Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርቺ ሀያቴ🎉🎉🎉🎉🎉
ስልክሽን ላክልኝ ወይም ደዊልኝ
ሠላም ነሽ ዉድ
ድብ ማየትስ ውዴ
አታላይ ጓደኛ እና ጥሩ ያልሆነ ሰዊ ባቅራቢያሸ መኖሩን የሚያረጠነቅቅ ህልም ነዉ
እኔ ያየሁት ነጭ ድመት ናት እና ተወልጄ ያደኩት ቤት ጊቢ ውስጥ ይመስለኛል ምግብ በልቼ እጄን ሳላታጠብ ከቤት ወደ ጊቢ ወጣለው እና እጄ ሸቷት ይመስለኛል ከሩቅ ዛላ መታ እንደጫወታ እየመሠለኝ እየዘለለች ፊቴን ትነክሰኛለች እናም በጣም እደነግጣለው እናም ይሄን የፃፋኩልሽ ሌሊት ነቅቼ ነው በጣም ስላስደነገጠኝ ነው ያላገባው ሴት ነኝ እባክሽን ፍችልኝ አመሠግናለው
ዉዴ ይሄን ፈትቼልሸ ነበር ደርሶሻል?
@@haytomer9818የለም አላየሁትም እህቴ
@@haytomer9818 አዎ አይቸዋለው አመሠግናለው
demete ayete setebela mayete mendenewe ?
ሴት ድመት ጓደኛ አታላይ አሰመሳይ ጓደኛን ይወክላል አይጥ ሰትበላ ማየት ጠላቷን ምቀኛዋን ታሸነፋለች እሷም ያዉ ሰለሆነች
❤❤❤
ስጠብቅ ነበር የኔ አልተገኘም
ዉዴ በዚህ ጻፊ ካጣሸዉ
@@haytomer9818 ወይ ፍቅር ፅፋልሻለዉ
እህቴ እሲኪ መልሺልኝ አይጥ ልብሴን ብላችብኝ ቧንቴን
Weda endet neshe Balebeta sefer yemeselgnale eneke bezu sewoche gar aweralwe balebata degmo lejachenen yezesh wede bet gibi belo yekotagnale keza ene degmo metamer demet wede bet yezhat wd erasachen bet gebahu ena bet degmo bezu yebalebata guadegneoch mulet belwale keza andu guadegnawe algachen tege lay yewetal kezam bale ena guadegnochu newer nwe silute tadiya betu tebabe nwe yelale lelochu degmo balene er er mestu erguze nat lela leje lemetaleh nwe eyalu yaweralu mn yeho yene wede selechenkegn nwe
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ካካካካ አሳቅሽኝ ለማዳ አይጥ
እኔም ገርምኛል ለማዳ አይጥ አለ እንዴ ፈቺዎች ናቸዉ እኔ አይደለሁም
በርቺ ሀያቴ🎉🎉🎉🎉🎉
ስልክሽን ላክልኝ ወይም ደዊልኝ
ሠላም ነሽ ዉድ
ድብ ማየትስ ውዴ
አታላይ ጓደኛ እና ጥሩ ያልሆነ ሰዊ ባቅራቢያሸ መኖሩን የሚያረጠነቅቅ ህልም ነዉ
እኔ ያየሁት ነጭ ድመት ናት እና ተወልጄ ያደኩት ቤት ጊቢ ውስጥ ይመስለኛል ምግብ በልቼ እጄን ሳላታጠብ ከቤት ወደ ጊቢ ወጣለው እና እጄ ሸቷት ይመስለኛል ከሩቅ ዛላ መታ እንደጫወታ እየመሠለኝ እየዘለለች ፊቴን ትነክሰኛለች እናም በጣም እደነግጣለው እናም ይሄን የፃፋኩልሽ ሌሊት ነቅቼ ነው በጣም ስላስደነገጠኝ ነው ያላገባው ሴት ነኝ እባክሽን ፍችልኝ አመሠግናለው
ዉዴ ይሄን ፈትቼልሸ ነበር ደርሶሻል?
@@haytomer9818የለም አላየሁትም እህቴ
@@haytomer9818 አዎ አይቸዋለው አመሠግናለው
demete ayete setebela mayete mendenewe ?
ሴት ድመት ጓደኛ አታላይ አሰመሳይ ጓደኛን ይወክላል አይጥ ሰትበላ ማየት ጠላቷን ምቀኛዋን ታሸነፋለች እሷም ያዉ ሰለሆነች
❤❤❤
ስጠብቅ ነበር የኔ አልተገኘም
ዉዴ በዚህ ጻፊ ካጣሸዉ
@@haytomer9818 ወይ ፍቅር ፅፋልሻለዉ
እህቴ እሲኪ መልሺልኝ አይጥ ልብሴን ብላችብኝ ቧንቴን
Weda endet neshe
Balebeta sefer yemeselgnale eneke bezu sewoche gar aweralwe balebata degmo lejachenen yezesh wede bet gibi belo yekotagnale keza ene degmo metamer demet wede bet yezhat wd erasachen bet gebahu ena bet degmo bezu yebalebata guadegneoch mulet belwale keza andu guadegnawe algachen tege lay yewetal kezam bale ena guadegnochu newer nwe silute tadiya betu tebabe nwe yelale lelochu degmo balene er er mestu erguze nat lela leje lemetaleh nwe eyalu yaweralu mn yeho yene wede selechenkegn nwe
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ካካካካ አሳቅሽኝ ለማዳ አይጥ
እኔም ገርምኛል ለማዳ አይጥ አለ እንዴ ፈቺዎች ናቸዉ እኔ አይደለሁም