Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ በጣም thnakyou ስለ ማንቼ ሃሪፍ ትንታኔ ስላሰማሃን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ደስ ይላል ቀጥሉበት ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤዉሮፓ
ሰላም አቤና ሳምሪ ቫኒስትሮይ የአሞራዉ እረዳት ከሚሆን ሮማን ቢያሰለጥን የበለጠ እራሱን የሚያይበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ አቤ ዩቲዩብ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ሰለምትለቅልን በጣም እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ዜሮ ዘጠኝ አሰራ ሶስት ዜሮ ሁለት ስልሳ ስምንት ሀያ አንድ
አብዲ ሊቨርፑል ከወሠን አቤ ጥያቄ ለምድነወ ማደሠኝ መጀመረያ ፖስት ስታረጉው
ይደወል
ሰላም አቤ እንዴት ናቹ ለቫንእስትሮ ጊዜ ሊሰጠው ይገባ ነበር ዜሮ ዘጠኝ ሰባ አርባ አራት ዜሮ ስድስት ሰላሳ ስምንት
ምስጋና ነኝ ከጀሞ ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ሁሌም እንደምለው ለስራችሁ ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏እኔ የምለው ኤሪክ ቴን ሀግ ሲሰናበቱ አርሰናል ቤት ረግጠው ነው የሄዱት ????????????ይህችን የሆነ ነገር በልበት። በጣም ደብሮኛል የአርሰናል እንዲህ መሆን ።ከዚህ በኋላ ያሉትን ጨዋታዎች 100% ትክክል ቢሆኑም የሌሎቹን ነጥብ መጣል የሚጠብቁ ይሆናል ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ነው ። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
የ ድንቅነሽ ትሸርት ድንቅ ለሆኑልን እህቶቼ ለራሴ እገዛለው ለ እህቶቼ ሁለት ትሸርት እንደው አቤና ሳምሪ በሚካኤል እለምናቹሃለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤏🤏🤏❤️❤️
ብራቮ አቤ እንዲህ ቶሎ ቶሎ መረጃዎችን ስትለቅብን ደስ ይለናል
እንኳን ደህና መጣችሁ አቤ እና ሳምሪ ይሄ ሰውዬ ግን ብዙ ተባለለት ገና እግሩ ዩናይትድ ሳይደርስ መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ።
thanks to prepare program about our great club Manchester United we love ❤️ you!!!
አቤ ሳምሪ ምርጥ ትንተና ነበር አስደስቶኛል በርቱ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም ዜሮ ዘጠኝ አስራአንድ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት
አቤና ሳምሪ በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትንታኔ ነው የገርናቹ በትክክል የልጅነት ባህሪ ነው ትችቱ ከሱይልቅ ቡሩኖ ፈርናዲስ ላይ ይብስነበር እስከ ስድብ ድረስ ነበር ግን ከቼልሲጋር ፔናሊቲውን ሲያገባ ደስታው በስማም ማመን ያቅታል አንዳድ ተጫዋቾች ችሎታ ቢኔራቸውም ኖሌጅ የላቸውም ለዛ ነው እራሴላይ እገረግደዋለው ያለው😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂
በተለይ knowledge የሚለው ይሰመርበት ትክክል
❤ሰላም አቤ እና ሳምሪ ለአስራሁለተኛግዜ ልሳተፍ ቲሸርቱን ሸልሙኝ ዜዞ ዘጠኝ አስራ ሁለት አስራ አምስት ሰላሳ አምስት አስራ ሁለት ሀይሌጊዮርጊስ ሐሰን እባላለሁ አድናቂያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቫንስትሮይ ያልተዘመረለት አሰልጣኝ መሆኑን አስመስክሯል ክለቡ ግን ቸኩሎ ማሰናበት አልነበረበትም ክለቡን በረዳትነት አብጠርጥሮ አውቆ ነበር ሻሎም የምትሸልሙት አትጡ ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እኔ ተመችቶኛል በቃ u tube የምን ነገን መናፈቅ ነው በየሰአቱ እንዲህ ጠብ አድርጉልን አሁንም በቁጠባ እያዳመጥኩ ነው ያለፈውንም ወደኋላ መገረብ ነው ይሜ ብያለው❤❤❤❤
ሰላም አቤና ሳምሪ በርቱ አቀራረባችሁ ጥሩ ነው
ሰላም አቤና ሳምሪ ሰላማቹ ይበዛ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይሰራቹልን ሩድ ግን ላሞሪም ጥሩ መነቃቃትን ፈጥሮለታል
ልጅቷ ኳስ አዋቂ ናት በርቺ አንዳንዴ እድል ስጣት እንደዚህ ደስ ይላል
አቤ ሰላም ነው?የጥንቱ አድማጭህ መስከረም ሳንጃው ነኝ!እስኪ እንገናኝ
Abena samri betan ewedachuhalew yetalakun rucha maliya shelmugn.akbariyachu negn.
Hello all Sheger listeners A&B S&A everyone Hello Nachu Abe we always ran the great run with my friend this year my man registered but my friend didn't register please Abe my friend let me participate in the great run join me in giving me a t-shirt
Abe...samri
አስራ ስምንት # ሰባ ዘጠኝ # አስራ ሶስት# ሰላሳ ዘጠኝ ። ይደወል ከ127 አንድ ካላሸንፉኩ ሞቻለው!!!
ሠላም አቤ፣ሣምሪ ሥለሁሉም አመሠግናለሁ ፣በሙዚቃ ግብዣችሁ ወደኋላ ሔድኩ በትዝታ ፣እና ቴንሐግ ትዝ አሉኝ እላችኋለሁ ።🙈😂😂❤❤❤❤ለማንኛውም መልካም ግዜ።yosef b.
ሠላም አቤና ሣምሪ በአኔድ ቤት ሁለት አለቃ ስለማይሆን van መሄዱ ግድ ነው ።ግን ለደጋፊዎች ደስ ባያሰኝም መልካም ቀን
አበበ ግደይ ሃቢቢ😍🥰🤩
አቤ ሳምሪ ይህ ቻናል ግን የናንተ ነው ሁሌም የምሰማው የማዳምጠው ነው አቤ እውነት ልንገረህ ማንቼ 3 ሁኑ ይጨረሳል ያለምንም ጥረጥረ
Selam abe
❤
Abe&samri endet nachihu Samrin asekat ye programu demket nat
አቤ ሁሉም ነገር ተጠናቆ እንግሊዝ አርፎ ወደ ማንችስተር ከተማ ቤቱ ገብቷል
❤❤❤❤
abeye na samri selm nachu selmachu yibaz betam new yematamechu bertu ethiopia lazelalem tinur
ብዙ ጋዜጠኛ ችኩል ነው ብዬ አስባለው ያው ወሬ ለማድመቅና ብዬ ነበር የሚለውን ሂጎ ያለባቸው እና 11ኛ ሳምንት ላይ የዋንጫ ፍክክር አብቅትዋል ብሎ የሚያወራ በጣም ግርም ይለኛል ያውም በእንጊሊዝ ፕርምየር ሊግ እና እባካችሁ ተረጋጉ በልልኝ አርስናል እኮ በሜዳው ከሊቨርፑል ብቻ ነው የተጫወተው ሁሉንም በሜዳቸው ነው የወቀጠናቸው እና ሰለዋንጫ ለማውራት ጊዜው ገና ነው አምና በሰንት ነጥብ እንመራ እንደነበር ማሰታወስ ያስፈልጋል
ሣምሪ፣ሉሢን አንቱ ሣንላት ያልሽው ተመቸኝ፣አዳም ና ሔዋንን ስ መቼ አንቱ ወይ እሣቸው አልናቸው ?😀yosef b.
እኔ እምለው አቤ በተደጋጋሚ ጥያቄዎችን በቀዳሚነት መልሻለው። ለምንድነው ቲሸርቱ የማይሰጠኝ?? Nebiyu.
ሰላም አቤነ ሳምሪ ስራ ሆኛ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ብቻይን ስስቅ ሁሉ ያበድኩ ነው የሚመስላቸው መሰለኝ ፈረንጆቹ አፍጥጠው ያዩኛል ያሳቀኝ ግን ዛሬ አርብ አርብ የሚታሰረው ልጅ ነው😂😂😂
👏👏👏
ዉድ የሸገር እስፖርት አዘጋጅ አቤና ሳምሪ ጥያቄዉ በስንት ሳት ላይ ነዉ የሚለቀቀዉ ይሄን ሁሉ ልምምድ አድርጌማ በቲሸርት የመጣ መቅረት የለብኝም ረጀብ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ኮል ሚ ዜሮ ዘጠኝ ሃያ ሶሰት ሰላሳ ሶሰት ሃምሳ ሁለት ሰባ አራት
ሰላም አቤ እኔ አለኝ የሩጫ ቲሸርት ለወንድሜ እባካቹዘጠኝ_ አሰራአምሰት _ሰባሰድሰት _ሰማኒያአራት_ አሰራአምሰት
❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ አቤ ና ሳምሪ እኔ እናንተን ለማግኘት ምን ላረግ እረ ተዉ ግን ደዉል
መሳተፍ እፈልጋለው 09 አስራአንድ15 13 ዘጠና ሁለት
አቤ ለኔም ደውሉልኝ ዜሮ ዘጠኝ አስራ ሶስት ስድሳ አራት ሰላሳ ሶስት ስድሳ ስድስት
ጌርናቾ ከተመልካች ስድብ ስለደረሠበት ነው ደስታውን በአግባቡ ያልገለፀው
አቤና ሳምሪ ሰላም በድጋሚ አቤ ቫንስትሮይን ከዚህ በሖላ ማንችስተር ቢያስቀጥለው ባያስቀጥለው ከዚህ በሖላ ትልቅ ቦታ ነው ያለው ቢያጣ ቢያጣ ሳውዲ በውድ ይወስድታል
ሰላምሰላምአቤናሳምሪቆንጆነውብሮግራማቹደስይላልቀጥሎበትመልካምቀን
Abo temechegnalek eko abe yemechek eyazenanak kum ngr metawera mert gazetegna mert sew arada
አቤ/ሳምሪ መሣተፍ እፈልጋለሁ
አቤ ለምድነወ ጥያቄ ማደሠኝ አቤ
ሰላም አቤና ሳምሪ ቲሸርት ለባለ ቤቴ ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ሃምሣ ሰባት ሃያ አምስት ዜሮ ዘጠኝ
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ በጣም thnakyou ስለ ማንቼ ሃሪፍ ትንታኔ ስላሰማሃን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ደስ ይላል ቀጥሉበት ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤዉሮፓ
ሰላም አቤና ሳምሪ ቫኒስትሮይ የአሞራዉ እረዳት ከሚሆን ሮማን ቢያሰለጥን የበለጠ እራሱን የሚያይበት ይሆናል ብዬ አስባለሁ አቤ ዩቲዩብ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ሰለምትለቅልን በጣም እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ዜሮ ዘጠኝ አሰራ ሶስት ዜሮ ሁለት ስልሳ ስምንት ሀያ አንድ
አብዲ ሊቨርፑል ከወሠን አቤ ጥያቄ ለምድነወ ማደሠኝ መጀመረያ ፖስት ስታረጉው
ይደወል
ሰላም አቤ እንዴት ናቹ ለቫንእስትሮ ጊዜ ሊሰጠው ይገባ ነበር
ዜሮ ዘጠኝ ሰባ አርባ አራት ዜሮ ስድስት ሰላሳ ስምንት
ምስጋና ነኝ ከጀሞ
ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ
ሁሌም እንደምለው ለስራችሁ ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏
እኔ የምለው ኤሪክ ቴን ሀግ ሲሰናበቱ አርሰናል ቤት ረግጠው ነው የሄዱት ????????????
ይህችን የሆነ ነገር በልበት።
በጣም ደብሮኛል የአርሰናል እንዲህ መሆን ።
ከዚህ በኋላ ያሉትን ጨዋታዎች 100% ትክክል ቢሆኑም
የሌሎቹን ነጥብ መጣል የሚጠብቁ ይሆናል ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ነው ። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
የ ድንቅነሽ ትሸርት ድንቅ ለሆኑልን እህቶቼ ለራሴ እገዛለው ለ እህቶቼ ሁለት ትሸርት እንደው አቤና ሳምሪ በሚካኤል እለምናቹሃለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤏🤏🤏❤️❤️
ብራቮ አቤ እንዲህ ቶሎ ቶሎ መረጃዎችን ስትለቅብን ደስ ይለናል
እንኳን ደህና መጣችሁ አቤ እና ሳምሪ ይሄ ሰውዬ ግን ብዙ ተባለለት ገና እግሩ ዩናይትድ ሳይደርስ መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ።
thanks to prepare program about our great club Manchester United we love ❤️ you!!!
አቤ ሳምሪ ምርጥ ትንተና ነበር አስደስቶኛል በርቱ ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም ዜሮ ዘጠኝ አስራአንድ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት
አቤና ሳምሪ በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትንታኔ ነው የገርናቹ በትክክል የልጅነት ባህሪ ነው ትችቱ ከሱይልቅ ቡሩኖ ፈርናዲስ ላይ ይብስነበር እስከ ስድብ ድረስ ነበር ግን ከቼልሲጋር ፔናሊቲውን ሲያገባ ደስታው በስማም ማመን ያቅታል አንዳድ ተጫዋቾች ችሎታ ቢኔራቸውም ኖሌጅ የላቸውም ለዛ ነው እራሴላይ እገረግደዋለው ያለው😂
😂😅😅😅😅😅😂😂😂
በተለይ knowledge የሚለው ይሰመርበት ትክክል
❤ሰላም አቤ እና ሳምሪ ለአስራሁለተኛግዜ ልሳተፍ ቲሸርቱን ሸልሙኝ ዜዞ ዘጠኝ አስራ ሁለት አስራ አምስት ሰላሳ አምስት አስራ ሁለት ሀይሌጊዮርጊስ ሐሰን እባላለሁ አድናቂያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ቫንስትሮይ ያልተዘመረለት አሰልጣኝ መሆኑን አስመስክሯል ክለቡ ግን ቸኩሎ ማሰናበት አልነበረበትም ክለቡን በረዳትነት አብጠርጥሮ አውቆ ነበር ሻሎም የምትሸልሙት አትጡ ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እኔ ተመችቶኛል በቃ u tube የምን ነገን መናፈቅ ነው በየሰአቱ እንዲህ ጠብ አድርጉልን አሁንም በቁጠባ እያዳመጥኩ ነው ያለፈውንም ወደኋላ መገረብ ነው
ይሜ ብያለው❤❤❤❤
ሰላም አቤና ሳምሪ በርቱ አቀራረባችሁ ጥሩ ነው
ሰላም አቤና ሳምሪ ሰላማቹ ይበዛ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይሰራቹልን
ሩድ ግን ላሞሪም ጥሩ መነቃቃትን ፈጥሮለታል
ልጅቷ ኳስ አዋቂ ናት በርቺ አንዳንዴ እድል ስጣት እንደዚህ ደስ ይላል
አቤ ሰላም ነው?የጥንቱ አድማጭህ መስከረም ሳንጃው ነኝ!እስኪ እንገናኝ
Abena samri betan ewedachuhalew yetalakun rucha maliya shelmugn.akbariyachu negn.
Hello all Sheger listeners A&B S&A everyone Hello Nachu Abe we always ran the great run with my friend this year my man registered but my friend didn't register please Abe my friend let me participate in the great run join me in giving me a t-shirt
Abe...samri
አስራ ስምንት # ሰባ ዘጠኝ # አስራ ሶስት# ሰላሳ ዘጠኝ ። ይደወል ከ127 አንድ ካላሸንፉኩ ሞቻለው!!!
ሠላም አቤ፣ሣምሪ ሥለሁሉም አመሠግናለሁ ፣በሙዚቃ ግብዣችሁ ወደኋላ ሔድኩ በትዝታ ፣እና ቴንሐግ ትዝ አሉኝ እላችኋለሁ ።🙈😂😂❤❤❤❤ለማንኛውም መልካም ግዜ።yosef b.
ሠላም አቤና ሣምሪ በአኔድ ቤት ሁለት አለቃ ስለማይሆን van መሄዱ ግድ ነው ።ግን ለደጋፊዎች ደስ ባያሰኝም መልካም ቀን
አበበ ግደይ ሃቢቢ😍🥰🤩
አቤ ሳምሪ ይህ ቻናል ግን የናንተ ነው ሁሌም የምሰማው የማዳምጠው ነው አቤ እውነት ልንገረህ ማንቼ 3 ሁኑ ይጨረሳል ያለምንም ጥረጥረ
Selam abe
❤
Abe&samri endet nachihu Samrin asekat ye programu demket nat
አቤ ሁሉም ነገር ተጠናቆ እንግሊዝ አርፎ ወደ ማንችስተር ከተማ ቤቱ ገብቷል
❤❤❤❤
abeye na samri selm nachu selmachu yibaz betam new yematamechu bertu ethiopia lazelalem tinur
ብዙ ጋዜጠኛ ችኩል ነው ብዬ አስባለው ያው ወሬ ለማድመቅና ብዬ ነበር የሚለውን ሂጎ ያለባቸው እና 11ኛ ሳምንት ላይ የዋንጫ ፍክክር አብቅትዋል ብሎ የሚያወራ በጣም ግርም ይለኛል ያውም በእንጊሊዝ ፕርምየር ሊግ እና እባካችሁ ተረጋጉ በልልኝ አርስናል እኮ በሜዳው ከሊቨርፑል ብቻ ነው የተጫወተው ሁሉንም በሜዳቸው ነው የወቀጠናቸው እና ሰለዋንጫ ለማውራት ጊዜው ገና ነው አምና በሰንት ነጥብ እንመራ እንደነበር ማሰታወስ ያስፈልጋል
ሣምሪ፣ሉሢን አንቱ ሣንላት ያልሽው ተመቸኝ፣አዳም ና ሔዋንን ስ መቼ አንቱ ወይ እሣቸው አልናቸው ?😀yosef b.
እኔ እምለው አቤ በተደጋጋሚ ጥያቄዎችን በቀዳሚነት መልሻለው። ለምንድነው ቲሸርቱ የማይሰጠኝ?? Nebiyu.
ሰላም አቤነ ሳምሪ ስራ ሆኛ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ብቻይን ስስቅ ሁሉ ያበድኩ ነው የሚመስላቸው መሰለኝ ፈረንጆቹ አፍጥጠው ያዩኛል ያሳቀኝ ግን ዛሬ አርብ አርብ የሚታሰረው ልጅ ነው😂😂😂
👏👏👏
ዉድ የሸገር እስፖርት አዘጋጅ አቤና ሳምሪ ጥያቄዉ በስንት ሳት ላይ ነዉ የሚለቀቀዉ ይሄን ሁሉ ልምምድ አድርጌማ በቲሸርት የመጣ መቅረት የለብኝም ረጀብ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ኮል ሚ ዜሮ ዘጠኝ ሃያ ሶሰት ሰላሳ ሶሰት ሃምሳ ሁለት ሰባ አራት
ሰላም አቤ እኔ አለኝ የሩጫ ቲሸርት ለወንድሜ እባካቹ
ዘጠኝ_ አሰራአምሰት _ሰባሰድሰት _ሰማኒያአራት_ አሰራአምሰት