ሐሰተኛዉ ክርስቶስ ሚወልደው ወደ universe በምትፅልይ ሴት ነው ተጠንቀቁ
Thanks
ዳግዪ ፕሮግራምሽን ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ብንከተል ሁሉ ተፅፏል በሩን አንኳኩ ይከፈትላችኋል ይላል እንዲደረግል ከፈለክ ለሰው አድርግ ይቅር ተባባሉ ይላል የእግዚአብሔርን ቃል እንመን ተባረኪ።
"ከኔ የሚጠበቀው መሞክር ነበር" በጣም ሃይለኛ አና አነቃቂ አባባል ነው። ተመችቶኛል! አናንተን የመሰለ ቆንጆ የልጅ አዋቂዎችና መካሪዎች ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን። ፈጣሪ አንኳን በአናንተ የሰመሰለ ብሩህ ቶነጃጅት በአህያ አንኳን አንደተናገር መጽሃፍ ቅድዱስ ላይ ተጽፋል። ልብ ያለው ልብ ይበል።
እህት እውነኛ ምክር ማንስ ይጠላል እነሱስ እንዴት እንዲመካሪ ሆኑ አንብበው ተምረው ምርጫቸውን አስተካከሉ ዛሬ እንምከራችሁ በዚህ መንገድ ሂድ እያሉን ነው አትሳሳቺ ከነሱ በላይ ነሽ ካነበብሽ የሄድበት መንገድ የስውን ልጅ ከእግዝያብሄር እንዲያፈነግጥ ያደርገዋል ስራቸው ወጣትላይ ነው ብዙ ችግሮች እንዳሉብን ተረድተው በማር የተለወስ መንገድ ይዘው ነው የመጡት ስለእውነይት ይሄ አካሄድ ነጮቹ ላይ ተስርቶበት ውጤት አምጥቶል ዛሬ ነጮቹ ከእምነት ውጪ ናቸው ወንድና ወንድ ሴትና ሴት እንዲጋባ የሆነው በእንደዚህ አይነት ትምህርቶች ነው እራስን መውደድ ጥሩ ነው ውስጥ ድረስ እራሳችንን ስንወድ እግዚአብሔርን እንረሳና ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ከኛ በላይ ማንም የለም እንድንል ያደርገናል ከቻልሽ ምንድነው የሚናገሩት ብለች ቃላቸውን መርምሪ ሪስርች ስሪ ከዛ ይገባሻል እኔ በፍፁም እንዲህ አይነት ነገር አልከታተልም ለምን ከግዜ በሆላ ምን እንደሚያመጣ ስለተረዳሁ ነገር ግን ምን ዋጋ አለሁ እኔ ብቻ ብረዳው ማህበረስብ እኩል ካልተረዳው ህዝብ ሲጠፋ እኔም ተጎጂ እሆናለሁ ሁለቱም ዳጊም የልጅ ማኛም አንድ አይነት አመለካከት ነው ያላቸው ከነዚህ ስዎች ተጠንቀቁ መጠንቀቅ መመርመር ክፍና ደጉን እንድንለይ ያደርገናል እንጂ አይጎዳንም ዶር አብይ ሲመጣ አብረው የመጡ ብዙ ናቸው እራሳችንን መጠበቅ ያለብን ጥሩ መስለው ከሚታዩ ስዎች ነው::
"Law of attraction " የሚለው ሀሳብ በምን ላይ እንደተመሰረተ ወይም ግልፅ የሆነ ስም ሊሰጠው ይገባል ። የተድበሰበሰ ነገር ነው። የእግዚአብሔር አማኝ ከሆንሽ በግልፅ ይሆንልኛል፣ ይደረግልኛል ብዬ ማመን እና በእግዚአብሔር እርዳታ ይሆናል ማለት ነው። አለበለዚያ ግን ይሆናል የምትይው ከ Law of attraction አንፃር እንደዚሁም በሌላ ግዜ ደግሞ ከአምላክ እርዳታ ሊሆን አይችልም። አንዱን መያዝ የግድ ይላል። እምነታችን በእግዚአብሔር ከሆነ እሱን ተማምነን እንዲሁም በመፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ የተነገረንን እና የታዘዝነውን እያደረግን በታማኝነት እና በእምነት እንኖራለን። እንደእምነታችንም ይደረግልናል። አለበለዚያ ግን አንዴ በራሳችን ሌላ ግዜ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈፅሞ ሊሆን አይችልም እንደ አማኝ። ለምሳሌ እራስን ማፅዳት የሚለው በግልፅ ንስሀ ይቅር ባይ መሆን የሚል የሀይማኖት ተግባር ነው። የእግዚአብሔር አምሳያ መሆንም የአምላክ ስራ ስለሆነ ምስጋናው ለእሱ ነው እራስን መቀበልም እሱ የፈጠረው ሁሉ ትክክል ስለሆነ ነው። ስለዚህ ሁሉም በሀይማኖት ውስጥ ስላለ ወደሌላ እምነት ሊወስደን ከሚችል ነገር መጠንቀቅ እና መመርመር ያስፈልጋል ።
👍👍
ብራቮ ዳጊ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽው !
ጥያቄዎችን በሚገባ ተዘጋጅተሽባቸው መጠየቁን ተክነሽበታል !!
እንግዳሽም ፍፁም በተረጋጋና በሳል በሆነ ገለፃዎቿ አስደምማናለች ! ብራቮ
Woow Dagiyee Miret Egeda Des mil timiheret New yetemarenew Enamesegenalen! Filagotinem Kelib Enamesegenalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤
We need more people like you.Thank you for reminding me about low of attraction. I know it works.
በራሷ ያላት መተማመን ደስ ይላል እንደዚህ አይነት በራሳቸው የሚተማመኑ ሌላን ተጠግተው መበልጸግ ሳይሆን ጠንክረው በመስራት ራሳቸውን የሚለውጡ ለሌላው አርአያ ለመሆን የሚችሉ እውነትም SMART ናቸው።
CONTINUED........
9. የኢነርጂ ፈውስ - አንድ ሰው ምልክቶችን እና እጆቻቸውን በመጠቀም ለ "ሁለንተናዊ ኃይል" መተላለፊያ ሊሆን ይችላል የሚል እምነት ነው:: ይህ የፊት በርዎን ከመክፈት እና እንግዳ የሆኑ መናፍስትን ወደ ቤትዎ ከመጋበዝ ጋር እኩል ነው።
10. የብልጽግና ወንጌል - ይህ ልምምድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ከትክክለኛ ትርጉማቸው ውጪ ያደርጋቸዋል፣ እና ምድራዊ ስኬትን፣ ዓለማዊ ሀብትን፣ ቁሳዊ ጥቅምን እና አሁን ያለዎትን ምርጥ ህይወት ቃል እንዲገቡ ጠምዟቸዋል።
11. ፎላጉትን መክዳት - መልእክቶቻቸው ኢጎን መምታት፣ የውሸት ተስፋን በመስጠት እና ከእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ እንዲርቁ ስለሚያደርጉ ከእነሱ ምክር ከመውሰድ ተጠንቀቁ።
12. በምናብ ጉዞ (Astrap protection) - በማሰላሰል፣ በመዝፈን ወይም አደንዛዥ እጾችን በመጠቀም የአዕምሮ ጉዞ በማድረግ መልሶችን፣ መመሪያን እና የወደፊት እይታዎችን ለማግኘት የሚደረግ ሙከራ ነው። እነዚህ ዘዴዎች አሳሳች መመሪያ ከሚሰጡ የአጋንንት ስርጭቶች ጋር ሊያገናኙዎት ይችላሉ። በመመልከት፣ በመሳል ወይም በመልበስ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ኃይል እንደምናገኝ ማመን ሲሆን ይህ ኃይል ከእግዚአብሔር ውጪ ነው። ከእግዚአብሔር ውጭ ለሥልጣን፣ ጥበብ ወይም ልዩ ሞገስ መፈለግ “ጣዖት ማምለክ” ይባላል፣ ይህም እግዚአብሔር በግልጽ ይከለክላል።
13. የዞዲያክ ምልክቶች - መጽሐፍ ቅዱስ ሟርትን፣ ጥንቆላ እና ድብቅ ጥበቦችን በግልፅ ይከለክላል (ዘዳ 18፡10-14)። የእግዚአብሔር ሕዝብ ሊታዘዝ የሚገባው እግዚአብሔርን ብቻ ነው (ዘዳ 18፡15)። ሌላ ማንኛውም የመመሪያ፣ የመረጃ ወይም የመገለጥ ምንጭ ውድቅ መደረግ አለበት። (በተጨማሪ የሐዋርያት ሥራ 16:16-18ን ተመልከት።) መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው ትክክለኛ የእምነት ትኩረት እንደሆነ ይጠቁማል (ሐዋ. 4:12፤ ዕብራውያን 12:2)። መታመናችን በእግዚአብሔር ብቻ ነው፣ እርሱም መንገዳችንን እንደሚመራን እናውቃለን (ምሳሌ 3፡5-6)። ከእግዚአብሒር ውጭ በማንኛውም ነገር ማመን የተሳሳተ ነው።
14. ቻክራስ (Chankra) - ቻክራ በዮጋ እና በምስራቅ ሚስጥራዊነት ጥቅም ላይ የሚውል መንፈሳዊ "የኃይል ነጥብ" ነው. ቻክራ የሚለው ቃል ስለ ሰውነት ጉልበት በጣም ውስብስብ በሆነ የአስተሳሰብ ሥርዓት ውስጥ ያለውን አንድ አካል ይገልጻል። በዚህ ዓይነት ማሰላሰል የተገኘው መንፈሳዊ ልምምድ የማይካድ እውነት ነው፣ እና ከመለኮታዊው ጋር ግንኙነት መስሎ ሊሰማው ይችላል፣ ግን ከእግዚአብሔር አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከእግዚአብሔር ነን የሚሉ ነገር ግን “የተለየ ወንጌል” የሚናገሩትን መንፈሳዊ መልእክተኞች መቀበል እንደሌለብንለብን ይናገራል (ገላ 1፡8::
15. ስብናን ማጎልበት - ስለራስዎ የተሻለ ስሜት እና/ወይም ዓለማዊ ስኬት ለማግኘት የሚደረግ ሙከራ። እነዚህ ስጋቶች ውድ በሆነ የማጎልበት አውደ ጥናት ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር (በቄስ በፓስተር ወይም በክርስቲያን አማካሪ በኩል) መቅረብ አለባቸው።
ፀሎታችሁ ምስጋና እና በእያንዳንዷ እንቅስቃሴያችሁ የፈጣሪ ፍቃድ ካስቀደማችሁ አባባሏ ይገባችኃል::
ዳጊ, Law of attraction is not just a certain view that helps anyone to attract what he or she wants. However, it is more than that. It is a worldview that is totally different and opposite to our Christian values. So it is always better to inform your audiences the general and whole reality.
What is Law of Attraction? Where does it come from? What is the belief behind it? Which part of the society make it known? What are the differences when compared to our Christian values?! Please make such information full!! It is obvious that our society don't further investigate such issues.... But you have the responsibility to provide a balanced information!!
You just summed up my thoughts. If the audience was fully informed on this subject, I'm fairly confident that most people would hesitate before beginning to practise it. I was really attracted to this topic during covid and something did not sit right with me and I start to do a little research on it. The answers I found for all points that you mentioned above were that made my decision easier and not to jump into this. I learned and understood that this does not align with my belief, values and it was not for me at all.
The most powerful speech i've seen ever here!
እግዚአብሔር መልካም ነው የሁሉ ጥበብ መሠረት ነው ሁሉን ሕግ የሰራ መሆኑም አይካድም፡፡ እኛ ምንላቸው የ law of attraction ህግ እንደ መጽሀፈ ምሳሌ ምእራፍ 13 ቁ 2 ላይ እንዳለው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የሚለውን ይቀራረባል፣ even the concept of Karma አትፍረድ እንዳይፈረድብህ እንዳለው ነው there are set rules In the universe that governs our actions for the sake of balance, ዋናው ነገር ግን ይሄን አለም የፈጠረውን የጥበብ ባለቤት የሆነውን እግዚአብሄርን አለመርሳት ነው፡፡አምላካችንም እንዳለው ጠይቁ ይሰጣችኃል የሚለውን ነው፡፡ ጥበብ ጥሩ ነው ሁሉን የሰጠን ፈጣሪ ነው፡፡ ትልቁ ደግሞ law of attraction ጸሎት ነው. just the same as It’s asking, it is believing you will receive and also it is waiting and making yourself ready to receive the answer even if it is no. it is an answer in favor of your life’s purpose and alignment to your frequency. So always Wisdom from God and nothing else. Thank you Dagi for this Show.
Exactly! New age movement is a cult. The major thing is What or who is the source of all good things? God and God only!!! People only think or desire to prosper materially and at first they don't mind how or who. They are getting it from , and later or you get what you attract (the secret) new age thought bla bla and get what they want materially, they start being empty, suicidal, panic and many complications because they are allowing evil communication and the source of their need is evil then they get depressed and confused. It's simple pray, ask the almighty God ,he will give you according to his will ,if not then it ain't good what you thought it was good, he will give you the grace and strength. The universe law works and God made it but how you get things matter also because evil spirit do exist also.
Law of attraction is against our God. They believe the universe does all the good things. Everything is done by God our creator.
The concept is taken from the bible but used wrong. Do your research 🧐
@@belaynm2 yes they used the concept from the word of God but they don't acknowledge God, they say universe and only you get what ever you attract which is false and cult. It's all wrong.
🙏🙏🙏
It is totally wrong. It is not similar to Christianity. This is witchcraft.
Blessed are those who are happy and wealthy የሚልነገር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አላየሁም
ባወራሽ ደስስስስስስስ ይለኝ ነበር የእውነት❤❤❤❤❤
አዋቂ ሴት ነሽ!!!!!
ዳጊ በጣም ጎበዟና ጠንካራዋ ልጅአስተሳሰብሽ ድምፅሽ ይመቼኛል ዛሬ ደግሞ እንግዳ ያረግሻትን ልጅ ሀሳብስላሰማሽኝ ክበሪልኝ
ሁለቱም የሴት ጅግኖች ወላሂ ስወዳችሁ ክበሩልን የእዉነት ቃላት የለኝም እናተን ለመግለፅ ❤❤❤❤❤❤ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
ዩንቨርስ ሳይሆን ፈጣሪ ነው
“ክፉ ለመሥራት ለሚያቅዱ፣ በመኝታቸው ሳሉ ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ሲነጋ በማለዳ ይፈጽሙታል፤ የሚያደርጉበት ኀይል በእጃቸው ነውና።”
- ሚክያስ 2፥1 (አዲሱ መ.ት)
Philippians 4:8, KJV: Finally, brethren, whatsoever things are true, whatsoever things are honest, whatsoever things are just, whatsoever things are pure, whatsoever things are lovely, whatsoever things are of good report; if there be any virtue, and if there be any praise, think on these things.
ሃይሉን የሰጠው እግዚአብሔር ነው...
እናም ይሄሃሳብ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው..
Amazing discussion ❤️
Ha 🤔 when you say or ask something who gives you that??? የማምነው ምንድነው ??? ዓለምን ??? Who’s universe?????? መልካም መስሎ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት የሚያጠፋ ነውና ተ ጠ ን ቀ ቁ !!!
ስለሆነልን ብቻ ጥሩ ነው ማለት አይደለም።
የሆነው እኮ ሰይጣን የአለምን ነገር መስጠት ስለሚችል ነው። ብር፣ መኪና፣ ቤት ወዘተ በዚህ ይገኛል ግን በዛው ልክ ምናብ እንደምትለው ልባችንን ለሰይጣን እየከፈትን ነው። ሆኖም የምናገኘው ነገር ሁሉ ከሰይጣን ዋጋ አለው። እንጠንቀቅ
Wonderful discussion ...thanks !
low of attraction ሀሳብ ደስ ይላል ነገር ግን ወደውስጥ ጠልቆ ሲገባ አምላክን የመካድ መንገድ እንደሆነ ግልፅ ነው የዚ ሀሳብ አመንጪዎች low of attraction በሰው ዘንድ እንዲሰርፅ መጀመሪያ የሚጠቀሙት መፅሀፍ ቅዱስን ላይ ያለውን ጥቅስ ነው "ለምኑ ታገኛላቹ" እንደተደረገላቹ ቆጥራቹ አስብ የምትለውን ሀሳብ ወደ low of attraction በመቀየር አንድ ሰው የሚፈልገውን አይነት ሰው ትዳር ጏደኛ ገንዘብ በዚ ምድር ላይ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ በ low of attraction ህግ ማግኘት ከቻለ ፈጣሪ ምን ያረግለታል በlow of attraction ህግ ሰው የሚፈልገውን ነገር ወደራሱ ከሳበ ከፈጣሪ ጋር ግንኙነትስ ምስጋናስ ለምን ያስፈልገዋል ስለዚ low of attraction ሰው የአምላኩን እራዳታ ሳይፈልግ በራሱ ብቻ የፈለገውን ነገር መሳቢያ እንደሆነ ግልፅ ነው ሰው ደሞ ከአምላኩ ከራቀ ከማን የሚፈልገውን ነገር attract እንደሚያረግ ግልፅ ነው: :
በትክክል፡ ካለኔ ምንም ማድረግ አትችሉም እዲል ቅዱስ ቃሉ
Well said
I 👍
Perfectly right!!! 👌
እኔ ግን እንደዛ አልተረዳውትም እንደምው ለምስጋና ቅርብ እንድንሆን እና ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት እንድናጠነክር የሚያደርግ ነው ብዬ ነው ማስበው ሰው ሚኖረው ባወቀው ልክ ነው አንዳንዴ ነገሮች ሲነገረን መርጠን የምናዳምጠው ነገር አለ law of attrationንን በዚህ መንገድ ከሆነ የተረዳሽው ያስተማረሽ መጽሀፍ ወይም ሰው ማስረዳት አይችልም ወይም ደሞ ምርጠሽ ነው ምትሰሚው ይሄን ስል ግን ከክፉ አትቁጠሪው የተሰማኝን መናገር ያለብኝ ስለመሰለኝ ነው ካጠፋውም ይቅርታ🙏
This is a wonderful perspective that I would love to align with!!!
ዳጊ እኔ አውቃለሁ የምትይው ነገር ደስ አይለኝም፤ እኛ ክርስትያን ነን፤ አጋንንት አታስተምርን
ebs ይቅርታ ጠይቅ ህዝቡን አታበላሹ wede new age movement ayewsdech new ወደ universe sayhon wede ስይጣን ነው ፀልዩ ምትለው አዳምን አምላክ ትሆናለክ ብሎ የጣለው ጠላት አሁን ደግሞ ሀብት ዝና ስኬት ስልጣን socal life eyale ሊሰበን ይሞክራል by law of attraction gin ሁሉም ሐሰት ነው አግዚአብሔር ጠይቂው ሚያስፈልገውን የስጥሻል universe ግን የአየር አጋንት ነው የውድቀው መላክ ነው ተጠቀቁ ንስሐ ግቡ
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ቲክቶክ videoሽን ሳይ ነው የወደድኩሽ ወዲያው ነው የወደድኩሽ ድምፅሽ ያረጋጋል በርቺ እህታለም
የስበት ህግ የተቀዳው ከሚስጥሩ ከሚለው መፅሀፍ ነው።ይህ የክህደት ትምህርት የፈጣሪን ሀያልነት የካደ እና እራስን እንደአምላክ የማምለክ አባዜ የሚያከናንብ ትምህርት ነው።በስበት ህግ ውስጥ ፀሎትና ፆም ስግደት ቦታ የላቸውም።ክርስቲያን የሆናችሁ ተጠንቀቁ ከዚህ አይነት ክህደት።
ትክክል እባካችሁ ተጠንቀቁ
ትክክል
እኔ እምነቴ የበለጠ እንዲጨምር አድርጎኛል
እኔግን የስህበት ህግ ካነበብኩኝ ብሃላ በጣም ነው የተቀየርኩኝ መጥፎ ሰበረ ዜና ከመስማት ወደ አመስጋኝነት ነው የተቀየርኩት
መፅሃፍ ቅዱስ ራሱ በኛ ኣምሳል ፍጡር እንፍጠር ማለቱ ምን ይመስልሃል?
Betam amesgenalew felagot zare new endehena yetfeterkut ❤betam ewedeshalew
ዳጊና ፍላጎት ፈጣሪ አብዝቶ ክብር ይስጥልን ምርጥና ድንቅ ስብእና ያላችሁ ሴቶች ናችሁ
Plam reading, law of attraction, Majic, yoga, the universe.. Are all part of the new age occultism or mystism.
'የስበት ህግን' የሚያቀነቅነው ግሩፕ፡ የምትፈልጉትን ነገር ወደናንተ በአዕምሮአችሁ ጎትታችሁ ማምጣት ትችላላችሁ _ ፀሎትም እግዚአብሔርም አያስፈልጋችሁም ነው ሀሳቡ።
ዛሬ ሰዎቹ ' ህያው እግዚአብሔርን ' .. ዩኒቨርስ በሚለው ከሂንዱይዝም በተወሰደ ፅንሰ-ሀሳብ ለመተካት የማይቧጭሩት አፈር የለም።
ትክክል! አብዛኞቹ የሚናገሩት በቀጥታ እንደውም ብዙ ጊዜ ቃል በቃል ከ the secret, the power of now......አነቃቂ ከሚባሉት ሰዎች ቀጥታ የተቀዳ ነው! ወደድንም ጠላንም የነዚህ ነገሮች መነሻቸው እምነት ነው! ለመለየት እስኪያስቸግር ድረስ በተለይ ከክርስትና ጋር የማይጋጭ ይመስላል! የቀረበልንን ሁሉ ዝም ብለን መቀበል ብቻ ሳይሆን ከየት መጣውን መመርመር መልካም ነው!
@@zedluke525 አትሥሩ÷ ውጤታማ አትሁኑ÷ የተረጋጋ ህይወት አይኑራችሁ የሚል ሀይማኖት የለንም እንዳልሽው በተለያየ የውስንነት(ከአቅም በላይ በሆነ ችግር) ወይም በስንፍና አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ብንደክምም የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሌለበት አይሳካም:: እነርሱ የሚሉት የስህበት ህግ "ይሆናል ያልነው ይሆናል!" በህይወታችን መጥፎ ነገርም ሆነ ጥሩ ነገር እንዲከሰት የምናደርገው እኛ ነን ነው:: ብቻ ይህ ጉዳይ ገባ ብለው ሲመረምሩት ራሱን የቻለ እምነት ነው! ለ Law of Attraction የሰጠሽው ስም ግን 😂😂😂👌
@@zedluke525 ምስኪን አንቺም ተሸውደሻል:: read more.
Thank so much i have no idea wgat she was talking about now i get it.
I am,so,sorry , she is lost. With out God she is nothing
@@a.z9309if you have Netflix there is a documentary called “The Secret” it’s all about the law of attraction, the universe n energy. Basically it’s like saying anything you attract will come to you. And Anything you want to acquire just think about it, write it down then the universe will give it to you. Lol so their plan is to keep people away from God. It’s a movement called “the new age movement” their main purpose is to replace God with the universe n it’s energy( Positive energy, I’m sure you heard of positive vibe lol ) ya it’s all from “the secret” ለራስዋው ተሸውዳ ምንም የማያውቀውን ሕዝብ እያሳሳተች ነው ያለችው:: you can learn more about the new age movement n the secret on UA-cam.
Very Soft sound much love
Thank you... Universe
Not universe, the creator of universes!
ሰው እንደሚናገረው እነደዛው ነው የሚለውን ተገበርሽው
ደስ ደስ ይላል ለማለት ፍቀጅ?
you can not do any thing alone but you can do every thing by the well of God, If you lay your self on God ,yes you can do but unless you are flesh
ዋው የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን!
ከመፃፍ ቅድስ ጋር የሚጣረስ የስተት ወንጌል ነው የምትናገሪው ሰው ካላስተዋለ ገደል ይዘሽው ነው የምትገቢው የአጋንንት ትምህርት እራስን ማምለክ እኔነት መንፈስ... እውነት የሚመስል ግን ብዙ ውሸት 🤔🤔🤔🤔🤔
1 John 2:15-16
Do not love the world or the things in the world. If anyone loves the world, the love of the Father is not in him. For all that is in the world-the lust of the flesh, the lust of the eyes, and the pride of life-is not of the Father but is of the world.
Isaiah 14:12-15
"How you are fallen from heaven,
O Lucifer, son of the morning!
How you are cut down to the ground,
You who weakened the nations!
For you have said in your heart:
'I will ascend into heaven,
I will exalt my throne above the stars of God;
I will also sit on the mount of the congregation
On the farthest sides of the north;
I will ascend above the heights of the clouds,
I will be like the Most High.'
Yet you shall be brought down to Sheol,
To the lowest depths of the Pit.
Romans 1:18-32
For the wrath of God is revealed from heaven against all ungodliness and unrighteousness of men, who suppress the truth in unrighteousness, because what may be known of God is manifest in them, for God has shown it to them. For since the creation of the world His invisible attributes are clearly seen, being understood by the things that are made, even His eternal power and Godhead, so that they are without excuse, because, although they knew God, they did not glorify Him as God, nor were thankful, but became futile in their thoughts, and their foolish hearts were darkened. Professing to be wise, they became fools, and changed the glory of the incorruptible God into an image made like corruptible man-and birds and four-footed animals and creeping things. Therefore God also gave them up to uncleanness, in the lusts of their hearts, to dishonor their bodies among themselves, who exchanged the truth of God for the lie, and worshiped and served the creature rather than the Creator, who is blessed forever. Amen. For this reason God gave them up to vile passions. For even their women exchanged the natural use for what is against nature. Likewise also the men, leaving the natural use of the woman, burned in their lust for one another, men with men committing what is shameful, and receiving in themselves the penalty of their error which was due. And even as they did not like to retain God in their knowledge, God gave them over to a debased mind, to do those things which are not fitting; being filled with all unrighteousness, sexual immorality, wickedness, covetousness, maliciousness; full of envy, murder, strife, deceit, evil-mindedness; they are whisperers, backbiters, haters of God, violent, proud, boasters, inventors of evil things, disobedient to parents, undiscerning, untrustworthy, unloving, unforgiving, unmerciful; who, knowing the righteous judgment of God, that those who practice such things are deserving of death, not only do the same but also approve of those who practice them.
You said it right. Dawit Dreams and Dagi show are expanding The New Age movement trying to attract the young, the jobless and the restless ones. GOD HELP THE PEOPLE OF ETHIOPIA FROM THESE AGENTS OF THE WEST!!!!!
Law of attraction ሰይጣን መቀበል እና እራስህን እንደ ኣምላክ ማየት ነዉ ኣራት ነጥብ በጣም ያሳዝናል ኣፋቸዉ እግዚኣብሄር ይላሉ ስራቸዉ ሌላ😭😭😭😭😭😭😭😭
Today is the first day of the rest of my life. Thanks Matthew NJ
Here are five steps to put the Law of Attraction to work for you, your company, employees and clients.
1. Know what you truly want
2. Focus on gratitude and positive self-talk
3. Be intentional with communication.
4. Visualize success.
5. Accountability is key.
Really ,but before any thing be human being
Ginbarwan. Dem. Yetekebachew nat ? Just curious
ይሔ ሕግ ለዘመናዊ አስተሳሰብ የሚጠቅም ይመስለኛል ።ግን በሁለቱም ታላላቅ ሀይማኖቶች ዘንድ ትሕትና (እራስን ዝቅ)ማድረግ ትልቅ ቦታ ይዞ እናገኘዋለን ፤እና በፈጣሪ ማመንና በራስ ማመን ትንሽ የሚጋጩ አይሆንም ??ትንሽ ግር ስላለኝ ነው።አመሠግናለሁ
ከሁለታችሁም የተማርኩት ጥሩ ነገሮች አሉ ሀይማኖት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ law of attraction ከሁሉም ሀይማኖት ጋ ስለሚጣረስ እያስተዋላችሁ🙏🏽
She is amazing......
Thank you so much for being yourself ♥️♥️♥️♥️
አለም ልውደኝ ግድ ነው የምል ነገር የሰይጣን አመለካከት ነው፤ መጽሓፍ ቅዱስ አለም የኛ እንዳልሆና ይናገራል።
Masters yetemerekshiw ke Rift Valley new aydel? endet how did u get the chance in addis Ababa u
?
የስበት ህግ የሞኞች መፅሀፍ ቅዱስ ነው!!!
@@zedluke525 የተባለበት ምክንያት አለው....
ይህ ምንም ቅዱስነት የለውም
We need strong women like you ladies ሴት ልጅ በእውቀት ስትመራ ደስ ይላል መፍረድ ትተን እቀትን ብንሸምት ጥሩ ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እና ::
Yene konjo astawsalhu ayatochsh endet tenkebakbew endasadgush❤❤❤Dz
ግን ማነው Universe ❔❔❔ Universe እራሱ ፈጣሪ አለው አይደለም ወይ❔❔❔ Universe ይሄን አደረገልኝ ይሄን ፈጠረልኝ?? ለምን ፈጣሪ እግዚአብሔር አይባልም በ Universe ፋንታ❔❔ ለምን እግዚአብሔር አይከብርበትም ❔❔❔የአምላክ ስም እንዳይጠራ ሆነ ተብሎ የተሰራበት ነው ❕❕🤔 ሃገራችን ትውልዳችን እግዚአብሔር የለም ወደሚልው ቀስ በቀስ እያስገቡት ነው ህዝብ ሆይ ንቃ❕❕❕
Very true!!
Exactly
እውነትሽን ፍላጎትዬ እወድሻለሁ ከእዚህ የበለጠ ከፍ ብለሽ ለማየት ያብቃኝ🥰🥰🥰
Keep going!!!
ኧረ ተው፣ ተው፣ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ብቻ ነው። በእርሱ ዘንድም ፈጽሞ ጨለማ የለም። እርሱ ፍጹም ነው። ይህ ማለት እግዚአብሔር ለኔ ብርሃንንና መልካምን ብቻ ነው የሠጠኝ ስለዚህ በእርሱ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ነው። እግዚአብሔር መልካምና ፍጹም ብርሃን ብቻ ስለሆነ የኔም ሕይወት መልካምና ብርሃን ብቻ ነው። በቃ law of attraction ይህ ነው። እግዚአብሔር ፍጹም ቸር ነው። ንፍግናም በእርሱ ዘንድ ፈጽሞ የለም። ያ ማለት ለኔ ሁሉን ፈጽሞ ሰጥቶኛል ማለት ነው። ምክንያቱም ቸርነቱ ፍጽምት ነች ካልኩ ፍጹም ሁሉን መቀበሌንም በፍጹም ልቤ መመስከር ይገባኛል። ታዲያ ፍጹም ቸር አምላክ ሁሉን ፈጽሞ ሰጥቶኛል እኔም ሁሉም ነገር አለኝ ማለት እኮ ነው law of attraction. እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ምድርን ብቻ አይደለም ሰማይንም ብቻ አይደለም አንድ ልጁን እንኳ እንደሰጠኝ የማምን አንዳች ሳይቀር ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ እንደሆነ ፈጽሜ የማምን ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ፍጹም ነው ብዬ አምኜ ሳበቃ በቸርነቱም ፍጹም ነው ካልኩኝ እግዚአብሔር ብርሃን ብቻ እንጂ ጨለማ በእርሱ ዘንድ ፈጽሞ የለም ካልኩ እና አኔ እግዚአብሔርን አመልካለሁ ካልኩ በፍጹም ቸርነቱ ሁሉን ለኔ ሰጥቶኛል ብዬ ደሞ በድፍረት እናገራለሁ። ምክንያቱም negative ነገሮች እግዚአብሔር ጋር ፈጽሞ ቦታ የላቸውም! ፈጽሞ! ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍጹም መልካም፣ ፍጹም ብርሃን ፍጹም እውነትና ፍጹም ቸር ነው። ያ ማለት ከእርሱ የምካፈላቸው እነዚህን ነገሮች ብቻ ነው። ብቻ። ስለዚህ እርሱ እርሱ እነዚህ ነገሮችን ብቻ በፍጽምና ስለሆናቸው እርሱ እነዚህን ነገሮችም ብቻ ስለሆነ እነዚህን ነገሮች ብቻ አትረፍርፎ ሰጥቶኛል ከዚህ ውጪም የሠጠኝ ነገር ከሌለና በፍጹም ባህሪው መልካም ብቻ ከሆነ በፍጽምና ለኔ ሊሰጠኝ የሚችለውም መልካምን ነገር ብቻ ነው። በቃ። ሰለዚህ እዚህ መሠረት ላይ ቆሜ በልበ ሙሉነት በባህርይው መልካም ብቻ የሆነ አምላክ ለዘለዓለም መልካምን ብቻ ሰጥቶኛል ብዬ እናገራለሁ። አለቀ። የተሠጠኝ ፍጹም መልካም ብቻ ነው እላለሁ። ምክንያቱም የሠጠኝን እርሱን በፍጹም መልካምነቱ ብቻ ነው የማውቀው። መልካም ደግሞ መልካምን ብቻ በፍጽምና ለዘለአለም ሰጠኝ ብሎ ማመን ነው law of attraction.
እናም የኔ የልቤ መሻት ዓለሙን ሁሉ በእጄ የሠጠኸኝ አምላኬ ሆይ እኔ ትናንትንና ዛሬን ብቻ ሳይ ነገዬንና ዘላለሜን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህና በሰጠኸኝ ሁሉ ነገር ላይ ልወቅበት በሚገባኝም መጠን ልጠቀምበት እባክህ አጽናኝ በመልካሙም መንገድ ምራኝ የምትል ነች እንጂ እንጂ ብታምኑም ባታምኑም ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ በአምላኬ ሆኖልኛል ብዬ የማምን ሰው ነኝ። በተሰጠኝ ሁሉ መጠቀም እንግዲህ የኔ ፈንታ ነው።
Wow wow tebareki yene wid hulem yemiferawin tiyake new yemeleshiligne ye zemenat tiyakeyen...hulem ke amilake enidayileyegne firacha neberegne ..ejig atigabi melis with truth justification...heli you did put your ashara on my life be blessed 🙌 😇 🙏 ☺
What a beautiful perspective of law of attraction. This is eye 👁 opening . Thank you Helen Fedesa.
ዳጊ ጀግና አቀረብሽ እጩ ደ/ር
ውድ ዶ/ር መጀመሪያ ሰው እራሱን መውደድ አለበት ከዛም ቤተሰቡን ከዛም....። ግን አንቺ የምትወደጂው ከአንቺ በሚወጣ መልካምነት ነው ወይስ በመጀመሪያ አንቺ ተወደሽ ከዛ በሚመጣ መወደድ ነው አንቺ የምትወጂው? ይሄ ነገር አንድ ነገር ሁሌ ይጭርብኛል ይኸውም አንድ ግብፃዊ የስራ አጋሬ ሁል ጊዜ የሚለኝ እኔ የመጣሁት መጀመሪያ ለደሞዝ ነው ከዛ ለስራ።
Dagi is one of descent Hero.
Law of attraction ፈጣሪን መካድ መሆኑን ግልፅ ነው። step 1 ጠይቅ ይላል ማንን ነው ጥያቄው?
Universe ነው የሚለው Universe ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍጥረት ነው እንጂ ፈጣሪ አይደለም።
ፈጣሪ በራሳችን ከልክ በላይ ከተማመን የሚያመጠውን አደጋ ስለሚያቅ ነው እንድንጠቀቅ የፈለገው።
ወጣቶች ልብ በሉ!! ዳጊና ልጅቷ ተመሳሳይ ችግር ነው ያላቸው የማንነት ጥያቄ? በዛ ምክንያት ወደሌላ መንገድ ግብተዋል።
"ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ" እንዳለ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ! "Universe" የምትሉትን ዝባዝንኬ ልዑል እግዚአብሔር በሚለው ቀይሩ! የእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ "attraction" የሚባል እቃ እቃ የለም!
Wow🎉 Ewnet new tebareku🎉
ዳጊ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እና ሁሌ ኘሮግራምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው
35:48 ላይ "I'm the latest version of god" 🤔 የሷ እንዲህ ማለት ሳይሆን ፣ የዳጊ "True" ማለት ነው የገረመኝ
....tesasta new...'god' lemalet sayhon ...don be fault finder
She wants to be dagi class
tesastehal.. your english is poor man
ለምን ገረመህ?
That's the good and great interview I proud of u!!! That from Dz
And stay blessed
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርጉኘ
በልካችሁ የሰፋችሁት ፈጣሪ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት የተቀጠረ cosmic vending machine አደረጋችሁት ብላችሁ ብላችሁ? ይህ ፍፁም ከመፅሃፍ ቅዱስ ሃሳብ ጋር የሚጋጭ ነው:: ድግምት እና ጥንቆላ ተሻሽላ በNational TV አመጣችሗት? እግዚአብሔር ይመልሳችሁ: የተፈራ የተቀደሰ የሚመለክ እሱ የሚመራ እኛ የምንከተለው አምላክ መሆኑን እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ: የልቦናችሁ አይኖች ይበሩ ዘንድ እውነተኛው ብርሃን የሆነው ክርስቶስ ያበራላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው ለእናንተ!!!
Amen!!! You are right. ይህ ጥንቆላ ነው።
የእኛ አዋቂዎች እኛ ግን ስናውቅሽ አስጠላሽን!!!!
Dagi Thx,
በጣም በትልቁ እናመሰግናለን
Well articulated, Fle
Yes you are a hero 🦸♀️
“Then Jesus said to his disciples, “Whoever wants to be my disciple must deny themselves and take up their cross and follow me.
What good will it be for someone to gain the whole world, yet forfeit their soul?
Or what can anyone give in exchange for their soul?”
Matthew 16:24, 26 NIV
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ በቅንነት አበረታቱኝ ብርታታቹሁ በጣም ስለማስፈልገኝ ነው እናመሰግናለን
U are awesome in and out.
Lekemesh ehete felagot kalen hulum yechalale gen yemimeka be egezabehare yemeka new yemilew qalu enxeralen enchilalen gen berasachen anmekam tebareki berchi
ጎበዝ ሴት በጣም ድስ ትላለች👏👏
Omg የ Dagi show እንደዚህ አይነት ሰው ታቀርባለች እንዴ? እረ ይህንን ምንም የማያውቅ ሕዝብ አታሳስቱ:: law of attraction is started by the people behind “the new age movement” the movement goal is to make people believe in the universe n energy instead of God. የማታውቁትን ነገር እያወራችሁ ሰውን ከእግዚአብሔር አታርቁ:: እግዚአብሄር እኔን ለምኑ አለ እንጁ ፅፋችሁ አስቀምጡና universe ያሳካላቹሃል አላለም:: የሴይጣን አላማ ያላቸው ሰዎች የፃፉትን መፃህፍትና UA-cam video እያየች ነው የሰዉን አእምሮ እያበላሸች ያለችው:: ዋናው አላማቸው በቃ እግዚአብሄር የሚባል ስም እንዳይነሳ እና: በቃ የምፈልገውን ነገር አስቤ: ፅፌው universe እና energy አደረገልኝ እንዲባል ነው:: እቺን ሴትዬ አትስሞት:: በዳጊ በጣም አዝኛለሁ:: America እራሱ national tv ላይ አያቀርቦቸውም
ሁለቱም አስተሳሰባቸው የተዋቀረው በ New Age Thought ነው!
I don't think u understand
Bemamesgen wst magnetn nw eko eyastemaru ylut
low of attraction eko mtflgewn wederash mesab nw fetarin mekad alemeked guday aydelem
@@ruta5155 no rutaye አትሸወጂ:: I’m sure እነርሱም እንዳንቺ ተሸውደው ገብተውበት ነው ገና አገናዝበው በደምብ አላዩትም:: do you know about “the new age movement?” እና ደግሞ ከ movementu ጀርባ ያሉት ሰዎች the law of attraction ወይንም the secretን የፃፉት እነማን እንደሆኑ አላወቁም:: በደምብ ሰምተሻት ከሆነ ስታወራ ሐይማኖቶችን "institutions” ትላለች : ቀጥታ ከመፅሐፉ ላይ የተወሰደ ነው::እና እስከዛሬ እነዚህ institutions ለእግዚአብሔር ፀልዩና ይደረግላቹሃል ሲሉ ቆይተዋል እና እሱን ትታችሁ በ universe እመኑ እና የፈቀዳቹት ይሆንላቹሃል ነው:: እና the movement is all about making people forget about God ነው:: የእግዚአብሔርን መንፈስ በ energy መቀየር ማለት ነው::
@@yohank8478 lalew ychemerletal nw milew mesehaf kdus erasu a ende enesum endihon mifelgutn neger endetederegelachew hono yamesegnalu keza ychemerlachewal weym demo sle new movement age bedenb asredagn ena enem lredah or demo inbox
@@ruta5155 ሰላም ከምድራዊ ነገር አይገኝም። ሰላም ከ ዩኒቨርስ አይገኝም። እንደኔ እንዳትሸወዱ። ይህ የሰይጣን ልምምድ ነው። ምድራዊውን ነገር ሳይሆን ሰማያዊውን ነገር ሁልግዜ እንፈልግ።
የመንፈስ መታወክ እንዲሁም ሰላም ካሻዎ ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ እግዚአብሔር ን ጠይቁት። እርሱ ብቻ ነው ይህንን መስጠት የሚችለው። የኛ አዕምሮ የተሰራው ሁሌም እግዚአብሔርን እንድንሻ እንጂ ይህንን አዕምሮ ተጠቅመን ዳዊት እንደሚለው ነገን መጻፍ አይደለም። ነገ በእግዚአብሔር እጅ እንጂ በሰው አይደለችም።
New Age Thought ዳዴ እያለ ሀገራችን እየገባ ነው! 🤔🤔🤔
Ygermal modern tinqola,
Yehe modern mehon aydelem ye Satan sira new. Wede betachen endaygeba!
Ymr ahun nw enem kza yetmlsekut salaweqew bza ngr attracted nbrkugn .
But selsu sesmaa i stopped myself .
Tnx lord
@@sweetysusu5867 l am very happy for you dear!
@@libamset tnx ye fetarii seraa nw he saved me 🙏
Filagot you have a good heart and open-minded
እህታችን ዳጊዬ አከብርሻለው አደንቅሻለው ፈጣሪ ይርዳሽ በቺልን
dr.abiy endat alayeshim webit.
እውነትሽን ነዉ እኔም ወደድኩሽ 💞
U are really amazing girl🔥
Most beautiful in and out proud of you
I wish I could have a strong best friend like you😔❤
ሃሳቡ ጥሩ ነው ግን ወለጋ ሃያ ቤተሰቦቹን ያረዱባቸውን ትልቅ ሰውየ ብትጠይቂያቸው መልሱን ታገኝዋለሽ! ! አያድርስ ነው እናቱ!
why don't you start by being one dear
You would be befriending Satan. Beware who you are associating with.
At first i was happy to hear her talkibg. Now,i get it.so,sad everything start with God end with God. With out God's diraction gor life is useless .....
I didn't know this kind of talk in ebs show. So so sad .
አለምን ውደዱ አልሽ ?
Read the bible is the answer for life.
Joshua 1:8 ,
You are right. It is scary how the world is changing and worshipping Satan!
በጣም ትክክል የሆነ አባባል ነው የሚገርም አባባል ነው እኔ በግሌ እወድሻለሁ አከብርሻላሁ ይመችሽ 🙏🙏🙏
ማሳካት የምንፈልገውን እና የነገር እንዴት ማወቅ ይቻላል የምንችለውን
ማሻ አላህ ጀግና ነሹ
በርች 👌❣️❣️❣️❣️❣️❣️
OMG , it's the best lesson for me, a lesson learned
Thank you so much 💓 I hope we'll see you again
Beki - Aman ምርጥ በሙዚቃ መሳሪያ የተሰራ ክላሲካል 2022
ua-cam.com/video/duDjz5QUZlY/v-deo.html
Ejeg betam grum temehert new
Tebareku
Dagi ❤❤🙏🙏👌👌🤔🤔
የሰናፍንጭ ቅንጣት ያክል እምነት ቢኖራችሁ ከስበት ህግ ጋር አንድ ነው ለኔ:: የስበት ህግ እምነት ነው ካመነው ይሆናል ካልነው ይሆናል::እምነት ደግሞ አምላክ ነው
Universe malet jine diyblos ነው
what a great philosophy....👏
I cant say more than this to u, u r overthinker.... ግን ደስ ብለሺኛል።🤔
True
ሀይ የሚለው የሰላምታ መጀመሪያ አርገሽ የተጠቀምሽው እህት በየትኛው ያገራችን ቁውንቃ ነው የምንጠቀመው?
Daggye.selamsh ybza
ክርስትያኖች አደራ በዚች ልጅ ፊሎሶፊ እንዳትመሩ, ይሄ የአጋንንት ትምህርት የጥንቆላ መንፈስ ነው, ኒው ኤጅ የተባለ አጋንንት ዘንጦ በዘመኑ የመጣበት ትምህርት ነው!ካለ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ ባዶ ነን, ታሪካችን የሚለውጠው አንድያ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው, በራሳችን ሀይል እና ብርታት የምንለውጠው ነገር የለም!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!
Ke law of attraction ga chgr yelebgnm emen ydereglkal aynet neger new. Gn esua ‘ye emnet akenkagn aydelehum’ alecheko ho
ትክክል ብለሀል
Tebareki
Tebareki
She is great, amazing, loving, and respectful! She loves her creator! Let’s not complicate things here!
Amasing Thank you!
Wudeche bezih menged eneredaw ene yeteredahun malkan neger wede hiwotachin endimeta melemamed guletachin alamamen be achiru fetarin benegarachiwu hulu maskedem🙏🙏🙏🙏🙏
በቃ ይሄ ሁሉ ነገር ሲጠቃለል በእግዚአብሄር ያመነ ያሸንፋል ነው ለምን law of attraction ምናምን እንዳላችሁት አልገባኝም
እግዚአብሔርን ከጨዋታው ማውጣት ነው አላማው። እግዚአብሔር ፈጣሪ የሚሉት ሀይማኖተኛ መስሎ እኛን ለመሸወድ ነው። ሰይጣን ነው ከዚህ ሁሉ ጀርባ
@@user-iv9fz3cb3r እውነት ለመናገር በደንብ ከሰማናት የምታወራው ነገር በሙሉ ከእግዚአብሄር ጋር የተቆራኘ ነው በዛ ላይ እራሱዋም ትናገረዋለች እኔ የተረዳሁዋት እንደውም ከፍተኛ እምነት በአምላክ ላይ እንዳላት ነው ግን ደፍራ ስለ የትኛው አምላክ እንደምታወራ አልነገረችንም ምናልባት በእንደኛው የሃይማኖት ጎራ እንዳጸየም የፈራች ይመስለኛል እንጂ law of attraction ከሚለው ፍልስፍና በተቃራኒ ነው ያለችው