ሳቤላ - ክፍል 24 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Twenty Four

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ሳቤላ l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ
    ደራሲ - ሚስዝ ሔንሪ ውድ
    ተርጓሚ - ኃይለ ሥላሴ መሐሪ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
    #ሳቤላ #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ

КОМЕНТАРІ • 55

  • @ussu4154
    @ussu4154 2 роки тому +4

    ሠላም

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ 2 роки тому +2

    ፅናት

  • @hiwothiwi7540
    @hiwothiwi7540 2 роки тому +2

    Enamesgnalen betem new yegogowt berta

  • @wubabebawa2427
    @wubabebawa2427 2 роки тому +2

    Betam enamesegnalen begugut eyetebekn new

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 2 роки тому +2

    Aterarekeh des selemil new enji Le 4 tegna geze sesemaw new

  • @selam1573
    @selam1573 2 роки тому +2

    Enkan dehna metah wedmachin enamesegnalen ketay begugut etebkalen

  • @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
    @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 2 роки тому +1

    Lezih mesthihaf aterarek kal yelegnim 💃

  • @gedionfikadu8565
    @gedionfikadu8565 2 роки тому +4

    Eyetebekin new begugut enameseginalen tolo eyakerebikilin silehone 🙏🙏🙏

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +1

    በጤና ነው የጠፍህው

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +1

    እሄ ትረካ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @bilimida4193
    @bilimida4193 2 роки тому +2

    menew tefah

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +2

    እነሳቤላ ታረቁ መሰኝ ጠፍህ

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ 2 роки тому +4

    እኔ እንደሚመስለኝ አፍዮ የገደለቹ ይመስለኛል ላአባቷዋ
    እባክህ ነገም ልቀቅልን

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 2 роки тому +1

    ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 роки тому +3

    ዛሬ ቶሎ ደረስኩበት ገና አላዳመጥኩትም መቸም የሳቤላ ነገር ልብ የሚነካ ነው እናመስገናለን ዮሀንስ የዝና ሲሳይ ወንድም አለም

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 2 роки тому +2

    ሚስተር ካርላይል ሳቤላን ሲያውቃት ምክንያቷ ምን እንደነበር እና አቅፎ ይቅር ቢላት በጣም ደስስስ ይለኛ ልምክንያቱም ሳቤላ ከመጀመሪያውም ክንፏ የተሰበረ እርግብ ነበረች ሌላው ጆ በጣም ጎበዝ ነህ የበለጠ ርንድንወደው የሚያደርገን ያንተ ያቀራረብ ችሎታ ነው ቃላት አትሸራርፍም አይቆራረጥም እያነበብክ ሳይሆን የምታውቀውን ታሪክ የምትተርክ ነው የሚመስለው

  • @emuthailu8170
    @emuthailu8170 2 роки тому +1

    Next please

  • @rutheabiy2400
    @rutheabiy2400 2 роки тому +2

    መፅሃፉ ምርጥ አንባቢው ምርጥ::በዚሁ ቀጥል 👏👏👏👏

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 роки тому +3

    እናመሠግናል❤❤❤

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +3

    በጣም ዳስ ይላል 🥰 የሳቤላ ልጅ ብድን ዳስ ይላኛል በታርፍ ሁሉም እንዳ ስራችሆ ይቀጣሉ 🥰በርታ የእኛ ምርጥ ጎበዝ 👏👏👏👏👏

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 2 роки тому +1

    ጆ ትለያለህ በርታ😚😚

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በስመአብ ናፍቀህን ነበር

  • @anwarabdu7641
    @anwarabdu7641 2 роки тому +3

    You doing well !!

  • @user-ld7dl9tc8u
    @user-ld7dl9tc8u 2 роки тому +2

    በእውነት ሰርፕራይዝ ነው የሆነው እናመሰግናለን ይልመድብሕ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +2

    ድንቅ እና ዘመን የማይሽረዉ አስተማሪ መፅሐፍ ምርጥ ትረካ ጋር❤ጆንከልብ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @hiwothiwi7540
    @hiwothiwi7540 2 роки тому +1

    jo dena nek altemechkm yhonal enji endematkoybn tesfa adergalew wanaw dena hunln

    • @Jonsoen
      @Jonsoen 2 роки тому

      Jo Metshafun mabeb echel nebeber gen endante selemayhoneligh bechegna amarachea metebek bicha new pls aftnew

  • @Jonsoen
    @Jonsoen 2 роки тому +1

    Ketay ketay kety yilekek pls jo talak sew

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዮኒ ግን ደራሲዋ ለምን ይሆን ሳቤላ ላይ ገና ከጅምሩ የቅጣት በትሯን ያሳረፈችባት እንደገና ደግሞ ባለቤቷን ጨምሯ ሁሉም ሳቤላን ጥፋተኛ አድርገዋታል ስለምን ይባሏ ጥፋት አልታያቸውም የራሱን ስሜት ብቻ ነበር በወቅቱ የሚያዳምጠው ቢያንስ ከባርባራ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ስትጠይቀው በግልፅ ሊነግራት ሲገባ ለእህቱ ያልደበቀውን ከሚስቱ ደበቀ እሱን እንዳታጣ በቅናት በትብከነከንበት ጊዜ እሱ ከባርባራ ጋር ቢዚ ነበር ለማንኛውም ለሳቤላ ውድቀት ትልቁ ተጠያቂው ባለቤቷ ነው ይሄ የእኔ ሀሳብ ነው። ።።።።

  • @tizitayifru3124
    @tizitayifru3124 2 роки тому +2

    ቀጣይ እባክህን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @selambiru135
    @selambiru135 2 роки тому +2

    ቆንጆ ነው ግን አጠረ

  • @moryamabera3240
    @moryamabera3240 2 роки тому +2

    ኧረ ቀጣዩን ክፍል በፈጠረህ በፒደኤፍ አግኝቸ ልጨርሰው ነበር ሙሉውን መፀፍ አላገኘሁም እባክህን ቀሪውን እስከመጨረሻ አቅርብልን

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +2

    በናትህ እረፍቴ ነው ልቀቅልኝ ስደቴን ልርሳበት

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +3

    ሰላም የኔ ምርጦቼ እንዴት አዳራች 🥰🥰🥰

  • @amenaamena3722
    @amenaamena3722 2 роки тому +1

    በሰላም ነው የጠፋከው ወንድም ካየህው መልስ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +2

    ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እናመሰግናለን የጭን ቁስልን ብትለቅልን ምን ይመስልሀል?🙏🙏💚💛💖

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +1

    በናትህ ሚቀጥለውን ልቀቅልን

  • @ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ

    አረ ወንድም በሰላም ነዉ የጠፋከዉ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 роки тому +1

    Ante amrireh bezaw tefah ende min honeh nw beselam nw gn???

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 роки тому

    ይሄ ልጅ በሠላሙ ነው በጣም ጠፍኮ

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +1

    ዊ በማርያም ጠፍህ ልቀቅልን ሚቀጥለውን ነው ወይስ አለቀ

  • @hiwitesfu2712
    @hiwitesfu2712 2 роки тому

    Kefel 25..koye errr

  • @netsanettariku9271
    @netsanettariku9271 2 роки тому +1

    ቀጣዩን አፍጥ ነዉ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 роки тому +1

    Aleke ende??? Yetabah hedeh nw yetefahew!!!

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ቀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ቀ 2 роки тому +1

    ደበረህ እንዴ ማንበብ 25ን ላሽ አለክን

  • @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
    @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 2 роки тому +1

    እረ በጉጉት ከመሞቴ በፊት ቀጣይይይይይይይ ይለቀቅ

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 роки тому +1

    አረ ዮሃንስን ያያቹ😎

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому

    በስላም ነው ግን 🤔🤔ቆያህብን!!

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ 2 роки тому

    ይህን ትረካ በዘው ቀረ ኮ ምነው ብትለቅልን

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 роки тому

    ይገርማል ካልተለመክ አትለቅም እደ ሆ

  • @hemenanteneh124
    @hemenanteneh124 2 роки тому +1

    ሳቤላ በጣም ዘገየብን ምነው?

  • @kelemderese1099
    @kelemderese1099 2 роки тому

    So is this last part?