መሬት ውስጥ ኖሬለው አስግራሚ እውነተኛ ታሪክ በዋሽው እንዴ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #comedianzedo #filfilu #comedy
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

КОМЕНТАРІ • 225

  • @lemayebekele4317
    @lemayebekele4317 21 день тому +45

    አሌክስ የለቀቀበት ምክንያት ምስጥር ካልሆነ ለተከታዮቻችው ብታሳውቁ ጥሩ ይመስለኛል ሆኖም በሱ የተተካው ዜዶም በጣም ጎበዝ ታለንትድና የሚያድግ አርቲስት ነውና ምርጫችውን ወድጄዋለው

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 21 день тому +2

      ለሥራ ውጭ ሀገር ነው

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 18 днів тому +1

      Menew ye Ethiopia sewche hulunme kalwoken kalseman alchehu mene good new yewrq temate ahun binageru lkebateru newa? Zdo we love you

  • @warganesha9131
    @warganesha9131 21 день тому +15

    አሌክስ አሌክስ አትበሉ ዜዶም ምርጥ ነው

  • @user-vb6mr5kv4t
    @user-vb6mr5kv4t 21 день тому +7

    አሌክስ በዜዶ መተካቱ አሪፍ ጥምረት ነው ተዋቶላችኻል አሌክስ ንቀቱ ያናድዳል በተለይ ጥሌ ለሚጠይቀው ባግባቡ አይመልስም ነበረ ምርጥ ጥምረት እወዳቹሀለሁ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 14 днів тому

      እኮ ሁሌ ያናደኝ ነበር ንቀቱ

    • @kimo428
      @kimo428 9 днів тому

      በትክክል በጣም ይቦጣረራል ዲሲፕሊን ሚባል ነገር የለውም

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 22 дні тому +35

    Today is my birthday🎉 give me like

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 21 день тому +6

    አሁን ገና ይበልጥ ተዋጣላችሁ ደምሴ ጥሩ ምርጫ ነዉ በጣም ተዋጥቶልሀል ይበል ያሰኛል በርቱ ስራ ላይ መከባበር ያስፈልጋል አሁን ገና ይበልጥ ደመቃችሁ ። ሀረግ ነኝ ከሜሪላንድ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 22 дні тому +9

    ደስ ስትሉ🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤ አሌክስ የምትሉ ሰወች ለስራ ከሀገር ወቶ ነው ገባችሁ ዜዶ welcome 😍

    • @tigistasefa2302
      @tigistasefa2302 21 день тому +2

      ሳያስፈቅድ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 21 день тому

      @@tigistasefa2302 ማለት ማንን ነው የሚአስፈቅደው

    • @NetsereEstifBesfat
      @NetsereEstifBesfat 21 день тому +1

      እኛን ነዋ ኧረበሳቅቅቅቅ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 21 день тому

      @@NetsereEstifBesfat ሚስኪን🤣

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 21 день тому

      ​@@HayatAdem-ty4lzክክክክክ አረ ጠይቂልኝ

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed 21 день тому +3

    ወይኔ የሰውየው ታሪክ ግን 😢😢😢😢የኔ ጀግና 💪አባት እንኳን አላህ አተረፈልን ❤❤❤💐💐

  • @HabtamuNana
    @HabtamuNana 21 день тому +7

    በጣም እኮነው ምወዳችው የምር የናንተን ፕሮግራም ደጋግሜ ነው ምያየው የምር❤❤❤❤❤

  • @tadygashaw5150
    @tadygashaw5150 17 днів тому +1

    ለዚህ ሾው ተስማሚ የሆነው ዜዶ መግባቱ ፕሮግራሙን አሳምሮታል ዜዶ በቀልድ ፈጠራ አሪፍ ስለ ሆነ በጣም ወድጄዋለሁ

  • @user-jz1jk5wt2z
    @user-jz1jk5wt2z 21 день тому +12

    አሌክስ ለምን እንደጠፋ ማሳወቅ አለባቹኮ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 22 дні тому +12

    ዛሬ ላይ ቢሆን እዛው ያዳፍኑብሁ ነበር አልሀምዱሊላ እንኳን ለዚክ አበቃሁ

    • @daniRas-nn7cp
      @daniRas-nn7cp 21 день тому +1

      Seadi..... what kind of writing is this ?

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 21 день тому

      @@daniRas-nn7cp አማረኛ ነው የፃፍኩት

  • @user-vm5gq2dz6v
    @user-vm5gq2dz6v 22 дні тому +8

    ደምስየ ሰወዳችሁ ከልቤ ነዉ መዳም ሸቅል ሰያራ ምትልበት ስአት ደርሷል😂😂 አይቸዉ ልዉጣ ልቀቁት❤❤

  • @misirben3240
    @misirben3240 22 дні тому +11

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አምልጦኝ አያውቅም ግን አሌክስ በ ዜዶ ተተካ ? በቅንነት መልሱልኝ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 22 дні тому +9

    ቃቂ ምርጡ የዋህ ❤❤🙏🙏

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 22 дні тому +5

    🙏😮 በጣም ይገርማል አቶ ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦዋት

  • @amefke2069
    @amefke2069 21 день тому +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የፈጣሪ ጥበቃ ነው

  • @ElaMel-zt8gn
    @ElaMel-zt8gn 20 днів тому +2

    ዜዶ ምርጥ ሰው ፕሮግራሙን ጣእም ሰጠው❤❤❤

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 20 днів тому +1

    እንካን አላህ አተረፈህ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ለዚህ ያበቃህ

  • @TensayeAduenga
    @TensayeAduenga 22 дні тому +10

    ዛሬም አሌክስ የለምየምር ይደብራል🤦‍♂️

    • @user-th3qe5rv9c
      @user-th3qe5rv9c 22 дні тому

      ጭራሽ ከማስታወቂያው ሙዚቃውም ድምፁን ቆርጠውታል😢😢😢😢😢

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 22 дні тому

      ኤጭ በዛ ምድነው አሌክስ አሌክስ ምትሉት​@@user-th3qe5rv9c

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 14 днів тому

      ኤጭ አትጨቃጨቁብና አቦ

  • @tigistasefa2302
    @tigistasefa2302 21 день тому +5

    አሌክስ የት ደረሰ አሳውቁን????

  • @birhanargaw
    @birhanargaw 21 день тому +3

    አሌክስን መልሱት አሱ የሌለበት በጣም ይደብራል ❤❤❤❤

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 22 дні тому +3

    ዋሸው እዴ እኳን ሰላም መጣችሁ 🎉🎉እይወት አራጌ በጣም ነው የማደቅሽ በተለይ የሰራሽው ሀ እና ለ ከሞኬ ጋር እረጅም እድሜ እመኝላችኸለው ❤❤

  • @Feysel-yf6yt
    @Feysel-yf6yt 21 день тому +1

    አሌክስ በጣም ናፍቆናል

  • @kalkidane6242
    @kalkidane6242 21 день тому +4

    አሌክሶ ናፍቆኛል ዋሸው እንዴ

  • @SewaregTadesse
    @SewaregTadesse 22 дні тому +8

    አሌክስ የት ገባ አሳውቁን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 22 дні тому +3

    ዋው ድምፅዋ በርቺ ከ ትምህርትሽ ጋር ❤🎉

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 21 день тому +4

    ፖለቲካው ሲሰለቸኝ አይምሮዌን የማዝናናበት ኘሮግራም

  • @derejebekele8472
    @derejebekele8472 21 день тому +4

    አሌክስ የት ነው ቆይ ሰላም ነው ግን?

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 22 дні тому +9

    ባለዜናዎቹ ቀንደኞች ተጃጃላችሁ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 21 день тому +1

    ኮመንቱ በሙሉ አሌክስ የለም ለስራ ወደውጭ ወጧል አታድክሙን ዜድየ በጣም ነው የምወደህ እኮን ደህና መጣህ

  • @ambachewbelete6994
    @ambachewbelete6994 20 днів тому +1

    ከፒያሳ ሜክሲኮ በትቦ ውስጥ የሔደው ሰውየ ሽጉጤ ደሜ ነው የሚባለው ጊዜውም በ1970ወቹ ውስጥ ነው ታሪኩም በአዲስ ዘመን በሬዲዮም በጊዜው ተላልፏል

  • @user-bm2dq5gi2g
    @user-bm2dq5gi2g 22 дні тому +5

    ያሌክስን ድምጽ እራሱ ዎርጠው አወጡት መልስ ለምን አይነግሩንም ምን እንደሆነ

  • @rober-by2dg
    @rober-by2dg 22 дні тому +4

    alexn melsut temelkach kefelegachu

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 21 день тому +1

    Best show 👍👌👏

  • @nebaa9262
    @nebaa9262 22 дні тому +4

    ye tilahun maberariya silechin

  • @ab-1190
    @ab-1190 18 днів тому

    Kaki tesfaye lovely one❤❤❤

  • @tekalignkidestgirma7517
    @tekalignkidestgirma7517 21 день тому

    ዜዶ በጣም ደስ ብሎናል😂😂😂😂

  • @user-gq8jt8ss5w
    @user-gq8jt8ss5w 22 дні тому +6

    አሌክሶ ተቀየረ ማለት ነው?😥 ደባሪ ነው በጣም

  • @sofiendris1185
    @sofiendris1185 18 днів тому +1

    ዜዶ ከአሌክስ በጣም በጣም ይበልጣል አሌክስ ዘላፊ ነው ስረአት የለውም ዜዶ ተመችቶኛል

  • @redugela4161
    @redugela4161 19 днів тому +1

    My wonji ❤❤hagera ters belze🥰❤👈

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 16 днів тому

    ለኔ አንደኛ ፕሮግራም ይሄ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betitesfaye6686
    @betitesfaye6686 22 дні тому +51

    ዛሬም አሌክሶ የለም ኧረ ይደብራል ቢያስ ምክንያቱን አትናገሩም እዴ

    • @RrrRrr-gp8vg
      @RrrRrr-gp8vg 22 дні тому +10

      አሌክስ ኖረ አልኖረ ምን ያረግልሻል😂

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 22 дні тому +1

      እኮ🤣​@@RrrRrr-gp8vg

    • @user-xj6jg6jl2e
      @user-xj6jg6jl2e 21 день тому +5

      ምኗ ሰገጤ ነሽ አይገባሽም እንዴ መግቢያ ሚዚቃ ሲቀየር በቃ የለም ተባሯል ሸቃላ ደንቆሮ

    • @HayatAdem-ty4lz
      @HayatAdem-ty4lz 21 день тому

      @@user-xj6jg6jl2e 🤣🤣

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 21 день тому +1

      ​@@user-xj6jg6jl2eሸቃላ ማለት ምድነው አተ የወድ አልጫ ከሴት ጋረ የምትመላለሰው ወድወድ ሽተት ቅድሜ እዳተ አይነቱ ዝረክረክ ጠይቅ ቂድሜ ትረጉሙን ላሀጫም እኒ ያሌክስ ጠበቃ አደለሁም ለንጊጊረህጅ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 22 дні тому +2

    ወይሂወት ያልቆረጠባት ነብስ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 21 день тому +5

    በእውነት እየደበረባችሁ ነው አሌክስን መልሱልን😮😮😮

    • @ermikeku153
      @ermikeku153 12 днів тому

      አለማየት መብት ነው መጥፎ አስተያየትን ምን አመጣው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 18 днів тому

    Zdo sewdhe ate bechahen enkone betemera ye 100.000 sew gmete nehe we love you 😘 big respect

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 22 дні тому +3

    ቃቂ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 21 день тому

    በስማም የጋሽ ተስፋዬ ታሪክ ልብ ይነካል 😢አባታችን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፎት 🙏

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n 21 день тому +1

    Zeduuuuu❤

  • @HabtamuNana
    @HabtamuNana 21 день тому

    አቦ ይመቻችው የምር ዘና እኮነው የምታደርጉን የምር ስራ ውየ እንኳን በጣም ደክሞኝ እናንተን ሳላይ ማየት በጣም ነው ሚደብረኝ🎉🎉🎉🎉

  • @ThanksgodThanksgod
    @ThanksgodThanksgod 21 день тому +1

    Beskute adebabay 😂😂😂😂😂😂

  • @Stif-03
    @Stif-03 21 день тому +3

    yea sawyawe tarike ina Firhiwot yawerachawe sawyea tarike ande aydelm. Markos tashawedoale.... Markose atechakule tinsh eraga bele please

  • @meselelegese3987
    @meselelegese3987 22 дні тому +1

    This guy's different. But where is Shugute Deme?

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 21 день тому

    Kaki Selam new
    Alexso 🎉🎉🎉🎉 gabzakalew

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 21 день тому

    ለምን እንደሆነ ደበረኝ እሄ ፕሮግራም አሌክሶ ሲኖር ከፍልፍሉ ጋር በጣም ያምር ነበር እና አሌክሶን አምጦት በጣም እየደበረን ነው

  • @AsiyaMoh-qo7qy
    @AsiyaMoh-qo7qy 22 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @meselelegese3987
    @meselelegese3987 22 дні тому +1

    I kNow Last 25 years ago when I am living in ethiopia. That time they found a shgute deme his name they found in wabi sheble hotel area. Where is Shugute deme before 25 years ago ?

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 22 дні тому +1

    ende harar leje ye beru fugera mood alew bro. Abren neber menzegaw kalresahew!!!😁

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 21 день тому

    ማርቆስ ወንድሜ እዉነት ነው ወንጂ ምርጥ አገር ነት አሁን ግን እንዴ ዱሮ አይዶሌችም አገድ ሁሉ የለም ሰሟ ብቻ ነው የቀረ

  • @mkapp2331
    @mkapp2331 21 день тому +1

    Alex 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘❤️😘😘 melsut👍👍👍👍👍👍👍

  • @millionyidenkachw437
    @millionyidenkachw437 22 дні тому +2

    Whar happen to Alex did he go USA

  • @BezaAyalew-mc8km
    @BezaAyalew-mc8km 17 днів тому

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 21 день тому +1

    አሌክስ ምን ሆኖ ነው ተዉ ግን መልስ ስጡ አለዛ አንድ ተከታይ አታገኙም ለፕሮግራምችሁ እንደምጓጓለት ለአሌክስም አድናቂዎቹ ነን😒

  • @TeddyBahena
    @TeddyBahena 17 днів тому

    ❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 22 дні тому +6

    ላርብ አገር እህቶቸ ትልቅክብር አለኝ በላይክ አሳዩኝ

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael 21 день тому +1

    Araa alexsoooooo where are you now

  • @gossayebelahchew7496
    @gossayebelahchew7496 20 днів тому

    ማርቆሥ ሥለወንጂ የተናገርከው አሥደሥቶኛል።thanks

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 21 день тому +1

    አረ ዜናው 😃😃😃

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 21 день тому

    ጋሽ ተስፋዬ የፈጣሪ ድንቅ ስራ የታየባቸው አባት ናቸው , እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 21 день тому +1

    Zedo is great but where is Alex?

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 21 день тому

    አሌክስ አግብቶ ይሆናል የጠፋው አላህ ያርገው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 19 днів тому

    ቃቂ የዋህ ትሁት❤

  • @user-vx1bj3qt9d
    @user-vx1bj3qt9d 21 день тому

    ሰላምና ጤና ለእናንተ ይሁን ዋሼሁ እንዴዎች ሁሌም ስለምታዝናኑን እናመሰግናለን እንወዳችሁአለን፣ ግን የአሌክስ ከእናንተ ለምን እንደተለዬ ብትነግሩን፣፣፣፣፣

  • @eliseelise8571
    @eliseelise8571 20 днів тому

    Alixe Alixe please

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 22 дні тому +1

    😄😄 ገራ ገባችሁ ሰሞኑን

  • @mihretabnega4694
    @mihretabnega4694 21 день тому +2

    October 😂😂😂 ay filflu

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 20 днів тому +3

    አሌክስ አሌክስ የምትሉ በዜዶ እንጀራ ለምን ትገባላችሁ ቢለቅ ይነግሩን ነበር ለስራ ከሐገር ወጥቶ ሊሆን ስለሚችል በጎዶሎ ስለማይሆን ዜዶን አካተው እያፍታቱን ነው በነገራችን ላይ ዜዶ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በግሌ ይመቸኛል

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 21 день тому +1

    አይ ዜዶ ሸበላው ፕሮግራሙን እኮ ውበት ደፋሽበት እኮ በነገራችን ላይ ሂወት አራጌ ትዳር ሲጣጠን ላይ ልቤን ነበር ምታነፍሪው የምር አራቴ አይቸዋለሁ ትችያለሽ ሂወትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @monahussen5232
      @monahussen5232 20 днів тому +1

      እኔም ለመጨረሻ ጊዜ ያየውት ተውኔት ነው እስከ አሁን ከአዕምሮዬ አልጠፍም

  • @marthasaeed118
    @marthasaeed118 21 день тому +1

    አሌክስየትደረሰአሳውቁን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 21 день тому +1

    ደምስ እና ሌሎቻችሁም ለምን ለህዝብ ጥያቄ ቦታ አትሰጡም አሌክስ የለቀቀበትን ምክኒያት ማሳወቅ የለባችሁም ??? ከነ ebs ትምህርት ውሰዱ ለተመልካች ጥያቄ ክብር ስጡ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው ቀጣዩ ማን እንደሚሆን ስለማታውቁት

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wasealemu5199
    @wasealemu5199 22 дні тому +2

    ኤር በእናታችሁ ዜዶን አውጡት ምክንያቱም መልስ አልመለስም እንደውም እነ ፊልፊሉን እያወዛገባቸው ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 21 день тому

    Ato tesfaye ere wedegedelew yegbu

  • @user-gz2ym3fi1d
    @user-gz2ym3fi1d 21 день тому +1

    Alexs yet new yexefaw???

  • @user-bw9yt6on6b
    @user-bw9yt6on6b 15 днів тому

    ከመግቢያ ዘፈን ላይም ነው ያስወጡት

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n 21 день тому +1

    Alxen buda belawerr😂

  • @zd6344
    @zd6344 22 дні тому +1

    ድምፅ

  • @Feysel-yf6yt
    @Feysel-yf6yt 21 день тому

    ድምፃችን ይሰማ አሌክስ የት ነው ያለው

  • @getachewmoshe1278
    @getachewmoshe1278 20 днів тому

    ምክንያቱ ልንገራቹ ?

  • @Feysel-yf6yt
    @Feysel-yf6yt 21 день тому

    አሌክስ ግን ደህናነው

  • @EsknderAschalew
    @EsknderAschalew 21 день тому

    አሌክሶ ታሟል መሰለኝ መቆም መንቀሳቀስ አልቻለም እና ለህክምና ጊዜ ስላስፈለገዉ ነዉ ዘሪሁን የተተካዉ እና ሰዎች በፀሎት እናግዘዉ

    • @user-ck3pp3yt6m
      @user-ck3pp3yt6m 20 днів тому

      በፍፁም ውሸት እንደውም ትልልንትና ከአንድ ምሽት ቤት አይቼዎለው አልታመመም ቀዳዳ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 21 день тому

    አፎሚያ በጣም ትችላለች አግዟት።

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 22 дні тому +2

    ደምስ ዛሬ ፏ ብለሽ መርቅነሻል ያስባትታል🤣🤣🤣

  • @KalAshenfi
    @KalAshenfi 21 день тому

    አሌክስ ይመለስ ምትሉ🥹🥹🥹🥹🥹

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 21 день тому +1

    እኛ በደርግ ግዜ አቶሽጉጤ ደሜን ነው ታሪክ ምናውቀው በኢትዮጵያ 19759 ባለው ግዜ ይመስለኛል

    • @tefferabekele2012
      @tefferabekele2012 21 день тому

      Lik new esu ke 45 amet befit new lideta ga yegebaw Shigute Deme lela new

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael 21 день тому +1

    Baxaaam Baxaaam yemiwadacho geetan gin damo alexooo yelam dabironyal yet aragachut min waxahu

  • @Tamrat343
    @Tamrat343 21 день тому +1

    ብዳ በር ነው

  • @Mekdelawitkibru
    @Mekdelawitkibru 21 день тому +2

    አሌክስስ

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 20 днів тому

    Zefenu lay Zedo yichemer Gobez

  • @imantofik1455
    @imantofik1455 22 дні тому +3

    Alex yet xafa