Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አር ኑ የኡሰታዛችንን ላይክ ሸር ኮሜት አናድርግው ሰብሰክራይብ አድርጎ አህት ወንድምች ይህ የአገር ጎዳን ነው ሁሉም ኢትዩጵዊ ማሳድግ አልብን
በጣም ሌላ ቢሆን ሲጫጩ ይገኙ ተበር
በጣም እንጅ
Allah kaleke yaa ussutazuna
በትክክል እሺ እህቴ ሳብስክራይብ አድርጌለው ከውንድማችን ጎንመሆን አለብን ግዴታችን ነው
Aysadbema zeren kezer haymanoten kehaymanot ayatalama leza new sew yemayayew wendmachen Egzabher amlak kant gar yehun💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯
ኡስታዝ ላተ ቃላት የለኝም የምታመልክው አምላክ ዘመንክን ሁሉ ክክፎ ይተብክ ፡፡ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ።
አሚንንንንን ላአንቺም
ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.htmlእስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚን ያረብ
አሚንዉዴ
አሚንንንን አሚንንንን
ዉድ ኢትዮጲያዊዉ ወንድማችን ኡስታዝ በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ስትወጣም ስትገባም እሱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይከተልህ ኑርልን ወንድማችን
አሚን
🤲🏿🤲🏿🤲🏿❤❤👏🙏
ኡስታዝ ጀማል እኛ ኢትዩጵያውያን ብዙ ክብር አለን ላንት😘💪
ትክክል
እግዚአብሔር ቤተሰብህን ሂወትሕን ይባርክህ።
Aaaaammmeeeeennnnn
ኡስታዝ ስራህ ንግግርህ አንደበትህ የተባረከ ነው ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብም ።እግዚአብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ሚሚ
♥♥♥
👍👍👍👍
💖💖💕💕💙❤💋💔
የእናተ አይነት ያብዛልን
ውስታዝ ወላሂ ደጋግሜ ሁለቴ ጨርሼ ሰማሁት በጣም ለኛ ለኢትዮጲያዊያን የሚጠቅም መልእክት ነው ሁላችሁም ሼር አርጉ ውዱ ውስታዙና ጀዛአኩም አላህ ኸይርአላህ ይጨምርላችሁ በርቱልን
ኡስታዝየ የኛ ጅግና ፈጣሪ ከነ ቤተስብህ ይጠብቅህ. የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ. አቦ ይመችህ ሺ አመት ኑሩልን.
ምርጥ ማስረጃ ነው እናም ኮሜት ላይክ አድርጉላቸው ይህ የመሰሉ ኡስታዝ
እውነቱን ነው የሚያወራው ኡስታዝ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት
የዛሬው የኡስታዝ ብቻ ሳይሆን የሰውየው ንግግ በግልጽ ነው የገባኝ ደስ የሚል አገላለጽ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
Tekekel
@kem tube ደምሪኝ
Betame new migeremewe
Bemigereme weleta new yaseredawe
kem tube ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.htmlእስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አስታዝ እምትወደው አምሌክ ይርዳህ!!!በርታ!!! እውነተኛ ኢትዬጵዬዊ ነህ!!!በርታልን::❤️🙏💚💛❤️
አመሠግንሀለሁ
ጌታ ይባረክ ውንድም ጋሼ
ማሻአላህ ያ ኡስታዝ አላህ ዘንድሮ እናንተን ለሃገራችን ብርሃን ባያደርግልን ኑሮ ምናልባትም ከዚህ አሁን ካለንበት በጣም የከፋ ደረጃ እንደርስ ነበር አላህ እውቀቱን እና ትእግስቱን ብርታቱን ይስጥልን እና እናንተም የሃገራችን የምን ጊዜም ጀግና ለመሆን ያብቃችሁ።
አሚንን
አላህ ድክምህን ይክፈልህ የለፋህበት ነገር ውጤታማ እንድትሆን እመኛለሁ ኑርልን ኡስታዜ
ሳህ
እርጋታህና ንግግርህ እራሱ ስለ ማንነትህ እገልፃል እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ የማላውቀውን ብዙ ተማርኩኝ አሁን እንኳን የምናገረው አለኝ እውቀት አግኝቻለሁ አንድነትአችን ይቀጥል
ስለምታስረዳን ኡስታስ አባታች እናመሰግናለን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ሥለአንተ እንደዚህ አይነት ቅን ደግ እና የዋህ ልብ ያላቸውን ኢትዮጵያዋንን እግዚአብሔር ያብዛልን ይባርክህ ይጠብቅህ
ኡስታ ጀማል በሽር አላህ ይጠብቅህ በትክክል💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀዩየ ሠብክራብ አርጊኝ
ኡስተዝ ወንድማችን ኣንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ሌሎችማ ሰዎችንም ለማጋደል ይሮጣሉ ኣንተግን ሰላገርህ ቀን ከለሊት ትሰራለህ ኣላህ ይጠብቅህ
ሌሎችም የሀይማኖት መሪ ሙስሊሞች መቸም ቢሆን ሰውን ለመግደል አይሮጡም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሁሌም መልካም ምን እንጅ ክፉን አይመኝም ያውም እየተገፉ ያውም አሸባሪ እየተባለ. አክራሪ እየተባለ ሁሉን ችሎ ነው. ለሀገሩ ልሙት የሚል
የግብፁ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነው the way he explain detailed. ኡስታዝ ተርጓሚ አንደኛ.. !
በእውነት እነሱ ከኛ በላይ ስለ ኢትዮጵያ ያውቃሉ ወየው ወየውውው ለካ ጀግኖች ነን እልልልልልልል
ውይነ እኔ ኤራሱ ሰንቱን ተማርኩ ከአባያችን ዙሪያ ኡሰታዝ ኑሪለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ የእማየ🇪🇹 ውረቅ።
በጣም እናመሰግናለን ለትርጉሙ
Thank you Ustath !Big respect for you !
በየአለማቱ ምርጥ ምርጥ ሙስሊሞች አሉ እወዳችሁለው እግዚያብሂር በስማችሁ የሚነግዱትን እስላም ከማንኛውምሀገር ና ምመስሪያቤት ኮራብሎ እንደልቡ ያለሰቀቀን ተንቀሳቅሶ በፈለገው የስራቦታተሰማርቶ እንዳይሰራ ከሚያደርጉ መሰናክል ሙስሊም ሳይሆኑ የሙስሊምየየያዙ ወነግና አልሲሰሲ ጀዋር አይነቱን ያጥፍላችሁአሜን
ለምርቃኑ አሜን ግን ልጠይቅሽ፣ለምን ጁሀርን አልሽ አገርአጥፌው ማነውባክሽ፣አታፍሪም ዘመድኩን ምንእደሜያረግ፣ሀብታሙአያሌው ዳንኢል ክብሪት፣ምህረትአብ፣እረስቱ፣ባደባባይ፣ምንእየሰሩነውባክሽ፣
ከክሪስተኖችም አጋሪ ያሚያፈሪሱ አለሁሉ ጂቦች ነቻው ዘመድኩ ያመሰሳላ ???
እናማሰግናለን
አናመስግናለን አግዚአብሔር በየለህበት የጠብቅህ
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት እናመሰግናለን 👏👏👏 እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን አደራ👏👏👏🌾🌾🌾
ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሁን ለሀገሩ የሚያስብሁሉም ስደት ያቁም ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀዛክአላህ ኸይራ ኡስታዝ ደስ የሚል ታሪክም ጭምር ነው
ለሃገርህ ያለህ ክብር ገራሚ ነው ዘረኝነት በበዛበት ኣለም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
ወንዲማችን ኡስተዝ ጀማል በሺርየኛምርጥ በርታልን ኢንሻአላህ እናሸንፋለንአብሺር በዱአ እናግዛሀለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ምሪጥ እትዮጵያዊ ደስ ይላል በዚሁቀጥል
ኡስታዝ እናመሰግናለን شكرا لك
Tebareke bro yehagere baleweleta aneresachume
ኡስታዝ ጀማል እናመስግናለን
Egzabehere yemesegni selam Egzabehere yebezelesheui yaegere legoeshi Egzabehere selam fekere yeseteni amen Amen amen Amen Esetaezi Egzabehere yetebekele Egzabehere yeseteni amen Amen amen bereteai lene wndemai Egzabehere yetebekehi amen Amen amen
ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
የሚገርም ነው ኡስታዝ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠዎት
እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥህእማናቀውንእድናቅስላረከንተባረክ
ማሻ አላህ ስንትን ነገር ስማን አላህ ያቆይህ ኡስታዝ
በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ስለ አባይ አዳምጡት እስከ መጨረሻው ሼር አድርጎ ብዙ ሰው ይማርበታል ኡስታዝዬ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን በርታልን💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት አትጠፋም በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርከህ የድካምህን ዋጋህን ይክፈልህ
ይሄን ፡program እንደ፡አዲስ፡ ስንት፡ ጊዜ፡ ደጋግሜ፡አየሁት፡ በጣም፡ ደስ፡ ይላል፡
የእኛ ጀግና ኡስታዛችን አቤት ሙስሊሞች እድለኛ እኮ ነን በኡስታዞቻችን እንኮራለን በአረበኛ ትርጉማችሁ አቤት አሁን የሌላ እምነት ተከታዮች ምን እያለ እንዴሆን የት አውቀው አብሽር ኡስታዛችን በርታልን አላህ ይዚድ አለይክ ኢልመን ናፊአ 👈🏻
እኔ ለኡስታዝ ጀማል በጣም ቃላት አነሰኝ ብቻ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ኡስታንዝ ወንድማችን እናመሰግናለን ምርጥ ሰው👏👏👏👏👏👏👏👏❤️
What a man I like it. THANK YOU USTATH GEMAL BESHIR.
Allah WAKBER Allah WAKBER Allah WAKBER Mascha Allah
EnshaAllah abay yigedabal
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ያሸን ፈናል አሜን አረበኛ በደብ እሰማለሁኝ ተባረክ ወንድሜ
እውነትም ኡስታዝ ይህ ስም ይገባሀል። ሰማይና ምድርን ያለ ምሰሶ ያቆመው አምላክ ይደግፍህ ጤና እድሜ ይስጥህ። ትልቅ ክብር አለኝ
ኡስታዝ ጌታ ብርክ ያርግህ
የሚገርመው ብሮግራምህን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው ኑርልን ወንድማችን
Thank you so much I have learned a lot about my country lucky to have you. Thank you.
Allah idime ina tena yisetik jezakallah keyir
ኡስታዝ እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅህ ክፉ አይንካ በጣም መልካም ሰው ነህ🙏
ኡስታዝ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሙስሊምወንድማች ኢስላም ማለት ሰላም የሚለው ትርጉም ያየውት በአንተ ኡስታዝነው በብዛት ፌስብክ ነበር ዛሬ ዮቲብን ስላገኘው ደስ ብሎኛል አብዛኛውን ሙስሊም እንደ እርሶ ቅን መልካምነት አላየውም እርጅም እድሜናጤና ከመላ ቤተሰቦጋር እመኛለው ጌታ አብዝቶ ይባርኮ ደስታዎት አይወሰድቦትበጥፍ ተባርኩ
ዎዎ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም ደስእያለኝ ነው እማዳምጠው እውነት ለመናገር ለእውነት የቆመ ሰው ተሰሚነት አለው
يارب الله يبارك فيك ويحفظك ويسعدك ويوفقك استاذ جمال
ጠላት ብዙ ይላል አባይ ይገደባል በርታልኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስተዙና እንዴናንተ ያለውን አስተዋይና ለሀገሩ ተቆርቆሪዋችን ያብዛልን ያረብ
ከልብ እናመሰግናለን እግዚሀብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል በሽር በደንብ እዲገባ አድርገ ነው የምትተረጉመው
ማሻአላህ እሥከ መጨረሻ ቢሠማ ደሥ የሚል ነው ኡስታዝ ጀማልን ላይክ ኮሜንት ሠብስክራይብ አድርጓቸው ለኛው ነው ትግላቸው
ክብር ለአያቶቻችን መቀጥቀጣቹን በአፋቹ ተናገራቹ።አሁንም ይህን ማወቅ አለባቹ የጀግና ልጆች ነን።ክብር ለአባቶቻችን
የሙሀመድ አላሩሲ በቀጥታ የሚአሰትላልፈበት ባርናመጀ ሊኩንላኩልኝ በአርብኛ
አሜን አሜን አሜን። እለለለለለለለ
እሰታዝ በረታ ያሃገረና የኛ ጀግና
Lave you mah cothiri Ethiopia ❤❤❤ jemal tabariki
እዴት አይነት አገላለጽ ነው ደስ ሲል
እናመሰግናለን
ወንድሜችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እውነቱን እያወቁ እንደ ተልባ ቢጣጡ ማንይሰማቸዋን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ይሥጣት
እግ/ር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ውድ ወድማችን በርታልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዝ ጀማል በሽር
Ustath egezabher yitebeqechu sewedechehu eko ❤
ኡስታዝዬ የኛ ብርቅ አሏህ ይጠብቅህ
Always if a country has educated people , it means it has a lot of protectors. Thanks istaz . Ethiopia is proud for having you.
ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኸይረን
ዋውው አሏህ ይጣብቅልን መሻአሏህ
የሀገሬ ሀቅ ነው እውነቱን ያስለፈለፋቸው።
እግዚአብሔር ይስጥልህ መድማችን
ማሻ አላህያረብ ድላሂ ለኢትዮጲያ እንሻ አላህ
Jezacehun allah yekefelacehu edemina tina yesetelen
Tebaarek wendimachin wud ye Ethiopia liij siwediik
ጡልቦች ማሻ አላህ በሉ በላቸው ኡስታዛችን
ustath jemal beshir you are very nice and good mani wish long live for you keep it up
አላህይጠብቅክ ኡሰታዝ የኢትዩቢያ ጀግና
በጣም ተመስጬ ነ ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አላህ ጤና ይስጥህ ውድድድድድድ
ውስታዝ ጀማል እኔ ቃላት የለኚም አተን የሚገልጥበት ብቻ አረዥሜ እድሜና ጤና የስጥልን ልጅ የውጣልህ አገሩን የሚወድ አዳአተ
ወሏህ ይህንን ሰውዬ ስንቴ አየውት እንደት እንዳሳቀኝ እድሜው ይርዘም
ኡስታዜ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ አሏህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሕዝቦቿ አሏህ ይጠብቅልን
ይባረክ በደንብ ነው የተነተነው በአስደሳች ሁኔታ እስተዝ ሳላመሰግንህ አላልፍም ድንቅ ነው እነሱ ይህንን ሁሉ የት አውቀውት ክብር የሚባል ለኢትዮጵያዊያን የላቸውም
ማሻአለህ አለህ ይጫምርልህ ኡስተዙነ
ጀዛከላህኸይር ኡዝታዝ
Tebarek wadema
ብዙ እዉቀት አግኚተናል ጀዛኪላህ
እጀዛ ከአላህ ኡስታዠ ጀማል በሽር
ኡስታዛችንለምታረገዉሁሉጀዛከሏኸይርአላህይጠብቅህ
Ethiopia I love you
አር ኑ የኡሰታዛችንን ላይክ ሸር ኮሜት አናድርግው ሰብሰክራይብ አድርጎ አህት ወንድምች ይህ የአገር ጎዳን ነው ሁሉም ኢትዩጵዊ ማሳድግ አልብን
በጣም ሌላ ቢሆን ሲጫጩ ይገኙ ተበር
በጣም እንጅ
Allah kaleke yaa ussutazuna
በትክክል እሺ እህቴ ሳብስክራይብ አድርጌለው ከውንድማችን ጎንመሆን አለብን ግዴታችን ነው
Aysadbema zeren kezer haymanoten kehaymanot ayatalama leza new sew yemayayew wendmachen Egzabher amlak kant gar yehun💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯
ኡስታዝ ላተ ቃላት የለኝም የምታመልክው አምላክ ዘመንክን ሁሉ ክክፎ ይተብክ ፡፡ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ።
አሚንንንንን ላአንቺም
ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.html
እስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚን ያረብ
አሚንዉዴ
አሚንንንን አሚንንንን
ዉድ ኢትዮጲያዊዉ ወንድማችን ኡስታዝ በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ስትወጣም ስትገባም እሱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይከተልህ ኑርልን ወንድማችን
አሚን
ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.html
እስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚን
🤲🏿🤲🏿🤲🏿❤❤👏🙏
ኡስታዝ ጀማል እኛ ኢትዩጵያውያን ብዙ ክብር አለን ላንት😘💪
ትክክል
እግዚአብሔር ቤተሰብህን ሂወትሕን ይባርክህ።
አሚን
ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.html
እስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚን
አሚን
Aaaaammmeeeeennnnn
ኡስታዝ ስራህ ንግግርህ አንደበትህ የተባረከ ነው ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብም ።እግዚአብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ሚሚ
♥♥♥
👍👍👍👍
💖💖💕💕💙❤💋💔
የእናተ አይነት ያብዛልን
ውስታዝ ወላሂ ደጋግሜ ሁለቴ ጨርሼ ሰማሁት በጣም ለኛ ለኢትዮጲያዊያን የሚጠቅም መልእክት ነው ሁላችሁም ሼር አርጉ ውዱ ውስታዙና ጀዛአኩም አላህ ኸይርአላህ ይጨምርላችሁ በርቱልን
ኡስታዝየ የኛ ጅግና ፈጣሪ ከነ ቤተስብህ ይጠብቅህ. የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ. አቦ ይመችህ ሺ አመት ኑሩልን.
ምርጥ ማስረጃ ነው እናም ኮሜት ላይክ አድርጉላቸው ይህ የመሰሉ ኡስታዝ
እውነቱን ነው የሚያወራው ኡስታዝ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት
የዛሬው የኡስታዝ ብቻ ሳይሆን የሰውየው ንግግ በግልጽ ነው የገባኝ ደስ የሚል አገላለጽ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
Tekekel
@kem tube ደምሪኝ
Betame new migeremewe
Bemigereme weleta new yaseredawe
kem tube ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.html
እስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አስታዝ እምትወደው አምሌክ ይርዳህ!!!በርታ!!! እውነተኛ ኢትዬጵዬዊ ነህ!!!በርታልን::❤️🙏💚💛❤️
አመሠግንሀለሁ
ua-cam.com/video/VBqkPmDr0uA/v-deo.html
እስቲ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
አሚን
ጌታ ይባረክ ውንድም ጋሼ
ማሻአላህ ያ ኡስታዝ አላህ ዘንድሮ እናንተን ለሃገራችን ብርሃን ባያደርግልን ኑሮ ምናልባትም ከዚህ አሁን ካለንበት በጣም የከፋ ደረጃ እንደርስ ነበር አላህ እውቀቱን እና ትእግስቱን ብርታቱን ይስጥልን እና እናንተም የሃገራችን የምን ጊዜም ጀግና ለመሆን ያብቃችሁ።
አሚንን
አላህ ድክምህን ይክፈልህ የለፋህበት ነገር ውጤታማ እንድትሆን እመኛለሁ ኑርልን ኡስታዜ
ሳህ
እርጋታህና ንግግርህ እራሱ ስለ ማንነትህ እገልፃል እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ የማላውቀውን ብዙ ተማርኩኝ አሁን እንኳን የምናገረው አለኝ እውቀት አግኝቻለሁ አንድነትአችን ይቀጥል
ስለምታስረዳን ኡስታስ አባታች እናመሰግናለን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ሥለአንተ እንደዚህ አይነት ቅን ደግ እና የዋህ ልብ ያላቸውን ኢትዮጵያዋንን እግዚአብሔር ያብዛልን
ይባርክህ ይጠብቅህ
ኡስታ ጀማል በሽር አላህ ይጠብቅህ በትክክል💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀዩየ ሠብክራብ አርጊኝ
ኡስተዝ ወንድማችን ኣንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ሌሎችማ ሰዎችንም ለማጋደል ይሮጣሉ ኣንተግን ሰላገርህ ቀን ከለሊት ትሰራለህ ኣላህ ይጠብቅህ
ሌሎችም የሀይማኖት መሪ ሙስሊሞች መቸም ቢሆን ሰውን ለመግደል አይሮጡም
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሁሌም መልካም ምን እንጅ ክፉን አይመኝም ያውም እየተገፉ
ያውም አሸባሪ እየተባለ. አክራሪ እየተባለ ሁሉን ችሎ ነው. ለሀገሩ ልሙት የሚል
የግብፁ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነው the way he explain detailed. ኡስታዝ ተርጓሚ አንደኛ.. !
በእውነት እነሱ ከኛ በላይ ስለ ኢትዮጵያ ያውቃሉ ወየው ወየውውው ለካ ጀግኖች ነን እልልልልልልል
ውይነ እኔ ኤራሱ ሰንቱን ተማርኩ ከአባያችን ዙሪያ ኡሰታዝ ኑሪለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ የእማየ🇪🇹 ውረቅ።
በጣም እናመሰግናለን ለትርጉሙ
Thank you Ustath !
Big respect for you !
በየአለማቱ ምርጥ ምርጥ ሙስሊሞች አሉ እወዳችሁለው እግዚያብሂር በስማችሁ የሚነግዱትን እስላም ከማንኛውምሀገር ና ምመስሪያቤት ኮራብሎ እንደልቡ ያለሰቀቀን ተንቀሳቅሶ በፈለገው የስራቦታተሰማርቶ እንዳይሰራ ከሚያደርጉ መሰናክል ሙስሊም ሳይሆኑ የሙስሊምየየያዙ ወነግና አልሲሰሲ ጀዋር አይነቱን ያጥፍላችሁአሜን
ለምርቃኑ አሜን ግን ልጠይቅሽ፣ለምን ጁሀርን አልሽ አገርአጥፌው ማነውባክሽ፣አታፍሪም ዘመድኩን ምንእደሜያረግ፣ሀብታሙአያሌው ዳንኢል ክብሪት፣ምህረትአብ፣እረስቱ፣ባደባባይ፣ምንእየሰሩነውባክሽ፣
ከክሪስተኖችም አጋሪ ያሚያፈሪሱ አለሁሉ ጂቦች ነቻው ዘመድኩ ያመሰሳላ ???
እናማሰግናለን
አናመስግናለን አግዚአብሔር በየለህበት የጠብቅህ
አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት እናመሰግናለን 👏👏👏 እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን አደራ👏👏👏🌾🌾🌾
ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሁን ለሀገሩ የሚያስብ
ሁሉም ስደት ያቁም ነበር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀዛክአላህ ኸይራ ኡስታዝ ደስ የሚል ታሪክም ጭምር ነው
ለሃገርህ ያለህ ክብር ገራሚ ነው ዘረኝነት በበዛበት ኣለም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
ወንዲማችን ኡስተዝ ጀማል በሺር
የኛምርጥ በርታልን ኢንሻአላህ
እናሸንፋለን
አብሺር በዱአ እናግዛሀለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ምሪጥ እትዮጵያዊ ደስ ይላል በዚሁቀጥል
ኡስታዝ እናመሰግናለን شكرا لك
Tebareke bro yehagere baleweleta aneresachume
ኡስታዝ ጀማል እናመስግናለን
Egzabehere yemesegni selam Egzabehere yebezelesheui yaegere legoeshi Egzabehere selam fekere yeseteni amen Amen amen Amen Esetaezi Egzabehere yetebekele Egzabehere yeseteni amen Amen amen bereteai lene wndemai Egzabehere yetebekehi amen Amen amen
ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
የሚገርም ነው ኡስታዝ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠዎት
እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥህእማናቀውንእድናቅስላረከንተባረክ
ማሻ አላህ ስንትን ነገር ስማን አላህ ያቆይህ ኡስታዝ
በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ስለ አባይ አዳምጡት እስከ መጨረሻው ሼር አድርጎ ብዙ ሰው ይማርበታል ኡስታዝዬ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን በርታልን💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት አትጠፋም በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርከህ የድካምህን ዋጋህን ይክፈልህ
ይሄን ፡program እንደ፡አዲስ፡ ስንት፡ ጊዜ፡ ደጋግሜ፡አየሁት፡ በጣም፡ ደስ፡ ይላል፡
የእኛ ጀግና ኡስታዛችን አቤት ሙስሊሞች እድለኛ እኮ ነን በኡስታዞቻችን እንኮራለን በአረበኛ ትርጉማችሁ አቤት አሁን የሌላ እምነት ተከታዮች ምን እያለ እንዴሆን የት አውቀው አብሽር ኡስታዛችን በርታልን አላህ ይዚድ አለይክ ኢልመን ናፊአ 👈🏻
እኔ ለኡስታዝ ጀማል በጣም ቃላት አነሰኝ ብቻ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ኡስታንዝ ወንድማችን እናመሰግናለን ምርጥ ሰው👏👏👏👏👏👏👏👏❤️
What a man I like it. THANK YOU USTATH GEMAL BESHIR.
Allah WAKBER Allah WAKBER Allah WAKBER Mascha Allah
EnshaAllah abay yigedabal
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ያሸን ፈናል አሜን አረበኛ በደብ እሰማለሁኝ ተባረክ ወንድሜ
እውነትም ኡስታዝ ይህ ስም ይገባሀል። ሰማይና ምድርን ያለ ምሰሶ ያቆመው አምላክ ይደግፍህ ጤና እድሜ ይስጥህ። ትልቅ ክብር አለኝ
ኡስታዝ ጌታ ብርክ ያርግህ
የሚገርመው ብሮግራምህን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው ኑርልን ወንድማችን
Thank you so much I have learned a lot about my country lucky to have you. Thank you.
Allah idime ina tena yisetik jezakallah keyir
ኡስታዝ እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅህ ክፉ አይንካ በጣም መልካም ሰው ነህ🙏
ኡስታዝ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሙስሊምወንድማች ኢስላም ማለት ሰላም የሚለው ትርጉም ያየውት በአንተ ኡስታዝነው በብዛት ፌስብክ ነበር ዛሬ ዮቲብን ስላገኘው ደስ ብሎኛል አብዛኛውን ሙስሊም እንደ እርሶ ቅን መልካምነት አላየውም እርጅም እድሜናጤና ከመላ ቤተሰቦጋር እመኛለው ጌታ አብዝቶ ይባርኮ ደስታዎት አይወሰድቦትበጥፍ ተባርኩ
ዎዎ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም ደስእያለኝ ነው እማዳምጠው እውነት ለመናገር ለእውነት የቆመ ሰው ተሰሚነት አለው
يارب الله يبارك فيك ويحفظك ويسعدك ويوفقك استاذ جمال
ጠላት ብዙ ይላል አባይ ይገደባል በርታልኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስተዙና እንዴናንተ ያለውን አስተዋይና ለሀገሩ ተቆርቆሪዋችን ያብዛልን ያረብ
ከልብ እናመሰግናለን እግዚሀብሔር ይባርክህ
እናመሰግናለን ኡስታዝ ጀማል በሽር በደንብ እዲገባ አድርገ ነው የምትተረጉመው
ማሻአላህ እሥከ መጨረሻ ቢሠማ ደሥ የሚል ነው ኡስታዝ ጀማልን ላይክ ኮሜንት ሠብስክራይብ አድርጓቸው ለኛው ነው ትግላቸው
ክብር ለአያቶቻችን መቀጥቀጣቹን በአፋቹ ተናገራቹ።አሁንም ይህን ማወቅ አለባቹ የጀግና ልጆች ነን።ክብር ለአባቶቻችን
የሙሀመድ አላሩሲ
በቀጥታ የሚአሰትላልፈበት ባርናመጀ
ሊኩንላኩልኝ በአርብኛ
አሜን አሜን አሜን። እለለለለለለለ
እሰታዝ በረታ ያሃገረና የኛ ጀግና
Lave you mah cothiri Ethiopia ❤❤❤ jemal tabariki
እዴት አይነት አገላለጽ ነው ደስ ሲል
እናመሰግናለን
ወንድሜችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እውነቱን እያወቁ እንደ ተልባ ቢጣጡ ማንይሰማቸዋን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ፍቅር ይሥጣት
እግ/ር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ውድ ወድማችን በርታልን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዝ ጀማል በሽር
Ustath egezabher yitebeqechu sewedechehu eko ❤
ኡስታዝዬ የኛ ብርቅ አሏህ ይጠብቅህ
Always if a country has educated people , it means it has a lot of protectors. Thanks istaz . Ethiopia is proud for having you.
ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኸይረን
ዋውው አሏህ ይጣብቅልን መሻአሏህ
የሀገሬ ሀቅ ነው እውነቱን ያስለፈለፋቸው።
እግዚአብሔር ይስጥልህ መድማችን
ማሻ አላህ
ያረብ ድላሂ ለኢትዮጲያ እንሻ አላህ
Jezacehun allah yekefelacehu edemina tina yesetelen
Tebaarek wendimachin wud ye Ethiopia liij siwediik
ጡልቦች
ማሻ አላህ በሉ በላቸው ኡስታዛችን