"ከካራን ስወጣ" | "Ke Karan Seweta" ዘማሪ ቀሲስ ዳዊት ፋንታዬ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Song "Ke Karan Seweta" By Zemari Kesis Dawit Fantaye
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Kesis Dawit Fantaye
የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)
ua-cam.com/play/PLlnFESfL9Wp9WpUC1O32ov0Raw5un6ur5.html
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክተ ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክተ ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ጥሩን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ/ሽ
You do very amazing job. Please keep it up up up... 👍👌👏👏👏👏👏
ከቶ ማን ሆኜ ነው እንዲህ ያከበርከኝ
ከአህዛብ ለይተህ ከፍ ከፍ ያረከኝ
ዜማሬ መልእክት ያሰማልን
ይህን መዝሙር ሰሰማ እነባይን መቆጣጠር የሚያቅትኝ
በጣም😢
አንጥንት ያሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋው በረከቱን ያድልልን 😢❤🤲
ቀሲስ ፀጋው ያብዛልን መዝሙሩ ሥሠማው ልቤ ይነካል
ነገ እኮ 30 መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ነው በያለንበት ይጠብቀን ..🙏
Betam yemiwedew mezmur
Zmare melakt yasemalin
감사합니다.
አለመስማት አልቻልኩም ይሄን መዝሙር😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
ኣሜን(3)
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርከው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
Kale Hiwet yasemaln Tesfa Mengste semayatn yawsiln. Melkamun menged Egzihabher yasayen egna anawkim Egzihabher gn Yawkal.😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿
የመላይክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን አሜን
አሚን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ወድማችን
አሜን በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በቤቱ አፅንቶ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሪ መላእት ያሰማልን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
Egzaber yistelin
zimaree melktin yasemalin
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen zemari melaket yasemalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክርስቶስ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው ቀሲስ
Amen Amen Amen Zmare melaketen yasmalen.
አሜን ፫ዝማሬ መላክት ያሰማልን
Amen... Godîsgood. I love all the Mezmures you share with us. God bless you🙏💚💛❤🕯
Egezabihar keriwen zemenken yebarkeleke yedengele mariyame leje 🙏🙏🙏✝️✝️✝️👏🏾👏🏾👏🏾
አሜን ፫ ዘማሬ ማለእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
Zemare melaekt yasemaln kesis abatachen tsegawen abezeto bedimena betena ytebkln besemayawe zefanu bemelaekt brhan bemebrhan tila betsedikan sefira yasebln
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ ትጠብቅለን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
**ከካራን ስወጣ*
ከካራን ስወጣ ወደ አዲሱ መንገድ
አላውቅም ነበረ ወዴት እንደምሄድ
ያንተን ቃል ነውና በማመን ወጣሁኝ
በረከት አግኝቼ ዘሬን አበዛሁኝ
አዝ - - -
ሲሰማኝ ምሬቱ የቀድሞው ኑሮዬ
ረገምኩ ታሪኬን ጨለመኝ ኋላዬ
ታራ ያስተማረኝ ተስፋ ቢስ ህይወት ነው
ስጠራኝ ያየሁት የነገ ክብሬን ነው
አዝ - - -
ከቶ ማን ሆኜ ነው እንዲህ ያከበርከኝ
ካህዛብ ለይተህ ከፍ ከፍ ያረከኝ
አብርሐም ሆይ አልከኝ የወደድከኝ አምላክ
ልገዛ ላምልክህ ለክብርህ ልንበርከክ
አዝ - - -
ህዝብህን ታደገው በረከት አይጥፋ
መሆንክን ይወቀው የዘለዓለም ተስፋ
ዓለማመን ይራቅ ጥርጥር ይወገድ
ልጆችህ ይጓዙ በአንዲቱ መንገድ
Kesis Dawitte Fantaye። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲሰ
አሜን ዝማሬ መላህክት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፅህ ነብስን ያለመልማል
Zemary Mlayeket Yasmalen Amen
Kale hiywot yasemalon egziabher ystiln yeyliman alazar ynesa yemilewn felge atahut eski kalaschegerkuh bitlkiln
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ።
Amen 3,,,zemari melaEakat yasemalan
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ይቅርታ ከካራን ማለት ምን ማለት ነው እግዚአብሄር ያክብርልኝ መልሱልኝ
ካራን ማለት አብረሀም የነበረበት ሀገርነው እህቴ
አሜን አሜን
Amen amen amen zemare melaktn yasemaln ⛪🙏😢😢😢😢
Zemare melak yasemalen 💝💝
Zemara melakten yasemaline
Bedema betsga yetebkilin
Zemari melaekt yasemaln
እናቴ ባህታ ትጠብቅልን
Betelay besdet lalut abatachewun abrhamn eyasebu
Amen amen amen amen amen
Amen Amen Amen
Zemare melaekt yesemaln
Zemari melaketn yasmaln
Amen
ላይክ
😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሚን አሚን አሚን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያሠማን
Amen Amen Amen zimare melaekt yasemaln
አሜን አሜን
Amen
Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን