Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እርርርር በጣም ያስጠላል አዩ በጣም በጣም ይህ ለማንኛችሁም ብልግና ነው የእውነት ምን ያክል ጉዋደኛ ብትሆኑም ኖሮ ይህ ነውር ነው ለራስሽም ለ ቤተስቦችሽም ክብር ይኑራችሁ ኡኡኡኦ
እባካችሁ እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ ይቅርባችሁ በጣም ብልግና ነዉ አዮ የኔ ሀቀኛ❤❤
እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ አትስሩ በጣም ብልግና ነው ምንም ትምህርት የለውም የባልና ሚስት አልጋ በጣም ክቡር ነው😢😢😢😢
አዩና ውብዬ አንድ ናቸው ፕራንክ ነው እየተባሉ ይብስባቸዋል እንደዚህ ያለ ፕራንክ ቆቅ ይላል
Kkkkkkk
ትክክል ውብዬ አና ሀዬ ጋ ይላሉ እነሡ ግን እነሡ ሠውን ብራክ ሠረጉ ምንም አይመሥላቸውም ውብዬማ እኛ በግድ ተቀመጭ ያልናት ይመሥል ሁሌ እሄዳለሁ በካሜራ ፊት አሄዳለሁ ትላለች
@@HayatAbdullha አወ ትክክል ብለሻል ውዴ
😅😅😅😅@@HayatAbdullha
ትክክል😂😂😂
እች አዩ የምትባል ሰው ክፉ አጋንት አለባት ሴት ልጅ ይሄን ያህል መንፈስ ማዘለል ከባድ ነው
የፈለገም ፕራንክ ቢሆን በሰው አልጋላይ ነውር ነው ሴትዮ ቤትሽን ከባልሽ ታርቀሽ ካልገባሽ ተከራይተሽ ውጪ የሰው ትዳር አትበጥብጪ ኤጭ ሀዩ❤
ትክክል ምድረ ስራፋት ጎረምሳ
ሳህ እራሷን ትጎዳለች ዴሞ በጣምነዉ እምትናዴዴዉ ግን ፕራክነዉ ከተባለች በረድ ማድረግ ነበረባት
@@LeylaYumam ሀዩ እልህኛናት
በጣም ብልግናነው ድፍረትሽ
የለዬልሽ እብድ ነሽና ወይዘሮ አዩ😢😢😢😢
ልጅቷ የደም መንፈስ አለባት በስለሤ ስም ፀበል ሒጅ ምንስ ቢፈጠር እንደዚህ ይኮናል😢😢😢😢😢
አዩ ጥሩ ሰው ነሽ ፕራክም ይሁን ምንም ይሁን ከቤቴ ውጭልኝ አይባልም አቺጋ ስለተጠጋች ጥሩ ሰርተሽ አታበላሺው ጥሩ እህት ነሽ
በሰው ጫማ እራስን መለካት አይከብድም
እኔም ብሆን አሶጣታለው 😢😢😢
@@امطالب-ل3ص ውዴ ማስወጣቱ ቀላል ነው ነገር ግን የሰራችው ደግ ነገር ባዴ ማበላሸት አይሆንም ብለሽ ታሲባለሽ
እቁላል ቀስ በቀስ የባለ ትዳር አልጋ ላይ የምትፈላሰስ
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ 🤣🤣🤣🤣🤣
የፈለገ ፕራክ ቢሆን በጣም ኖወር ብልግና ነው ማርያምን ትልቅ ሰህተተረ ነው የባልና የሚሰት አልጋ ክብር አለው አይደለም ከሌላ ወንድጋ መተኛት ቀርቶ መቀመጥ እራሱ ኖወር ነው
Dirama naw iko😂
ቀጣም ብልግና ነው ይከፕራንክ የሚባል ከአለማችን ያጥፈልን
አይየ አችን አለማረነቅ አይቻልም የሤት ወድድድድድ🎉🎉🎉❤❤❤❤
የእብድ ቀን አለች አያቴ😅ትልቅ ስህተት😢
Amma fe'es ta'uu garuu siree Abba warraf Haadha warra irratti akkana hin godhamu garuu dhifaman irra darba ayuyee❤❤❤❤
Tuu hiyyeessa bakka bultii dhooggufdhuufu itti guddisa jedhan bayesus sem yemacarasa balge dha dhugaa rabbi intaloin namni ofiifuu rakkoon keessa jiruakkamitti waan akkasii qallada sorry ishii lubbuu lamaan jirtuyyuuiddootti ajjeesan midra baalagee
@@Aktar-k6f yutubii kanatu sammu jala ballesse bar
አዩ የሚሉሸ ሰግብግብ ምን አይነት ሴት ነሸ ግን አሁን እናንተ ድራማ ሰርታችሁ ሞታችዋል እንዲ ሆነሸ የምታገኝው ሰንቲም ይበላልሻልል ግን ደነዝዝዝዝ ቲሺሺሺሺሺ
ሰገጤ ምንድን ነው ቱ እሳት ታቀጣጥላለች አዩ ስታስጠይ እዴት እዴት ነው ሜደርግሽ ባክሽ
selam balem zuria yalachu yagere ljoch selamachu bzit ybellgn ehtachn betam arif koyta nebrrn enamesegnalen brrch😢😢😢😢
እንደዚህ አይነት ፕራንክ እርጉዟ አንድ ነገር ብትሆንስ😢😢 አዩም በቃ ፕራንክ ነው ተባላችሁ አይደል ነገሩን አብርዱት
እረ አዩ ሰይጣን አለብሽ ፀበል ሒጂ
ኣሰርየ ብራክ ይሁን ሚይሰቱ እርጉዝናት ደንግጣ......
ፕራንኩ እዳለ ሆኖ አልጋ ላይ ባይሆን ሶፋ ላይ ተቀምጣችሁ በደንብ ስለፍቅር እያወራችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር ሌላው ደግሞ አዩ በጣም አከበድሽው ማለቴ ፕራንክ ከሆነ በቃ አለቀ ማጋጋል ምንድ ነው እራስሽን አዙሮ እስኪጥልሽ ድረስ የሆነ የተደበቀ መንፈስ አለብሽ ጠበል ሂጂ እሺ ለጤናሽ👌👌👌
እፍፍ ሆዷን ይመታቷል ብየ እደት እደትሳቅኩኝ
maaliif maraattii Ayyaantuun ???
አዩ በጣም የወረዴ አሥተሣሠብነው ያለሽ ጡሩሠው ትመሥሊኝነበር
በጄ ትጠፋለህ😢😢😢😢 ፀበል ሒጅ አዬ ተብዬዋ ሀይለኛ የደም መንፈስ አለብሽ😢😢😢😢
ተጫራረሱ ወገን😂😂😂😂ልሳቅ ወይስ ላልቅስ የጉድ ሀገር
Madame deraselge
ኧረ እንሳቀ ስት የሚያስለቅሰን እያለ ደሞ በዚህ እናልቅስ ዘና እንቡልባቸዉ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እመቤቴን በሳቅ ሞትኩኝ😅😅😅😅@@brhantsfaw9853
@@brhantsfaw9853 እሺ እንሳቅ😂😂😂
ገደሉትኮ ጎበዝ😅😅
ሁላቹም ሰገጤወች ናቹ
አዩ ግን ፕራክ ነው እየተባልሽ በጣም ታካብጃለሽ አዳዴ ለእርጉዟ አትስቢም እዴ ትንሽ እምታቀጣትይው ነገር ፕራክ ነው ከተባልሽ በኅላ
አንቺ ደም የፕራክም አይነት አለ ይኼ ንቀት ነው እንዴ የሰው አልጋ ላይ እንዴት ነው እንደዚ የምትሰራው
ተመካክረው ነው ኮሜንታተሮች ተረጋጉ የምር ሚስቱም ትለያለች የምታውቅ ይመስለኛል😂😂😂
አዩ ዉጭ አይባልም😢😢😢😢😢
እኔ አልጋያላይ ማንም እንዲተኛ አልፈቅድም ነውርነው እባልና ሚስት አልጋላይ😢😢😢ፕራንክም ቢሆን ጥሩ አደለም😢😢
ተመካክረው መሆን አለበት እጅ እደዚህ አይነት ፕራክ ይደብራል 😏😏
ጨምላቆች😭😂ሰገጤ ሁላ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ
Sawayiwu y ayu bal nawu ande? Mn takabdalach😢
Egzaber yiqir yibalachu bahunat 😢😢 masmasal ayasxalachum gini?? araa Ayuu wushat yiqiribish
ለነፍሰጡሯ አታስቡም እዴ😢😢😢😢ተገላታችእኮ
አቤት ሚስትዮይቱ ትለያለች ትግስትዋ የሆድሺን በጀርባሺ ያዙርልሺ ግን ነብሰጡር ፕራክ አይደረግም
Akka nama qalabii qabanee tatuu ayuun malif????
እባካችሁ እንደዚህ አይነት የወረደ ሰራ ይቅርባችሁ በጣም በልግናነው
በዚህ አይነት ፕራንክ ጡሩ አደለም ነውር ነው ጌታን 😢😢😢
ወይኔ እዮ ጠበል ተጠመቂ እህታለም ትንሽ የአይምሮ ጭንቀት እንዳይዝሽ እውነት አንቺ እንደዚህ ለሆንሽው እንየ ከዚህ ጨንቆኛል
አዩ በገዛ እጅሽ ጠላት ገዛሽ😢😢😢መሞትም አለ እኮ አንች እራስሽን ጠብቅ ተይ ትዳርሽን ጠብቅ እናቴ
አዩ ሢጀመር ባልሽ ልክ ነበር እቼን ልጅ ከቤትሽ አውጫት ትዳርሽን አትበትኚ እቤት ተከራይታ ትኑር
ይች ልጂ ከብት ናት እደ እኚክ
ምን ይሚሉት ፕራክ ነው ግን😂😂😂😂😊ይሔ ዶላር አጨለላችሁ በካ😂
አዩ ግን ባለጌ ነሽ ብትዣቸዉስ ለርጉዝ ይነገራልከብት
የኔማር የርጉዟ ትግስት❤
አረ ወገን መጀመርያ አስብበት ለራሳችሁም ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ይህ ከባድ ነው
ichi Ayuu Yohone Bashita Alebat Sitinaded Be Hulu Bota Yohone 😭
በነገራችን ላይ ወሏሂ እኔ አይደለም እባልና ሚስት አልጋ ላይ መተኛት ቀርቶ አልቀመጥም ሀታ ከጓደኞቸ አልጋ ላይ አልቀመጥም በጣም ነውር ነው እንደትስ ነው ከባሏ ጋ መመላለስ የምትችለው ሀይ አረ ሸም ነው ሁሉም ነገር ለከት አለው 😮😮😮😮😮በዚህ መልኩ ፕራንክ ሸም ነው ነውር ነው
ተሙ ነክ አደል ኢሄን አይድያ ያመጣከው የሚያስጠላ ፕራንክ ነው አዩ ብቀር እርጉዟ ባለቤትክን ማማከር መንገር ነበረብክ
አዩአዳምጭተረጋጊ(ምድነውወድላይእጅማሳትበኔድሸበት???)
አረ pirank ቢሆንም ይዳብራል አስፋላጎውታል ማሳለኝ ልጅቱ 😂😂😂😂😂😂😂🤭 ግቢ ዋዳ ባልሺ የሳን ትዳር አትራብሽ
አረዋይኑ👏👏👏👍👍👍👍
😂አልተመቼኝም ጨዋታ ቀይሪ አለዘፈኞ😂
ለቀልድም ቢሆን እረቀኗ የደረሠዉ😂😂 እዳይመቱሽ😂😂😂
ሁላችሁም ሰገጤዎች ናችሁ አዩ ሌላ ጊዜ ሰውን አዳምጭ ኤጭ
እረ ምንም ቢሆን ይደብራል አባወራ አልጋላይ መቀመጥ እራሱይደብራል ምንም ባታረጉ እራሱ በጣም በጣም ደባሪነው
ምንድነዉ
.አዮ መረጋት መቼነው የምጀምሪው?
ነብሰጡሬቱንሊገሏ ትነው ከብቶች
Wanii garaa sanii hasaa pirkiidha jedhuu malii kunii saroota😊😊😊😊atii moo safuu bekkeetu ishee manaa shee siif batee sii galiichiite uuuuuuuuuffffffffffff
ወይ አዩ ሹክክ ብላ ታዳምጣለች 😂😂 ለማንኛውም እኔ ሁሉም ተነጋግረው ይመስለኛል የረሱት ቢቻል ቢቻል እንዲ አይነት ሀሳብ ባታመጡ ጥሩ ነው ምንም አያስተምርም አያዝናናም ከአዩ መንሿከክ ውጪ ያሳቀኝ ቦታ የለም
❤❤❤😂
😂😂😂😂ወይኔ ገደሉት ምነው ቢቀርባችሁ ወይኔ ፈርዶብህ ጠበጠቡት😂😂😂
ሐዩ ማባሏ ቢጣሉ አይችላትም😂😂😂
ምን አይነት ብራክ ነዉአሁንሥ ተግማማችሁ እሠዉ አልጋ ለይ ትንሽ አይከብድም
ልክአደላቸሁም ,😢😢አርጎዞትገዳለቸ , ለገዜምቢሖን , ትነሸይዳብራል😮😮
እኔስቄአላወቅም😂😂😂😂😂😂😂😂ሱሪውወለቀ
አዩዬ እቺልጅ እረሕተረጋጊ አዩን እንዳትገድያት ሌላ ቀልድ የለሽም እንዴ ፀበል ያስፈልግሻል
እንደው በፈጠራችሁ ትዳር እያለ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር ሰው አልጋ ላይ ኸረ ነውር ነው። ባልና ሚስት አልጋ ላይ እንኳን መቀመጥ ነውር ነበር እኮ ኸረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው🤔
እናተ ባለጌወች እንደዚህ አይደረግም🙈ድብድቡ ግን አስቆኛል😂😂😂
እዩ ይችን ልጅ ክብር እስወጭ
እኔኳ እምለው ካሜራውን ማነው እሚይዘው
Pirakrm bihon defrtachu yasxalal ene indzi yeswu Algaly wato pirak yemtilut nager🤔🤔🤔🤔
Ayuu atii afuraa wayii siraa jiraa😮
Dhugaa naamaa dabartii kunii namaa ajeftii dhugaa
😂😂😂😂
@@SisayGemechkanii na dhibee camera namatuu iraa maraa jiraa kunii dhugaa natii fakanee😂😂
ምን አይነት ፕራንክ ነው
ላ ሳው ዉላተ አሄ ነው እንዴ 😭😭በአ ጌታ
መጀመረያ ብያንሰ ለሚሰትህ መንገረ ነበረብህ
አላህይቅርይበለኝእጀ ኢቺልከስጠለኝአለቸ ሴትልጀ ሁኖ ፈርክ ተረጋለቸ ጀልነሺ 😭😭
በጣም ባለየናቹህ እደት አልጋላይ ጭራሽ በተለይ ወይኑ መግቢያሽ ላች ሣይሆን ለኔ እራሡ ጨነቀኝ ባለየ ናቹሁ ጵ
ከፕራንክ እምጠለ ብኖር እንደዚህ አይነት ፕራንክ
አቤት UA-cam ብር እንደዚህ ያደርጋል ከመጀመርያው የተመካከሩበት መሆኑ የሚያስታውቀው ካሜራ ማኑ አይናቸው ስር ገብቶ ነው የሚቀርፃቸው ግን ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር የአዩን ትወና ነው
Era enate angolachu liki ayseram enatesi eshi urgusi seti endezi yedargel qoyi😢😢😢😢😢 diketi ye andi manyiti layi ayqeldem sitastelu
ባለጌዎች እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል እንዴት የባለ ትዳር አልጋላይ ትጋደሚያለሽ ምንም ፕራንክ ቢሆን ነውር ነው
ትልቅ ሰው ሲበላሺ የለውም ቅራሪአሉ😂😂😂😂
ያስጠጋቻት ልጅ ግን ስርሀት የላትም ምኗ ነቺ
Waaqayyoo isiniif haa dhisuu Dhugaa maratani isin wanuma Wal mari'atani hojetani dha
ዘጋችሁኝ ኤጭጭጭ😢😢😢😢
Ayuu kkkk maratuudhaan takaa icii🤸♀️🤸♂️Ayuu obisii yetoo hunda ofi qabii icci
አይ አዩዬ የኔ ማር❤❤❤❤❤
Pirankii Akka kana dhisaa Abboo iccci nama dabaraa
Dhuga ketii waqa hin dabbara 😂
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኧረ ምን አይነት ነው ነውር እኮ ነው ተው ትዳር ቀልድ አይደለም 😢😢😢😢
😁😁😁ጀሎች
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድራማ እኮ ነው ምን ሁናችሁ ነው ኮሜታተሮች ረጋ በሉ😢😢
አረእዩን''እንደኔ''ያያትማነዉ😀😀😀😀😀😀😀
ገደሉት እሪሪ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ኮሜቱች አታካብዱ አልጋ የሰዉ አልጋ ምን ችግር አለዉ አልጋ
ያምሻል ባል እና ሚስት አልጋላይ
@@HamelmalTesfaye እኔ አያመኝም አልሀምዱሊላ ምነዉ ፈጣሪየ ነዉ አልሽ አልጋዉን
ሁለቻም ሰገጡነቻ😢😢😢😢
ይቅር ይበለኝ😂😂😂😂
እዳ ምንድን ነው ብርቅ ነው እደ ፕራንክ