//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ማንን ለማስረገም ነው የምትዝረከረኪው" 😂 የእጅ ቦምብ የሚያክል የቃሪያ ፍሬ...🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 608

  • @bb6526
    @bb6526 Рік тому +232

    ኧረ እጭንቅ ውስጥ ነው ዱአ ፆለት አድርጉልኝ በስደት የቤተሰብ ህመም መስማት ከበደኝ 😢😢😢😢

    • @ayalneshwondwosen
      @ayalneshwondwosen Рік тому +1

      ayzosh MAMAYE

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 Рік тому +5

      አብሽሪ እህቴ አላህ ከጭቅ ያውጠሽ ያረብ

    • @wuzewobayoyebi
      @wuzewobayoyebi Рік тому

      Ayzosh ehte egziabher yemekera gze beka ybelsh
      Yhem yalfna tarik blesh taweri yhonal
      Hulum lebego nw ayzosh

    • @BouzaDagne
      @BouzaDagne Рік тому +3

      አይዞሽ እኔም አንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ የቤተሰብ ክፉ አያሠማን

    • @bb6526
      @bb6526 Рік тому +1

      @@ayalneshwondwosen እሺ በዱአ በፆለት

  • @nunubezabh5287
    @nunubezabh5287 Рік тому +118

    ❤ትዝታችሁ ሁል ጊዜ በልባችን ይኖራል የወንዶች ጉዳይ

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 Рік тому +34

    ebs Tv በጣም እናመሰግናችዋለን ቅዳሜ እሁድ ዓመት በዓልን ሁሉንም ፕሮግራም ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ የሚተላለፈውን ፕሮግራም እንከታተላለን በጣም ትምህርት ሰጪ አዝናኝና አስደሣች ነው ለሰውም የምታደርጉትእና አክብሮት በጣም እናመሰግናችዋለን በርቱ እንወዳችዋለን ሁላችሁንም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube Рік тому

      እጭ ወደመጨረሻው አካባቢ ተግማማችሁ ቢያንስ አቆርጡትም ለህዝብ አይመጥንም

    • @dhdhd1110
      @dhdhd1110 11 місяців тому

      ​@@fehuyoutubeድዝ

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 Рік тому +21

    ቀጮየ 2009 አብሬሽ የተነሳሁት ፎቶ አለኝ የኔ ፍልቅልቅ አቤት በአካል ትህትናዋ ቀልዷ❤❤❤❤

    • @TAl-z8n
      @TAl-z8n Рік тому

      እህቷ ትበልጣለች ሀይሚ 😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      የቢተው,ልጅ,ደምሪኝ🎉🎉

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Рік тому +26

    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ
    ብዝት ይበል በያለችሁበት የአለም ዳርቻ

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 місяців тому

      አሚንንንን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ጀሚላየ,በተሠብ,አርጊኝ🎉🎉

  • @arusson6022
    @arusson6022 Рік тому +25

    መቅደስ የማታመጣው የለም ድንቅ ብቃት ትክክለኛ ጋዤጠኛ😂😂😂😂😂

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ Рік тому +9

    ቀጭዬ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr Рік тому +14

    የወንዶች ጉዳይ በሳቅ ፍርስ ያረጉኝ ልጅች🙆😂😂ስወዳቸው

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766 Рік тому +17

    በነገራችላይ ጊዜአችን ያለንምበት ጊዜየሚያስቅ ነገረ የለም በሀገረ ውስጠምበውጩም ደስየሚል ነገረ የለም በእውነት እግዚአብሄረ አለማትን ያረጋጋልን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ቆንጆየ,ደምሪኝ,,በቅንነት

  • @selinabaye3029
    @selinabaye3029 Рік тому +14

    mekdi , you are the best host and fits all shows on ebs

  • @fayzaabdlkirem4954
    @fayzaabdlkirem4954 11 місяців тому +4

    እሄ ፕሮግራም በጣም የተመቸኝ😂😂😂

  • @MeseretSamuel-q5g
    @MeseretSamuel-q5g Рік тому

    መቅዲ በእዚህ አጋጣሚ በስላም ተገላገይ እወድሻለው አግኝቼሽ ባቅፍሽ ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Рік тому +16

    እናተን ሳይ ደስታ ተሰማኝ ያ ምርጡ ጊዜ ናፈቀኝ😢 እስቲ የወንዶች ጉዳይ ይቀጥል

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Рік тому

      ያ የጨለማው ግዜ ነው 😛😛😛

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +51

    በጣም አዝናኝ ጨዋታ እሙሹ በሳቅ ገደለኝ😁😁😁

    • @zedzed-c5o
      @zedzed-c5o Рік тому

      አችኛ ተዝናኒ እነሱ እያለቀሱ😂😂😂

    • @zedzed-c5o
      @zedzed-c5o Рік тому

      ታቹንም ገና ያቃጥላቸዋል

    • @milikam3918
      @milikam3918 Рік тому

      በጣም እደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂

  • @NegeHa
    @NegeHa Рік тому +3

    አኔ የሚገርመኝ ተከፍሏል ፕሮግራም ለባለ መኪና ይከፈላል እንዴ ባይሆን ሀገራችን ብዙ ደሀዋች አሉ ለነሱ ቢከፈል ይሻላል።

  • @beletetube_
    @beletetube_ Рік тому +5

    ሠላም ይህን እምትመለከቱ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁትም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ያብቃችሁ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MarwaAbrha
      @MarwaAbrha Рік тому

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እሄ ፕሮግራም በጣም ሱስ ሆኖብኛል እዳታቋርጡት እሙሹ ቀጮ ስወዳቹ እኮ ወይ ቀጮ አሳቅሽኝ

  • @ሰኒያረጀብ
    @ሰኒያረጀብ Рік тому +5

    መቅዲዬ ሰወድሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Рік тому +18

    ወይኔ እነሱ ሲበሉ እኔ ጎመዠሁ የሚያቃጥል ምግብ ውስጤ ነው እዚ በመዳም እሩዝ ሆዴ ነጭ ሆኗል ሲሰለች😕

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @AlimaSaeed-k4f
      @AlimaSaeed-k4f 11 місяців тому

      እረ እሚያቃጥል የለም ወይ ለምን ሰርተሽ አትበይም የኔወቹስ እስፓሲ ይወዳሉ

    • @HamedaUmuzakir
      @HamedaUmuzakir 11 місяців тому

      😢😢

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +140

    ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል 😅

    • @menisa2013
      @menisa2013 Рік тому +2

      እኔ እራሡ🎉

    • @ekrm577
      @ekrm577 Рік тому +2

      ሀገር ቤት ገብቼ እኔጋ ዬሚወዳዴር ማነዉ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Рік тому

      ​@@ekrm577እኔ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      ኑሮዬ ነው ክክክክ

    • @sosinahabte9288
      @sosinahabte9288 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 aww boy

  • @ከንዜወለየዋ
    @ከንዜወለየዋ Рік тому +13

    እኔ እምፈራው ትን እንዳይላቸው ነው😢😅😅

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому +15

    እመብርሀን ታቅልላችሁ❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Рік тому +8

    መቅዲ ወልዳ ይሄን ጨዋታ ትጫወት ስንቱን አቃጠልሽ😢 መቅዲዬ

  • @abdujemal6281
    @abdujemal6281 Рік тому +13

    መግባቱንስ ገባ የመውጫውን ነገር አላህ ይርዳችሁ ማለስለሻ ባዝሊን አዘጋጁ😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Рік тому

      ሀሀሀሀሀ ወይኔ ተቅማት በተቅማጥ ነው የሚሆኑት 😂😂

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Рік тому +5

    ይሂ ጨዋታ በጣም ያምራል😂😂😂😂😂😂

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Рік тому +4

    በጣም ዘና ያረገኝ ፕሮግራም ነው😂😂😂

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 Рік тому +10

    የወንዶች ጉዳይ ሲሉ
    የራሳችሁ ጉዳይ የሚለው ማን ነበር😊😂

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube Рік тому +5

    እንደዉ እኔም በልቼ በተዘረከረኩ😂ሳይነሴ ይለቀኝ ነበር ላኩልኝ እስኪ ebs

  • @Mita460
    @Mita460 Рік тому +1

    ለጤና ግን ጉዳት የለውም እንዲ ከመጠን በላይ የሚያቃጥል ነገር መመገብ? 😂😂😂😂

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Рік тому +6

    😂😅😂😅😂😅😂😅😂 የሰወን ልጅን የሚያዘላዝል አላለም😂😂😂😂 ደስ ይላል እውነት አሁን ነው ስሙን ያወጣህለት

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    አይዞዋችሁ ከኑሮዉ አይብስም

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ

    ሲያሳዝኑበአላህ😢❤

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 Рік тому +1

    በጣም ነው ይምወድችው የውንድች ጉድይ all crew ቁጫ ሽዊፍርው በጣም ነው የማርስሽሁ❤

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f Рік тому +8

    ሞጣን ይመስላል አላለም😂😂😂 ቆጭ ወዴሽ አይደለም የቀጨጭሽወ ማሻአላህ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ወይኔ ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ እኔ አድ ቃሪያ በልቼ እዴት እደምሆን ይሄን እማ ብቀምስ ወደከፍተኛ ሀኪም ቤት ነው እምሄደው ሽልማቱ እደዛሬው በ 30 ሽብሩ ይቀትል እዳትቀንሱት አደራ

  • @omerseid9634
    @omerseid9634 Рік тому +2

    ቀጮ ብትደግም የእውነት አትሰለችም ከዘሪሁን ጋር

  • @tiz59905
    @tiz59905 Рік тому +10

    ጫወታው ደስ ይላል ግን ትን እንዳይላቸው ደሞ መቅዲ ባትሆን ጥሩ ነው ኮሜዲ ናት ታስቃችዋለች ይህ ነገር ያስፈራል😲😌

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf Рік тому

      😮😮 እውነት ነው የሚጥሚጣ ትንታ ሊገድልም ይችላል እኔም እየፍራሁንነው

  • @TigiMs-v8e
    @TigiMs-v8e Рік тому +7

    እኔ ግን ምንም አልገባኝም በሽታ አያመጣም ከመጠን በላይ መቃጠል ሆሆሆ የገባችሁ እስረዱኝ ምነው ሌላ ጫወታ ቀይሩ😏😏😏

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l Рік тому

      እኔ ሁለት አይነት እማዳብቤት እየሰራሁኝ እበላለሁ ኝ መከራዉ ሽትቤት ሲወጣ😂😂😂😢😢😢😢

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому

      ​@@Hayat1998-c4l😂😂😂🤣🤣

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Рік тому

      ​@@Hayat1998-c4lክክክክ

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290
    @tsehaytenkirtsehaytenkir5290 Рік тому +5

    የምር ግን የዛሬዎቹ 30ሺ ብር ያሳቸዋል ቀጮ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @umuezedintube
    @umuezedintube Рік тому +1

    ወይኔ ኧረ ተቃጠሉ እኮ ውይይይይይ ወላሒ ከባድ ነው ደግሞ ትን ቢላቸውስ እየበሉ አጣደፈቻቸውኮ በጥያቄ ለማንኛውም ጎበዞች ናችሁ ታግላችሁታል ክክክክክክክ

  • @NanNon-vw8pi
    @NanNon-vw8pi Рік тому

    ስሚኝማ ሲስ እኔን ከስደት መልስ መጥቸ እወዳደራለሁ እስከዚያ ደና ኑሩልን የኛ አዝናኞች እወዳአችሀለሁ

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Рік тому +1

    እኔ የገረመኝ ግን ሲበሉ እንዲህ ከተቃጠሉ ሽንት ቤት እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ አስቡት

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +1

      😂😂🤣🤣🤣

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому +7

    ዎይኔ ቀጮየ ተዝረከረከች ማለት አሁን ነው 😂😂😂😂

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Рік тому

    እሙሹ በጣም ማንዲን ታዉቃታለህ ትክክል ነህ ማንዲ በጣም አፍቃሪ ናት 😂ማንዲዬ I miss you

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ያስናል አበላላቸው እኮ ማለቴ መንፈሣዊ ቅናት ❤❤❤

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb 11 місяців тому +1

    ጎበዝ አቡሹ ክርሲታን ምሆን መታደለነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +1

    ምርጥ አራድዬዎች 💝እሙሻ 👄ቀጮ ስታምሩ 💝መቅዲ እመብርሀን ትቅረብሽ 🙏

  • @TadoTado-we2ed
    @TadoTado-we2ed Рік тому +6

    ፍልፍሉንና ደምሴን አቅርቢያቸው

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Рік тому

      እነሱማ በሳቅ ይገሉናል ታየኝ እኮ

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f Рік тому +2

    ይችን የምታቃጥል ዳጣ. ለፓለቲከኞቻችን ቢጋበዙ

  • @makkiib2460
    @makkiib2460 Рік тому +3

    ሞጣ ፈመሰ 😮በቃ ዛሬማ ቄጡን ጭምር ነው የሚያልበው😂😂😂

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح Рік тому

    የኔ ማር ልጄ ስትል ደስ አለችኝ እንድታወሩ ግን ባይመከር ጥሩ ነው ትንታ ሊኖረው ይችላል ጥሩ አይደለም

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Рік тому

    ኢቢየሶች ማስተካከል አለባችሁ እደ እሙሹ ዎተት ለማይጠቀሙ ሰዎች ቀዝቃዛ ውሀ አቅርቡላቸው በተረፈ አሪፍ ነው

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Рік тому +4

    ይሄ ጨዋታ ገነት ነበር የጀመረችው

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Рік тому +9

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 Рік тому +3

    ወይኔ ብርርርርርርር የማያደርገዉ የለምኮ ወላሒ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😅😅😅😅😅😅😅😅 ሁፍፍፍ እደዛሬም አላሳቃችውኝም ወይ ጉድ ይመቻችሁ አቦ ❤❤

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Рік тому +6

    ስወዳችሁ አቃጥለሽ ገደልሻቸው እኮ❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Рік тому +6

    ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ መቅዲዬ😂😂😂

  • @farhafarha4524
    @farhafarha4524 Рік тому +1

    ውይ መቅድየ እስካሁን አያለሁ እደዛሬ ግን ስቄ አላቅም ቀጭየ አይዞሽ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому +12

    የዛሬዎቹ ይለያሉ❤👑

  • @saedasaeed2740
    @saedasaeed2740 Рік тому +3

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Рік тому

    ቀጮ በእውነት ከስታለች 🙉🙊Good job!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💜👏👏👏👏

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh Рік тому +3

    ወይኔ እሙሹ ቀጮየ ስላየወችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አዝናናችሁኝ

  • @koketikoketi710
    @koketikoketi710 Рік тому +4

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ብዛት ሆዴን አመመኝ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Рік тому

    ሰላም መቅዲ አንድ ጥያቄ አለኝ አራት አይነት ማቢያዎች ለእያንዳቸው ታቀርባላቹ ግን ሁሎንም በልተው አይጨርሱትም ሁለቱም ተጫዋቹች ከአፋቸው እያሰገቡ ነው መልሰው ወደ አዋዜዎቹ እየነከሩ ይበላሉ ግን ጨዋታው ሲያልቅ ማባያው ይተርፋል ከዛ ግን ትደፎታላቹ ወይስ ምንድነው የምታረጉት መልስ ብትሰጡበት መቼም እንደኔ የሚጠይቅ ይኖራል እኔ የ ebs ተመልካች ነኝ ምንም ፕሮግራም አይቀረኝም ግን ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Рік тому

    ውይ በሳቅ አንጄቴ ቆሰልኩ።ተኝተሃል bro ተነስ bro አላሉም የማንያዘዋል ወሬ 😀😀😀

  • @አሜንኢትዩፕ
    @አሜንኢትዩፕ Рік тому +1

    ሁላችሁም ፀልዩልኝ ጭቀት ዉስጥነኝ😢😢

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +8

    ስውዳችሁ 😍😍😍😍😍😂😂😂በሳቅ

  • @bezagebriye9411
    @bezagebriye9411 Рік тому +5

    ክርስቲያን ነኝ so i am lucky❤❤❤

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Рік тому +4

    ቃሪያ እየተበላ አይወራም እኔ ተሣቀቅኩ እህህ

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому +1

    መታደልነውደህናጨጓራአላችሁ
    ማሻአላህ

  • @tgkefyalew5601
    @tgkefyalew5601 4 місяці тому

    Selam Ebsoch ehe programme lela teguadagn beshita(ye lib ena yemesaselut) ye tena chigir lalebachew sewoch ayimekerim,esti hakim amakru

  • @GhGh-fn9wu
    @GhGh-fn9wu Рік тому +2

    ማነው እንደኔ በሳቅ የጨረሰው😂😂😂😂

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Рік тому +8

    ሞጣን ይመስላል አላለም😂😂😂

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Рік тому +6

    በጉጉት እየጠበኩ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለሁ ይሄንን ፕሮግራም ማርያምን😆

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ቀጮዬ ፈታ ያለይ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቸው ሁለቱንም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Рік тому +13

    😂😂😂😂 you made my Sunday 😁

  • @HabilSeme
    @HabilSeme 11 місяців тому

    በጣም የወደድኩት ፕሮግራም

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    አቤት ታድላችሑ ጨጓራችሑ ደሕና ነው እኛ እካን ሚጥሚጣ በልተን እዲሑም ታማሚ ነን

  • @cgf8399
    @cgf8399 11 місяців тому

    እነሱለበሉት እኔተቃጠልኩ እእህህ ጨጓራችሁ ደህናነዉ ወይጉድ ለብርተብሎእንድህመቃጠልሆሆሆሆ

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 Рік тому +6

    ቃጮ ግን ምንም አተረጃም😂😂😂

  • @AllBaad-c1z
    @AllBaad-c1z Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረወየው በህይወቴ ሳቂ እራሱ አላውቅም እንደዚህ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +2

    ሰዉ የኑሮ ዉድነት አጨልሎት ሚበላዉን አቶ የጄሶ እንጀራ ይበላል እናተ እዚህ በርበሬዉን ትጫወቱበታላችሁ ለአንዱ ምስኪን ብትሰጡ የሱ ሲገርመን 🤔🤔🤔 ጭራሽ የአህያ ስጋ መታረድ ጀመረ 😭😭😭😭😭 💔💔💔💔 አይ እምዬ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን ???

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv Рік тому +3

    ዋው ደስ ስትሉ ቀጮዬ😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalyalew1816
    @martaalyalew1816 Рік тому +4

    😂😂😂የኔማረ እመብረሀን ትክለትህ አልሸ😅😅😅😅

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ

    እሄ ልጂ የአክስቴ ይመስለኛል ድምፁን ጨምሮ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Рік тому

    ወይኔ እኔ ሀገሬ ብሆን እዚሁ መዳም ተማረብኛለች በሃር ፍልፍል

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Рік тому

    Kecho sewedat brom atem yewedochi gudaye aresam yegna meret ❤️❤️❤️

  • @tekletsadik
    @tekletsadik 11 місяців тому

    ይሄን ልጅ ሌሎች ፊልሞች የክፉ ሰው ገፀባህሪይ ስለሚጫወት ጠልቼው ቀረሁ።
    ምን ሆኜ ነው

  • @ZufanYimer-sm8fk
    @ZufanYimer-sm8fk Рік тому

    Besaq embayen meqotater alechalekum. Best vedio of the year😂😂😂😂

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Рік тому +6

    ቆይምንአስበውነውኢቢኤሶች ከጦርነትየተረፈውን ማሀበረስብ በቃሪያ ጨጓራውን አድደውገደሉት ዳውንዳውን ኢቢኤስ😅😅😅😢

  • @Sarasara-p7v4n
    @Sarasara-p7v4n Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ,❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 місяців тому

    ቀጭዬ ጎበዝ❤❤❤

  • @HayleyesusWeldesenbet-te7ye

    እሄንን ቭሮግራም ደስ ሲል

  • @nejibaki9912
    @nejibaki9912 Рік тому +1

    ቀጮ ትለያለሽ ፈታ ያልሽ ነሽ❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Рік тому +1

    ስታድጉ አላልሽም መቅዲ😅😂😅😂😂😅

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому

    ይኤ ጨዎታ ስወደው❤❤❤❤

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 6 місяців тому

    ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Рік тому +1

    ቀጮአቡላስ ያስፈልጋል በፍጥነት አዘጋጅልት😂

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    መሸአላህ ነው የዛሬውማ እያርርች ትስቃለች ፍድሻ አሉ እየተቃጠሉ ክክክክክክክክክ