ቡዜ አስታረቃቸው 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 176

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 4 місяці тому +21

    የቡዜ እርጋታ እምትሉ ልዩ ስው ፈጣሪ ልቦናክን አይለውጠው

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 4 місяці тому +1

    ብዜ ምርጥ ሰው ሁሌም ኑርልን አስተዋይ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 4 місяці тому +11

    እወነትም ብዙየ አቤት እርጋታዉ ማስተዋሉ አከበርሁህ ተባረክ ነገር እሚያበርድ የተጣላን እሚያስታርቅ ትልቅነት ነዉ🙏

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 місяці тому +19

    አዩ ባልተቤትሺ መልካምሠዉ ነዉ አችም መልካም ነሺ ግን በሠዉ የመጣን ነገር አታጋኒ ቢያስ እነሱ እዳይጣሉ ማረግ ነበረብሺ አስተካክሊ ጥሩ አይመጣም አችስታካብጂ እሶእደት ትረጋጋለች

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому +2

      ትክክል 😢😢😢😢😢

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 4 місяці тому +7

    ብዜ አስተዋይ ነህ ተባረክ

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 4 місяці тому +13

    ቡዜ ትልቅ ሰው😘 እግዚአብሔር ይባረክ ሁላቸው ፕራንክ ነው ከተበ ነገሩን ቀላል አረጉ

    • @EyuDera
      @EyuDera 4 місяці тому

      Daginashi forine helahinye kaworone ade wontoki shexana xiga shumeme kaise isa bisa uruko kese🤭😂😂😂😂 😋

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 4 місяці тому +41

    አዩ ፕራንክ ነው ከተባለ ፕራንክ ነው በጣም አካበድሽው ያው እንደዚህ አይነት ፕራንክ ሁለተኛ አይደገም እረዱ ግን ትዕግስትሽ እና እርጋታሽ ደስ ይላል አዩ ወይኑን ፈልገሽ ቶሎ መልሻት ምንም ቢሆን ከቤት ውጭልኝ አይባልም😢

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 4 місяці тому

      badii guda kabida ayu akati akabaji intain

    • @hiruttadelo8260
      @hiruttadelo8260 4 місяці тому +1

      ፕራንክ አድራጊወች እኮ ተሎ አልተናገሩም ከስንት ስቃይ በዃላ ነው እስዋ ምንም ጥፋት የለባትም ቤተሰብ አትፍረዱ

    • @AmoVile-k8w
      @AmoVile-k8w 4 місяці тому +1

      ወይ ጉድ ካሜራ ማን እየተከተለ እየቀረፃት እኛ ላይ ድራማ ስትሰራ ነው እንጂ😂😂😂

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 4 місяці тому +1

      @@hiruttadelo8260 ቢሆንም መቼም ካሜራማኑ ሰው እኮ ነው አጠገባቸው ቆሟል አካበደች አዩ

  • @EnuGold
    @EnuGold 4 місяці тому +4

    አዩ ባለጌ ነሽ! ትልቅ ሰው አይደለሽ. እርጉዝ ሆና እንዲለያዩ ነው የምትፈልጊው???? ካሜራ እየተከተለ ሲቀርፃችሁኮ በደንብ እያስታወቀን ነው. ፕራንክ መሆኑን እያወቅሽ ትገግሚያለሽ? ዋሽተሽ ማስታረቅ ሲገባሽ ታጣያለሽ??? ወይም ደሞ ሁሉም ነገር ፕራንክ ነው! አትሸውዱንም !

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 4 місяці тому +7

    አዩ ትልቅ ችግር አለብሽ ፕራክ ነዉ ስተባይ ማመን አለብሽ ፕራክ ማለት እኮ የሰዉን ሀሳብ ማወቅ ነዉ በዙዬ አንተ በጣም አሰተዋይ ነህ❤❤❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 4 місяці тому

      በጣምምምም

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu 4 місяці тому

      አካበደችው እሷ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 4 місяці тому +4

    ቡዜ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ ይህን ፀባይህን አይቀይረብህ

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 4 місяці тому +2

    ቡዜ የተረጋጋ ሰው አምላክ ልቦናህን አይለውጠው አዮ የኔ ልዬ ወርቅ ሰው የተረጋጋሽ ትዳራችሁ በብዙ በረከት ይባርክላችሁ 🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 місяці тому +4

    ቡዜ ትልቅ ሰው ተባረክ 🙏ረዱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በሰላም ተገላገይ ደግሞ በጣም ረጋ እና ትህግስተኛ ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏አዩዬ ቆንጆ የኔ የዋህ አይዞሽ 😍

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 місяці тому +1

    ብዙ መልካም ሰው ነው❤

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 4 місяці тому

    ራዱዬ የኔ ትግስታኛ ዳስ ስትለኝ እግዚአብሔርን እማብራሃን በሳላም ሁላት ታርግሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 4 місяці тому +9

    ቡዙየ ግን በጣም ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ ሁሉንም ነገር በቅንነት ነው የታምነው

  • @felekche8544
    @felekche8544 4 місяці тому +2

    የአዩ ባል በጣም ጡሩ ነው

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 4 місяці тому +4

    እዩ ለሁ አትድከሚ ከቺ የዉሀ ነሸ ለሁሉ ደግነሸ ጡሩ ሴት ነሸ አሰታራቂነሸ ጌታ ይባርክሸ

  • @AmoVile-k8w
    @AmoVile-k8w 4 місяці тому +7

    ማሪያምን አዩ ለዚህ ኮሜንት መልስ ካልሰጠሽ ሰው አይደለሽም እውነት እንነጋገር ከተባለ ገና ከበር አንስተሽ ስትገቢ ካሜራማኑ ነበር መቼም አላየሁትም አትይም invisible ነው ካላልሽ ሲቀጥል ሙሉ ቪዲዮውን ካሜራ እየተከተላቹህ እንደሚቀርፅ በደንብ ነው የሚያስታውቀው እኛ የማዳም ቅመሞችንማ እንዲህ ምንም የማናውቅ ፋራ አታደርጊንም በዚህ ልክ ሰውን እንሸውዳለን ብላችሁ ማሰባችሁ ግን ለተከታያችሁ ያላችሁን ንቀት ነው የሚያሳየው በእውነት አዩ ሁሌም ቪዲዮዋችሁን በጉጉት ነበር የማየው ገንዘብ እንዲህ አስተሳሰብሽን ይቀይረዋል ብዬ አላስብም በዚህ ጉዳይ መልስ ብትሰጪበት ጥሩ ነው

    • @tsedallove
      @tsedallove 4 місяці тому +2

      ገንዘብ አሳበዳቸው ሲያስጠሉ ወራዶች ለራሳቸውም ለሰው ክብር የሌላቸው ባለጌዎች😢

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 4 місяці тому

    ብዜ የሰው የሰው ትልቅ ሰው ክበርልን አርቆ አሳቢ ምርጥ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 4 місяці тому +4

    አዪ ምርጥባልነው ያለሺ ትዳርሺላይ ጠበቅ ብታረጊ አሪፍነው ውዴ አደራሺ ❤❤❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 місяці тому

    አዬ ባለቤትሸ ትልቅ ሰዉ ተባረክ ልብህን አይቀይር ፈጣሪ 🙏🙏🙏👑👑👑ግን ይሄ ብራንካችሁ ይቅር ወይ ሌላ ዘዴ ማድረግ ነዉ እንካን ታረቃችሁ 🎂🎂🎂💚💛❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 4 місяці тому

    ብዜ ትልቅ ሰው ምርጥ ሀበሻ ነክ ይመችክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 4 місяці тому +1

    ደደቦች ፕራክን ስታቁ ነው ዩቱብ እምሰሩ😂😂😂 ድሮስ ቄሮ ምን ያቃል❤

  • @SeraLoyoFanta
    @SeraLoyoFanta 4 місяці тому +2

    ብዙየ እ / ር ይባርክህ የምር ትልቅ ሰው ነህ

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 4 місяці тому +2

    Buze gin bexam yetebarekeh sew new Egziaber Edemena xena yesxek ❤❤❤❤❤fexari yebarkeh

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 місяці тому +10

    እኔ ቡዜን ስወደው ሳከብረው ማርያምን እርጋታው አስተዋይነቱ በመልካም ማየቱ ነገሮችን አዩግን ማርያምን ተይ ጥሩልጅ ወነሽ ሳለ ነገር ታካርሪያለሽ ያውም በትዳር መሀል ገብተሽ አድቀን ግን ያቺ ጦስ ለቡዜ ይተርፋል እረፊ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 4 місяці тому

    ብዙየ በጣም ጥሩ አስተዋይ ስው ማለት እሱ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናተ ደሞ አታክሩ

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 4 місяці тому +2

    Ayyuu koo misikinaa too gaaraa lafeti koo jabaduu nama Rabbii bakkaa jirtuti sii waalin yaa ta,uu gaaraa lafeti koo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋jiradhuu waggaa kumaa 💯💯💯💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zufan2024
    @Zufan2024 4 місяці тому +3

    Buzee galataa qaabda dhugaa ararsuun kee Das nama jedhaa garuu bayee dubaatame irraa dedeen hin barbachisuu wan akkasii isiiniitii hin barin Wanisheet barbaadaa adaara hin kafasiisiinaa Ayuu dhadhaabii kee fixaan basii maalee hin ufiin Wahinuu dhifamaa gafuu isheeniillee dhifamaa isiin yaa gafaatu isiin maati jalalaatii❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 4 місяці тому +1

    ውይይይ አዩ ለካ እንደዚህ አያያዥ ነሽ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +1

    እረ የወይኑን ነገር አሣዉቁን የኔ ሥደተኛ ከርታታ ሀዩ ገለታሽን ጨርሽ አምጭልን ልጅቷ ኡፉፉፉፉፉ

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 4 місяці тому +5

    አደኛነኝ በላይክ አሣዩኝ አዩ ጥሩነሽን አበላሽሽ ዉጭ አይባልም መረጋጋት ያሥፈልጋል ሥራነዉ አንዘዚክ አትሁኔ መፈሥ አለብሽ ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራሥሚ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 4 місяці тому

    አቤት ብዙዬ እረጋታው ተባረክ

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ 4 місяці тому +1

    አዩ በቃ ተፋታቸው ብራክነው አለሽ አቺግን ሰው ሲታረቅ ደስ አይልሽም ብዙዬ መልካም ሰው

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 4 місяці тому +2

    ቡዜ ቡዜ ቡዜ 1 ኛ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 4 місяці тому +2

    እራስች ነሽ ነገሩን ያከረርሽው ሀይ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 місяці тому +2

    ወይንሸት ደግሞ ወደ ትዳርሽ ብትመለሺ ይሻልሻል መተኛት ካማረሽ ባልሽ አለ አይደል ጉድ እኮ ነው

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 4 місяці тому

    ማሻአላህየሀዩባል❤❤❤❤

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 4 місяці тому +3

    Ayu gin yeqerta Argelegn Ena lijum waynum le medea fresh nachew beqa pirank selahone yeqer tebabalu sew kazeh balayem yeseralu

  • @abershi5171
    @abershi5171 4 місяці тому +1

    Ayyuu hadha oduu bulitii nama keessa hin senii amaa bodaa😂😂😂

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 4 місяці тому +1

    ውይ ብዙውዬ ደግ የዋህ ጥሩ አስተዋአይ ሰው ነህ ከምር

  • @EnuGold
    @EnuGold 4 місяці тому

    አዩ ሀለቱ እንዳይጣሉ ነገሩን ማጋነን አልነበረብሽም ምክንያቱም እሷ እርጉዝ ነች. ነገሩን ያጋነንሽው አዩ ነሽ

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 4 місяці тому +4

    ያችስ ምስኪን ልጅ የት ሄደች የኔ እናት ተሳቃለችኮ ኡፍፍፍ

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 4 місяці тому

      ወላሂጀልነት ነብሰጡረ ሴትሁነ ኘራክ ተረገለቸ

    • @jjjjmboO
      @jjjjmboO 4 місяці тому

      @@የወግድዋነኝ-የ8ቐ ባልየው ነውኮ ጥፋተኛ

  • @SisaySisay-rw4js
    @SisaySisay-rw4js 4 місяці тому +1

    ቡዝየ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነሕ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 4 місяці тому +1

    ባልሽ ነው የሚጠቅምሽ አዩን አታገቢያት ሲያስጠሉ ባልሽን ያዥ ዝብለሽ እርጉዜ

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 4 місяці тому +1

    ሀዩ ናት ነገሩን ያከረረችዉ

  • @burukeesisayi6659
    @burukeesisayi6659 4 місяці тому +1

    አዩ ትልቅ ችግር አለቡሸ

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому

    የአዩ ባል መልካም ጎረቤት ነህ እኔ እሱን ነበር የፈራሁት አባወራ ሃልጋላይ ተጋድመህ እንደት ፕራክ ታደርጋለህ ብሎ ዘራፍ ባይል ብየ ፈርቸ ነበር

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +1

    እንደዚህ አይነት ፕራአንክ እህያነት ወይስ ድንይነት እንዴትስ ወደፊትስ በእውነት እንዴት እምነትስ ይመጣል።

  • @salame-girma
    @salame-girma 4 місяці тому +1

    ሁለቱም ድንጋዮች ናቸው

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 4 місяці тому

    ሀዩና ውብየ ፕራክ ነው ስትባሉ የሚብስባችሁ ነገርስ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 місяці тому

    ስላም 😢😢😢ወይ ጉድ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +5

    ምንድነው የምታካብዱት ፕራንክ ነው ተባላችሁ አይደል መቼም ካሜራ ደቅነው ሌላ ነገር አያስቡ ፕራክ ነው ከተባለ ነገር መጓተት አያስፈልግም

  • @tsedallove
    @tsedallove 4 місяці тому

    አለ አዩ ግን ፀበል ግቢ ስትናደጂ ሰይጣን የጋለበሽ ነው እምመስይ ትግስት ይኑርሽ😢

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 4 місяці тому

    ሀዩ ልክ ነት

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 місяці тому

    አዩዬ ቤትሽን ፀበል ቡዜ ይርጨው የተጣላ ባልና ሚስት መስፈሪያ ሆነ

  • @LeliseTonkolu
    @LeliseTonkolu 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤ walala dhifam godhafi malo🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bezab2563
    @bezab2563 4 місяці тому

    Buze yetargaga melkam sawu neku uneti❤❤❤Ayu koo yene darbaba siwadishi gin belrla gezem urgsi seti siketil ye sewu mejeta layi ayseram parnkim bihoni

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉🙏🙏👌🥰😭

  • @wubanchimelkie7153
    @wubanchimelkie7153 4 місяці тому

    አዩዬ የኔ የዋህ ምንም ስሕተት አልሰራሽ እንደዚሕ ያለ ፕራንክ ሆ ሆ

  • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
    @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 4 місяці тому +2

    ኘራንከ ነብስጡር አይደረግም ወላሂ በጣምነዉ ያስዘነቸኝ አላህ በሰላም ሁለትያረገት

    • @AmoVile-k8w
      @AmoVile-k8w 4 місяці тому

      ሲጀመር ተመካክረው የሰሩት ነው እኮ እስኪ በደንብ ቪዲዮውን እይው

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw 4 місяці тому +1

    ተምረሺ ሙተሻል አዩ እንከፍ

  • @maskaramdarajee4970
    @maskaramdarajee4970 4 місяці тому +3

    Rako pirki kuni 😂😂mana nama diga jira dhuga

  • @Rahel945
    @Rahel945 4 місяці тому +2

    እኔ ብጣም ያናድዱኝ ድሞ ቶሎ አልምናግራችው ፕራክ መሆኑን እንድዛ ሲያብዱ አዩ ግን ምንም ቢፈጥር እራስሽን ልማርጋጋት ሞክሪ ትጎጃልሽ

  • @AmynEna-vv3fg
    @AmynEna-vv3fg 4 місяці тому

    ቡዜ አደቃሀለሁ ጉበዝ እና አስተዋይ ነህ ግን ሁለተኛ የዚህ አይነት ፕራክ መኖር የለበትም።

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 4 місяці тому

    2 edey lemdchu parnku batemm yedbrel ba swe algee laye aydergemmm😢😢😢 yeker le egizabher

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 місяці тому +1

    አዩሀካበደች

  • @HdgFg-tx6kn
    @HdgFg-tx6kn 4 місяці тому

    ሀዩ በጣም ታጋኒለሽ

  • @mawaysh
    @mawaysh 4 місяці тому

    አዩ ስንት ፕራክ እየሰራሽ ብራክ ነው እየተባልሽ ምን ትጨረጨሬለሽ? ፕራክ ከተባልሽ ፕራክ ነው አዩ ነሽ ያካበድሽው ለሌላ ጊዜ ተረጋጊ መሰገጥ ያስጠላል

  • @yeneneshmegersa1117
    @yeneneshmegersa1117 4 місяці тому

    ደሞ ያወራል አያፍርም ሁሉም ልክ አለው ነብስ ሆና

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 місяці тому

    አዩ ይበልሽ በሁሉ ትንጦለጦይ አለሽ ኑሮሽን ምሪ

  • @AsneeShow21
    @AsneeShow21 4 місяці тому

    Prank kunii 😮Gaa'eel namoota danuu qoormaata keessa galachee

  • @خالدحرز-و6ذ
    @خالدحرز-و6ذ 4 місяці тому

    ቡዛየሑ አተጡርሠው ነሕ የምትረዳ የምታሥተውል ጥሩ ሰው

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 4 місяці тому

    እየማገጣቹውሀላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому +1

    ጂል አይሞት እዳጫወት አለ ያገሪ ሠው😅😅😅

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela 4 місяці тому +2

    አካባዳችሁ፡፡

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 місяці тому

    እንኮን ተረቀቹሁ ደስ ይለላል ደሚሩኝ እህቶቼ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 4 місяці тому

    ቡዜ ፈጣሪ ይባርክህ ፕራንክ ነው ተባላችሁ በቃ ሌላ ግዜ እንደዚህ አታድርጉ😢😢😢

  • @NigatmebrateYuotube
    @NigatmebrateYuotube 4 місяці тому +4

    እቤታችሁ አዩን አታሰግቡ አዩ እመቤትን ያደረገቻትን አትርሱ

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 4 місяці тому

      ayu gin tikim yeleshim dayikoloji yasifeligidhal

    • @miilsancaalaa3562
      @miilsancaalaa3562 4 місяці тому

      Ke. Emu gar tetaltewal ende? 😢😢

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 місяці тому

      ምንድነው የምታወሪው በአይንሽ መቼ አየሸ 😕😕

  • @SPhonetastic-r7t
    @SPhonetastic-r7t 4 місяці тому +1

    አዪ አው ምክንያቱም ፕራንክ ነዉ ከተባልሽ የምትዋራጭው አስተካክይ ፕራንክነው ከተባልሽ አትርጋጊም

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 4 місяці тому

    ፕራክ ነው ምን ታካብዳላችሁ ያስጠላል

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 місяці тому

    እዩ በጣምአካበድሽው እርጉዜንም እታስጨ ንቃት ልጁማርግ ከፍልገ አታስቀሪውም ጥሩእይደለም😢😢😂

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 4 місяці тому +2

    አዩ ተረጋጌ ወንድልጅ ክብር ይኑርሽ ፖራክ ነው ተባሽ አደል ለምን ታካብጃለሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому

    አያ አታካብጅ ፍራንከናው ከተባልሺ በቃ 😊

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 4 місяці тому

    Enedehale.parnk.betam.yedeberale

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому +3

    በጣም ጥፋተኝ ነው ሀዬን ከማነቆ ቶሎ አልተናገሩ ወላሂ ያናድዳሉ ኢጨ በተረፍ ሀዬ አንቺ ተረጋጊ

  • @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr
    @FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 місяці тому

    ይህ ፕራክ ያስጠላል

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 4 місяці тому

    ፕራኩስህተትነው ግን አዩለመርዳት ሞክሪ ብጣም እጯጯሺውእንትሆኖ እንኳን ቢሆን
    እርጉዟ እንዳስማ ብታደርጊ ብድንጋጤ የሆነንግርብትሆንስ እዴወም ክስ ንችይልቅ እሷነት ይትርጋጋች

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 місяці тому +2

    ቡዝዬ መልካም ሰው ነህ እርጋታክ ሚስትክን ግን ምከራት ጥሩ ሰው አይደለችም አዩ ባለጌ ነሽ እየሄድሽ የሰው ትዳር አትበጥብጪ ተቃጠይ እነሱ ግን ታረቁ እርጉዜ አዩን አትስማት ባልሽ ነው የሚያዋጣሽ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 місяці тому +1

    አዩ ፕራንክ ነው ከተባለ ፕራንክ ነው እንጅ ነገር ማጋጋል ጥሩ አደል በቃ ዩቱበር ናቸው ቪዲዮ እንደምሰሩ ይታወቃል ካሜራማን አለ ምን ያረጋሉ????? ሲቀጥል ሁላችሁም ደሞ ሰብስብ ብላችሁ ተመካከሩ እርስ በእርስ ፕራክ ስትደራረጉ ጠብ መፈጠር የለበትም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому

    ፕራክ እያላችሁ ለሰይጣን ቦታ አትክፈቱ ዘንድሮ ዩቲበሮች ሁሉ ጭቅጭቅ ያመጣዉ

  • @Saraa-y3n
    @Saraa-y3n 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @Zewdyeqw
    @Zewdyeqw 4 місяці тому

    ኧረ በፈጣሪ እንደቡዜ መልካም ሰዉ የለም በጣም አስተዋይ ነው

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 4 місяці тому +2

    Zediro baletidarochi lna you tuberochi yehone ke semay yeweredebachew bala ale kelay esu yasalachu gin lna min lnimara kenate ⁉️

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 4 місяці тому +1

    አእባካችሁ ለትደራችሁ ክብር ስጡ።

  • @beletudebele5964
    @beletudebele5964 4 місяці тому

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 4 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💕💞💞

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 місяці тому

    እንዴት እርጉዝ ሴት ፕራንክ ታደርጋላችሁ እስከምትዉልድ ተረጋጉ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤