Ethiopia 🔴 ንስሃ ዝማሬ- ከካራን ውጡ| ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | like mezemran Yilma hailu mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

КОМЕНТАРІ • 59

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 10 місяців тому +11

    ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ አሜን አባታችን ሳረፍድ ሳይመሽብን ወደ አባታችን እርስት እንገባ ዘንድ ይፍቀድልን አምላካችን

  • @tgmttt
    @tgmttt 9 місяців тому +4

    የይልማን መዝሙሮች ስሰማ ነፍሴ ከእግዚአብሔር ጋር ትገናኛለች። ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እየሰማሁ ነው ያደኩት እድሜና ጤና ይስጥህ ይልማየ።

  • @natiatme8016
    @natiatme8016 10 місяців тому +1

    አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በረድዔት በፀጋው ይጠብቅልን

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 10 місяців тому +3

    ❤❤❤ የልጅነቴ መዝሙር አባቴ እድሜህን ያርዝመው

  • @Samrawit-e9j
    @Samrawit-e9j 8 місяців тому +3

    ካራን ጣዖትነው የሚመለከው የአህዛብ ሀገር የሙትመንደርነው የጣዖት ምስል ከሚሽጥበት አለም በዝሙት ከሚነድበት ከስዶም መንደር ከካራን ውጡ የሀጥያትን ስር ዛሬቁረጡ በእውነት አባቴ የቱን ብየ የቱን ሁሉም መዝሙሮችህ መንፈስን አድሰው አጥንትን ያለመልማሉ እግዛብሔር መርጦ የሰጠን ስጦታ የሆንክ አባታችንነህ ቃል የለኝም ፀጋውን እድሜውን ያብዛልን አባታችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sosetg1
    @sosetg1 10 місяців тому +17

    ካራን ማለት ከባቢሎን እና ከሃጥያት መንገድ አሁን በተለይ በሰዶም አገር ግብረሰዶም ኖርማል የሆነበት ልጆቻችን ትህምርቱን እንዲወስዱ በሚደረግበት ባቢሎን መች ይሆን የምንላቀቀው አምላክ ሆይ😢😢😢😢😢

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 10 місяців тому +1

    ዘመን የዋጀ ና ለትውልድ ተሻጋሪ ስራ ነው እኔስ አልኩኝ እድሜ ከጤና ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ሁሌም የማልረሳው በዘመቻ ፊልጶስ 'የኢትሳው አንበሳ ' መዝሙር ያልቀስንበት ጊዜው መቼም አይረሳም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tad2000elec
    @tad2000elec 10 місяців тому +1

    ሊ/መ ይልማ ሀይሉ አባታችን ፣ አርአያችን የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን። "ከካራን ውጡ" 😢😢😢

  • @dudumar4431
    @dudumar4431 10 місяців тому +1

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TsegawHailegebreal
    @TsegawHailegebreal 9 місяців тому +2

    አሜን ሁላችንም ያውጣን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @rebkaassefa2949
    @rebkaassefa2949 10 місяців тому +1

    ነብስን የሚያለመልም ዝማሪ በውነት እንባዪ ይመጣል የርሶን ዝማሪ ሳደምጥ😢😢😢 ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @JohanFx-iw9ez
    @JohanFx-iw9ez 4 місяці тому +1

    ከንዓን ❤❤❤❤ ቅድስት ቤተክርስቲያን❤

  • @YosefMekonnen-bl2gz
    @YosefMekonnen-bl2gz 10 місяців тому

    አባታችን በጣም አናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ ቀጣይ ደግሞ በሌላ ግዜ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው በለመለመ መስክ ይመራኛል የሚለውን እባኮት ይዘምሩልን

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 10 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት መዝሙሮች ሁሉ ስብከትም ጭምር ናቸውና ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @Mahderemaryam-df2ql
    @Mahderemaryam-df2ql 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @naodagere8210
    @naodagere8210 10 місяців тому

    መቼም የማይደገሙ መዝሙራት። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @Samrawit-e9j
    @Samrawit-e9j 8 місяців тому +1

    ከካራን መንደር በፍጥነት ወተን ከነአን ገብተን ማደር አለብን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 10 місяців тому

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። 🎤🎤🎤😢🙏

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቀ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @AlmazTesfaye-s3x
    @AlmazTesfaye-s3x 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @zolamekdi
    @zolamekdi 9 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘመምራን ይልማ ኃይሉ ❤

  • @serkmedia1052
    @serkmedia1052 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልቦናን ሚመስጥ ምን አይነት መዝሙር ነው ፤ በድጋሚ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 10 місяців тому

    የሚንወድህ የሚናገብርህ አባታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 10 місяців тому

    ቃላት የለኝም ለሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬዎች እፁብ ነዉ ለኔስ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና አባታችን

  • @robelsolomon307
    @robelsolomon307 10 місяців тому +1

    እመብርሃንን እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት😢

  • @kidistasgedom5158
    @kidistasgedom5158 10 місяців тому

    Wendimachin ye kidist betekrstyan kirs. Edmena tena yisth❤

  • @sosetg1
    @sosetg1 10 місяців тому

    ሊቀመዘምራን እግዚአብሔር ይስጥልን በቀደም ጠይቄ ነበር ይህን መዝሙር

  • @ምስርካሳየማርያምልጅ
    @ምስርካሳየማርያምልጅ 4 місяці тому

    መዝሙሮችህ ሁሉ እንደ ጤፍ ቢከመሩ ቢበዙልን ሁሌ ምኞቴ ነው

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 10 місяців тому

    እግዚአብሔርአምላክ ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube День тому

    አዎ😢❤❤❤❤❤❤

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 місяців тому

    ✔️My favorite Mezmur
    God bless 🙌

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 10 місяців тому

    አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ አምላክ ሆይ እኔ ሀጢተኛ ልጅህን አባታችን እዴሚ ይስጥልን

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 10 місяців тому

    Zemare meleaketen yasemalen bewnet 🙏❤❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 10 місяців тому +2

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር በፍቅር ያውቀናል:
    ለስሙ ማደሪያም ለቤቱ ይቀናል!
    ግርፋት ግፍ ችንካር...ስቃዩ ያለስቆጣው:
    በቤቱ...ነጋዴ ትዕግስቱን አሳጣው::
    በፀሎቱ ስፍራ በሙክራብ ሸቃጮች: ዮሐ 2:14-15::
    በጅራፉ ገርፎ አባሮአል ለዋጮች:
    ዛሬም ያ ክንድ አለ እወቁት አድፋጮች።

    • @TINTAG.S
      @TINTAG.S 10 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ ሊቀ መዘምራን ይህችን ስነግጥም አበርክቼልሀለሁ ዘምራት
      አማኝ አላማኙም የተፈተኑባት
      የሰነፈው ወድቆ የፀና የአለፈባት
      እንክርዳድ ከስንዴ የተለያዩባት
      ሰሞነ ህማማት ሰፌድ ወንፊትም ናት ።
      ሁሉን ነገር ትተን ተከተልንህ... ያሉ
      ቃሉን መግቦአቸው አብረውት የዋሉ።
      ተአምራት አይተው በእጁ የተፈወሱ
      ከበሽታ ድነው ከሞት የተነሱ ።
      ጣቢታ አልዛር... ሃዋርያቱ ሁሉ
      በሰሞነ ህማማት ከአጠገቡም የሉ ።
      የአስቆሮቱ ይሁዳ በጥቅም ሲክደው
      የመረጠው ጴጥሮስ አላውቀውም ሲለው
      የሞተለት ሕዝብም ፍርዱ ስቀለው ነው።
      በእውነት መከራ... ሰሞነ ህማማት
      እስከ መጨረሻው ፀንቶ የተገኙት።
      ከእናቱ ማርያም ከዮሐንስ.... በቀር
      ከጎኑ የተገኘ ማንም ሰው አልነበር።
      ጌታ ጌታ ከሚል የስም ክርስትና
      ተግባር የሀይማኖት መግለጫ ነውና።
      ብዙዎች ተጠረተው ጥቂቶች ታመኑ
      እኛም ሆን አልሆንን ይኸው ነው ሚዛኑ።
      አሜን

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 10 місяців тому

    Thank you very much, it is amazing.❤❤❤

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 10 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክት አሰማን

  • @metihawi9146
    @metihawi9146 10 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 10 місяців тому

    ከካራን ውጡ ❤❤❤

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 10 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @frehiwotasres2803
    @frehiwotasres2803 10 місяців тому

    Egziabher yimesgen

  • @tewahedomelese3734
    @tewahedomelese3734 3 місяці тому

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @masreshazewde-qt2sl
    @masreshazewde-qt2sl Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 10 місяців тому

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል

  • @SenayFshaye-l4y
    @SenayFshaye-l4y 10 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏✝️⛪️🙏😭⛪️✝️🙏😭✝️⛪️🙏✝️😭⛪️✝️🙏

  • @birhanuabelneh6938
    @birhanuabelneh6938 9 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @AbigiyaAbigiya-z5c
    @AbigiyaAbigiya-z5c 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @mb74091
    @mb74091 10 місяців тому

    💜💙💚💛💜

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 10 місяців тому

    አባታችን የሚንወድህ የሚናከብርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልንን

  • @tekalignalemu483
    @tekalignalemu483 10 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @tewahedomelese3734
    @tewahedomelese3734 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdeswondimagegn3563
    @mekdeswondimagegn3563 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🙏🏿