what to say to get to his heart

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 348

  • @fiyorinafiyorina5756
    @fiyorinafiyorina5756 2 роки тому +16

    አረ አልልም ከፈለገ ጡሩግ ይበል😂😂😂

  • @kediyoutube3080
    @kediyoutube3080 2 роки тому +16

    እመኑኝ የሀበሻ ወንዶች ቱቱቱቱ ይህ አይነት ቃል አይገባቸውም !!!

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 2 роки тому +2

      ትክክል ክብር አይወድላቸውም

    • @atsedea9518
      @atsedea9518 2 роки тому

      enamsegnalen ehti

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ለቤትሽ አድሰሰ ነኝ ዊታና ለወንድ ልጅ መጨነቅ መጠበብ አያስፈልግም ወንዶች ደግሞ የሚያጣጥላቸውን እንጂ የሚያከብሯቸውን አይወዱም

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 роки тому +1

      Betkikil wendoch metasekayechewn set nw ketachew eskekatel mewduwat
      Setnekebakebewma chrash felage yelelesh argo nw meyaysh 😆🤣😂
      Seleza eskezim mehon nw

    • @kediyoutube3080
      @kediyoutube3080 2 роки тому

      በትክክል

    • @kiraki5480
      @kiraki5480 2 роки тому

      btm tesasteshal.... ehe yanchin yekebreshen lek weyem lanchi endiset yemetfelegiwen keber nw yemiyasayew......

  • @emuyeyemaryam
    @emuyeyemaryam 2 роки тому +306

    ኧረ ወዲያ ወንድ ከአልወደደ አልወደደም ሺ ቃል ቢደረደር ወርቅ እንኳን ቢነጠፍለት ሸራ ከምታነጥለት ጋር ነው እሚሄድ ጭራሽ ይህንን ሁሉ ብየውማ አናቴ ላይ ነው እሚወጣው ኤጭ ስለ ፍቅር መስማት ስለ ወንድ መስማት ሰልችቶኛል የሀበሻ ወንድ ፍቅር አያውቅም ገደል ይግቡ

    • @yemanetesfaziontesfazion6986
      @yemanetesfaziontesfazion6986 2 роки тому +1

      Whi

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 2 роки тому +1

      ኧረ ዉድዋ እኔም የሀበሻ ሴት እያልኩ ነዉ አቺ ፍቅር ከሰጠሲኝ አገኝሺ ነበር

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 2 роки тому +8

      እኔም ፍቅር ማገኘት እደት እደናፈቀኝ አጠይቂኝ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 2 роки тому +2

      ተሰፍ አትቁርጭ

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 роки тому +39

      የኢትዮ ወንድ ዘልዛላ ገልቱ ነው ሴት ልጅ እንዴት ትሪት እንደምትደረግ በፍጹም አያውቁም አንቺ ስትንከባከቢው ሌላ ያምረዋል በፍቅር የተንሻፈፈ አመለካከት አላቸው
      ደሞ እንዳትንጫጩ ወንዶች ሁሉንም አላልኩም

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 роки тому +17

    እንዳንተ አይነት ወንድ አይቼ አላውቅም ካልኩት እንኳን ሊወደኝ ብዙ ያማረጥሽ ነሽ ነው የሚለው ወንዶች ስታከብሪያቸው አይቻሉም

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 2 роки тому +8

    ለኔ ኑሮየን መሸነፉ ከቻልኩ ፍቅር ነው ለኔ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የኔው የመንግሰት ሰራተኛ ነው ግን በጣም ጥሩ ልጀ ነው

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 3 місяці тому

    የኔ.ውድ.እህት.በጣም.እናመሰግናለን...ሁሌም.ሰላምሽ.ብዝት.ይበልልኝ...🙏🙏💖💖💖ግን..በስደት.ሁነን...ለፍቅረኛችን.ምን.እንበል...እህቴ..እነሱ.ናቸው..እንደዚህ..ሁኖብኝ.ስልኬ...ምናምን.ይላሉ.....እህቴ.❤❤❤❤

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Рік тому +9

    ቃላት አይፈልግም ብር ብቻ ነዉ የሚያሥደስተዉ ቃላት ብርቁ አይደለም ለፍቅር ምንም አይነት መስዋእት መክፈል አልፈልግም የራሡ ጉዳይ የብር ቃላት ብቻ ነዉ የሚያሥደስተዉ ቱቱቱቱቱ

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 2 роки тому +4

    ተባረኪ ልዩ ነሽ መልካም ቀን አመሰግናለሁ!

  • @Meazayimam
    @Meazayimam Рік тому +13

    ወንድ የሚያፈቅርሽ ተወት ተወት ስታረጊዉ ብቻ ነዉ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 роки тому +33

    ወንዶች ሲያደንቋቸዉ አይወዱም ይኮራሉ እኔ ስለደረሰብኝ ዝምታ ነዉ የሚሻለኝ በዛሬዉ ሀሳብ አልስማማም

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ በጣም

  • @aberasheaberu3700
    @aberasheaberu3700 2 роки тому +8

    ኑሮን ነዉ መሻናፍ ስለኑሮ አዉር

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 7 місяців тому

    እናሙሰግናለን❤❤❤

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 2 роки тому +6

    Wintye tebarkilign💕🙏

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 2 роки тому +20

    እናመሰግናለን ዊንታዬ ግን አብዛኛው ወንድ አንተ ልዩ ነህ ማንም እንዳንተ አያስደስተኝም ምናምን ሲባሉ አሀ ከኔ ሌላ ሞክረሽ ነበር ለካ ነው የሚሉት ስለደረሰብኝ ነው ያውም የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ😄

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 роки тому +5

    እውነት ነው፣ ውንታዬ ትልቁ የስብዕና ማዕከል እንድኖርሽ ፍላጎቴ ነው ደግሞም ታሳክያለሽ💪💪👈👈👈👈

  • @redietuxo5392
    @redietuxo5392 Рік тому

    Thanks lot my dearst

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 11 місяців тому

    ልክ ነው ❤❤

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 2 роки тому +3

    Thank you so much winta

  • @seadamohamed9208
    @seadamohamed9208 2 роки тому +9

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ጥሎኝ እደሄድሄድ ነዉ የልብ ልብ ሰጥቸዉ ወድልጂ ደጋግመሽ የፍቅር ቃላት ስትደረደሪለት ይኮራል ከሱ ዉጭ ወድ ያለ አይመስለዉም እና እንክብኳቤ ሳበዛበት እናቱ መስየዉ ሚስት ይዞልኝ ይምጣ እና ምርጫ ትችላለህ እለዋለሁ ማረጉ ስለማይቀር ሁሉን ስደንቅለት ባሌን ዳርኩት ማለት እደህ ነዉ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ የማይሆነዉን ምን አለኝ ዝምታዬ 🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Рік тому +9

    እህቶቼ ይህን ሁሉ የምታረጉለት ወንድ በመጀመርያ የእውነት እንደ ሚያፈቅራቹ መሆኑን አረጋግጡ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 роки тому +4

    ኢነመሰግነለን👍👍

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 2 роки тому +8

    በተቃራኒ ነው 😍😁😂😂😁😁👍👌

  • @ማርያምእናቴናት-ሰ8ፐ
    @ማርያምእናቴናት-ሰ8ፐ 2 роки тому +33

    ባይኖረኝ ይሻለኛል ሰላም አይምሮ ነዉ ብቸኝነት

  • @khaledkhalidi7013
    @khaledkhalidi7013 Рік тому

    የኔመልክም ❤❤❤❤❤

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 Рік тому

    የኔ ተወዳች ምክርሽ ደስ ኣለኝ

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b Рік тому

    ብርናወዶችንአወዳድረልኝ እኛንተይንየመዳምቅመሞችየአድበንእሽቅል😂😂😂😂

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 2 роки тому +1

    Winta I'm in love ya he is the one.., on in my heart but I'm scar to tell too him real he is different OuOh
    Winta Everything lovely time 😍 Thanks all good Day

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 2 роки тому +5

    የምታወሪው ስለማን ነው ? ስለ ነጮች ወይስ ስለ አበሻ ወንዶች ? ስለኛው ጉዶች ከሆነ ስህተት ነው።

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21

    የኔ ሴት♥😚

  • @mesiyalew4379
    @mesiyalew4379 Рік тому

    Betam new yemadenkesh yeni wude wintana amtakrebiyachewu hulum tru nachewu.

  • @fasicabonger6509
    @fasicabonger6509 Рік тому

    Wow!!!

  • @kiraki5480
    @kiraki5480 2 роки тому

    hi wintana anchi jegna nesh i always proud of you

  • @ልብ32
    @ልብ32 2 роки тому +2

    ባዶ ጭንቅላት መሙላት ያሰለቻል
    ኣለወንድ መኖር ምንም ችግር እንደሌለው ማወቅ ኣሰፍላጊነው።
    እንዶውም መንገዱ ጸዳ ያለ ወደ ፈጣሪ ነው የሚወሰድው።
    ወዶችማ ወደዋላ ይጎትታሉጂ ምን የሚረባ ነገር ኣላቸው።

    • @GT-nd4sp
      @GT-nd4sp 2 роки тому +2

      ወንዶች ማለት ከ 100%98 ባለጌዎች ናችዉ እዉነት ሴቶች ዉንድን ዝም ብላችሁ አብራችሁ ኑሩ እንጂ አይታመኑት,,,,,,,

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 роки тому +26

    በርቺ ዊንታ❤️
    ፈጣሪ ለሀገራችን ላሉ ህዝቦች በሙሉ በአስተሳሰብ በብስለት ይባርከን💚💛❤️

  • @jddfgyffghgtt8607
    @jddfgyffghgtt8607 2 роки тому

    የኔ አስታዋይ

  • @abelalemayehu6953
    @abelalemayehu6953 Рік тому

    am happy today

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Рік тому

    እሺ እልዋለዉ❤😢😂

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 Рік тому

    እኔ በዚህ አላምንም ለምን እኒህን ሁሉ ቃል ብለው የበለጠ ይኩራራል ያለሡ ወድ የለለ ይመስለውና ያያትን ሁሉ ነው የሚያወራ በነዚህ ቃላት ወድልጂን የኔ አረጋለው ማለት ዘበት ነው ብቻ ፈጣሪ የመረጠውን ይስጥ እጂ

  • @semufikr1202
    @semufikr1202 2 роки тому +5

    እረ ምክር ዘጋኝ ደግሞ ወንድ ልጅ ክብር ይወድለታል እንዴ 😂😂😂

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 роки тому +1

    ስወድሽ የኔ ልዩ

  • @ላምባዲና-በ3ኘ
    @ላምባዲና-በ3ኘ 2 роки тому +2

    በይ ተይው የዚህ ዘመን ወንድ ብር ካለሽ በገባሽበት ይገባል ከሌለሽ እሱም የለም ስለዚህ ብቸኝነት ፀጋ ነው

  • @tgray_adey
    @tgray_adey 2 роки тому +42

    እረ ወደዛ ወንድ ልጅ ኣሚር እራሱ ብታደርጊ መጣበቅ ኣይችልም ሲፈልጉ ገደል ይግቡ ዘረጦ ሁላ ፍቅር የት ሲያቁ🤑🙄

  • @ፅጌጓልማርያም
    @ፅጌጓልማርያም Рік тому +1

    ይሄን ሁሉም ኸነገርኩትማ ራሴላይ ይወጣል ያለጥርጥር ጠንካራነቴንና ኣድንቆቴን እገልፅለታለው ሌላነገር ግን ይናፍቀዋል እንጂ ኣልለውም

  • @susuhabswit9578
    @susuhabswit9578 2 роки тому +22

    አንጅቴ ወንድ ልቡ ከሽፈተ በገመድ ብታስሪው አይስማሽም😅😅

  • @chaltuufaker5684
    @chaltuufaker5684 2 роки тому

    Thanks for sharing

  • @ethunmekashaw3923
    @ethunmekashaw3923 2 роки тому +3

    እነዚ የተረገሙ ከፈለጉ ገደል ይግቡ ክብር አይወድላቸውም ጣል ጣል ስታረጊያቸው ነው ሚሻለው አናቴ ላይ ይውጣ ወይ ጉድ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому +1

    ሺ ይ ቃላት ቢደርድርላቸው እግዚአብሔር መርቆ ካልሰጠ በቀር ምንም አይሰሞም

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 Рік тому

    ❤❤❤❤ልክነው

  • @woldigirgoa9850
    @woldigirgoa9850 7 місяців тому

    በዕድሜ ምበለጥ ሴት ብትገባ ምን ተፅንኖ ያመጣል? በዚህ ጉዳይ "video"ሥር ።።።
    I'm family your channel but make above question video.....

  • @mediman9853
    @mediman9853 Рік тому

    Wow

  • @marcellopollari6183
    @marcellopollari6183 Рік тому

    kanci gar tetabikie lemenor min ladrigilish

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d 4 місяці тому

    አረ ለኢትዮጵያውያን ወንዶች ወድካለሁ ሳይሆን ጠላካለውን ነው የሚያከብሩት እናም ይሄ ምክረሽን ለአረብ ሀገራት ለፈረጆች ነው የሚጠቅመው

  • @chaltuufaker5684
    @chaltuufaker5684 2 роки тому

    Eshi yene gobez

  • @Sofi-hx1kf
    @Sofi-hx1kf 2 роки тому

    Shermuta ye shermuta zer

  • @Fatuma-l7x
    @Fatuma-l7x Рік тому

    እነመሰግነለን

  • @fechigodalikto6144
    @fechigodalikto6144 2 роки тому

    ትክክክል ነሽእደች አለህ የብዘልን

  • @markosshawula7203
    @markosshawula7203 Рік тому

    Yene bàle Love you.

  • @nema4869
    @nema4869 2 роки тому +1

    እሄማ አለቀልን ክክክክክ

  • @NIGSTASMARE
    @NIGSTASMARE Рік тому

    Enquan endezih teblew yemtkorabachew. Set new yemiwedut melmetmet aywedum

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    እደማይወደዱሲሰማቸውነውየሚወዱሽ

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 2 роки тому

    ስወድሽ❤

  • @MoMo-pt9zt
    @MoMo-pt9zt Рік тому

    እኔምለውየውንዶችንልብእኔነኝየሰራሁትአለችሳሆ😄😄😄😄😄😄አረወዳ

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 роки тому +1

    Wintaya be ewnet agelalestsh erasu endet des endemil betam des tyalesh anchi staweru kelbe new emsemash ena betam tekami vedio new yena wd berchilgn

  • @mekoyayamaramileji
    @mekoyayamaramileji Рік тому

    Tawukalshi achi erashi twodagi nshi

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 2 роки тому +1

    አቦ አንችን ያገባ ........ ይመችሺ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን ማሬ

  • @kidistabashanko2879
    @kidistabashanko2879 2 роки тому +2

    omg ክብር ማወዱ ወንዶች አሉ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 2 роки тому +1

    ዊንታየ ወንዶች ስታድንቃቸው ኣይወዱም
    ከሱ በላይ በርትተሽ እንዳይ ኣይፈልግም

  • @missmeaza3073
    @missmeaza3073 2 роки тому

    የኔ ውዲ ስወዲሺ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому

    ሆደ በሸቀ በኮሜት ዘድሮ😂😂😂😂😂

  • @mhiretAsebe
    @mhiretAsebe Рік тому

    ❤❤❤

  • @almeshalmesh5006
    @almeshalmesh5006 2 роки тому

    ማሬ👍👍👍

  • @መርሳYouTube-f8o
    @መርሳYouTube-f8o 2 роки тому +1

    Selam wintye yemwedshi

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 2 роки тому

    What about if he Don.t have most what you say....Yemen lememett new yeleleweenn

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 роки тому +8

    ማማየ ወንድ እሚወድሽ ገንዘብ ካለሽ ነው 🙁🙁🙁🙁

  • @fanuyesifenenat2726
    @fanuyesifenenat2726 2 роки тому +2

    Wenta mert makari nesh ewnat saladenkesh alalfem

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 21 день тому

    Tikikilegn wendnewu yaxawu

  • @elsuvlog2083
    @elsuvlog2083 2 роки тому

    siwedsh 🤩😍🥰

  • @oumuabdellah.sofiaahmed1691
    @oumuabdellah.sofiaahmed1691 2 роки тому +1

  • @lemlemabraham2150
    @lemlemabraham2150 2 роки тому +2

    Yes my love good job 👏 🙌 👍 👌 ❤️

  • @lgcscb2634
    @lgcscb2634 2 роки тому +3

    😘❤️💐

    • @abuzekeryaahmed5349
      @abuzekeryaahmed5349 2 роки тому

      Wintana lk nesh mnm trtr yelewm yalshiwn kelb yeteteqemew sew fre yagegnal melkam nggr yemayretaw lb yelem kewst kehone

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 2 роки тому +1

    wooow

  • @sifanwodajo7655
    @sifanwodajo7655 2 роки тому

    Wushetam

  • @birkalemshewatatek4432
    @birkalemshewatatek4432 Рік тому

    Endireqens yemiyadereg zede alesh

  • @lubabaarebu5676
    @lubabaarebu5676 2 роки тому

    Amesaginalew wintan

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 Рік тому

    እንዳንቺ ማንም ስሞኝ አያቅም ይላል

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 2 роки тому

    በርቺ::

  • @haregendale4457
    @haregendale4457 2 роки тому

    ወይ አንች እነሱ ክብረቢሰ ናቸው ክብር አይወድላቸውም😉

  • @mohammedsani2334
    @mohammedsani2334 2 роки тому +1

    loved you

  • @yemanetesfaziontesfazion6986
    @yemanetesfaziontesfazion6986 2 роки тому

    Bay the way yet nesh

  • @NetsanetChala
    @NetsanetChala 6 місяців тому

    ተመስገን ስንግልነቴን ወደድኩት 😂ታየኝ እኮ hooo ሲጀመር ወንድ ልጅ እንደ እናት ምትሽቆጠጦቆጥለት ሴት አይወድም 😂😂😂

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ሲጀመር ስለራሱውጅ የኘንአያዳምጡውም ይድፍቸው አቦ ክክክ ደሞ ወድሜነ አባቴ ወድነቸውጅ

  • @Selam-j1l
    @Selam-j1l Рік тому

    ዊይንትየ በጭራሽ ክብር አይወድላቸውም እኔ በጣም አከብረዋለሁ እናቴ ላይ ወቶ እየጨፈረብኝ ነው

  • @melesechfekade8936
    @melesechfekade8936 Рік тому

    ere terg yebel

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר 2 роки тому

    Bakishi fikir bekod ayidelem gim kehone kemanm set ga birun yibetinal lemanm ayihonm

  • @ejegayehu9338
    @ejegayehu9338 2 роки тому

    100 እዉነት ነው

  • @SaadSaad-mq3np
    @SaadSaad-mq3np 2 роки тому +5

    እኔ በበኩሌ ግን ሚመሥለኝ አንተ ከሁሉ ትለያለህ ምናምን አልሥማማበትም ጠብሮ ቁጭ ይበል እንዴ በገዛ እጀ እንደዚህ እንዳትሉ አቦ በወሬ አይደለም ፍቅር የሚመጣው