የሀበሻው community እየሰራ አይደለም | ኑሮ በአሜሪካም ተወዷል| Manyazewal Eshetu Podcast Ep 61 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 315

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Місяць тому +37

    ይህ ልጅ እከታተለዋለሁ እንዴት አይነት ጨዋ ስርአት ያለው ልጅ እንደሆነና ቤተስቡን ይሚያስመስግን ልጅ ነው
    እውነት ነው የምላችሁ ልጄ ቢሆን ብዬ ተመኝቻለሁ❤
    ተባረክልኝ የኔ ጩጬ
    ማንያዘዋል ብርቱ ጀግና በርታልን ❤❤

    • @trezanegazi5801
      @trezanegazi5801 27 днів тому +2

      Wow, wow you are right me too. I just he is amazing boy

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Місяць тому +15

    በጣም ትሁት ጠንቃቃ ነህ ንግግርህ በጣም አስተማሪ ነው ወጣት ጠንካራ ነህ ከምንም በላይ የኡትዮጵያ ባህል አክብረህ መሃል ላይ ብዙ የባእድ ቋንቋ ሳትቀላቅል ስለምታወራ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ጆን 💚💛❤🌼🌻🌼🌻👏👏👏👏

  • @AMAREYIMAM-e7m
    @AMAREYIMAM-e7m Місяць тому +9

    ይህ ልጅ በጣም ጭዎ አገሩን ና እዝቡን የሚወድ ቅንነት ያለዉ ነገ ላገሩና ለህዝቡ ብዙ መልካም መስራት የሚችል ወጣት ነዉና እናበረታታዉ

  • @demozeYimer
    @demozeYimer Місяць тому +16

    እረ ጃንዬ እኔ እናትህን አክላለሁ ልጄን ስለምትመስለኝ እንዴት እንደምወድህ እኔም ተከታታይ ነኝ ደስ ይለኛል ስለዚህ ለእናትም ይሆናል፡፡ተባረክ

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 29 днів тому +1

    ማንያዘዋል በርታ። ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ። በጣም ብዘ ዕውቀት ለትውልድ እያካፈልክ ነው። ጥሩ ውይይት ነው።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Місяць тому +4

    እኔ ይሄ ልጅ ሰወደው ሰራይ ብለን ነው የምናይህ ከባለቤቴ ጋር ምግብ ቤት ገብታቹ ሰትበሉ ኩመንት የምትሰጠው ነገር እውነት ነው ገና ብዙ ትሰራለህ ልጅ ሁነህ ትልቅ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 Місяць тому +40

    ይሄን ልጅስለ አሜሪካ ሀገር ብዙ እውቀት የለውም UA-cam መስራት እንጂ ሌላ የጠለቀ እውቀት ስሌለለው ብዙም ስለአሜሪካ ኢኮኖሚ ሆነ ስለኑሮ የጠለቀ እውቀት አይኖረውም

    • @mosshafizo8932
      @mosshafizo8932 Місяць тому +4

      Eski kawekeshiw negerin

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Місяць тому +2

      አንተ አዋቂው እስኪ ንገረን

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Місяць тому

      Do u drive car ? Did you pump gas

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Місяць тому

      ምን ያውቃል ይሄ ወሬኛ እየዞርክ ብላ ደንስ በሉት ደግሞ ሀበሻው አይሰራም ዝቅተኛ ሥራ አይደፍርም ይላል

    • @getumindaye6214
      @getumindaye6214 Місяць тому

      Please tell us where he is wrong Ms smart man?

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 Місяць тому +8

    ማንያዘዋል ከልብ አመሰግንሐለሁ ማስተማር የሚችሉ ግሩም ፕሮግራሞች እየሰራሕ ነዉ ዘመንሕ ይባረክ

  • @Battitu
    @Battitu Місяць тому +1

    Jonny is amazingly a brave young man! Proud of you CALI BOY 👍

  • @Destavich
    @Destavich Місяць тому +5

    A very different kind of conversation! Keep winning, my generation! 👏

  • @hanagetahun5112
    @hanagetahun5112 Місяць тому +16

    Manyazewal, you are obsessed with America and I'm sure you are wishing to be there deep down. America is a country that is both great and full of opportunities. In America, if you have a dream and dedication, you can succeed. Please don't compare Ethiopia and America.

    • @lovethegame5664
      @lovethegame5664 29 днів тому

      This is the best comment . The guy is so obsessed with the US. He has no idea how the world and the US works.

  • @wordsarematter5191
    @wordsarematter5191 Місяць тому +1

    The entire conversation was heartwarming. May God bless you, young man. ❤

  • @MikaFay
    @MikaFay Місяць тому +1

    his maturity at this age is incredible keep going jahhny.

  • @zinetkemal2017
    @zinetkemal2017 Місяць тому +5

    Super proud of all what you do and the great guests you bring Mane!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Місяць тому +13

    የአሜሪካ ኑሮ ሰርቶ ሰርቶ ለእነሱ ነው::የኛ ትርፍ በሺታ እና እራስን ማጣት ነው::አሁን ደግሞ ጭራሽ ብሶበታል ኑሮዉም አልተቻለም ኢኮኖሚው ም ወድቆአል::ብቻ ፈጣሪ ይሁነን::

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому +8

      እግዚአብሔር ይመስገን አተይመስለኛ አሜሪካ የምትኖር አይመስለኝም ካወክበት ት/ር የምትማርበ የምትሰራበት የምትለወጥበ የምትኖርበትም አገር ነው አታለቃቅሱ ተነሱና ስሩ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +8

      አሜሪካ እያላችሁ በጅምላ አትፈርጁ። ራሳችሁን ቻሉ !ሳትማር ወይም ወገብህን ታጥቀህ ሁለት ቦታ ሰርተህ ባቅምህ ካልኖርክ አሁንም በፊትም ከባድ ነው።

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ Місяць тому +2

      ❤❤❤ተባርክ እውነት ነው አሜሪካ evil😢

    • @JimmaworkWaktole
      @JimmaworkWaktole Місяць тому +1

      ኑሮ አልተወደደም የምትሉ እናንተ የምትኖሩት አሜሪካ መሆኑ ያጠራጥራል ነው ወይስ 24/7 እየሰራችሁ ነው!?

    • @የእናትጓዳ-አ1ረ
      @የእናትጓዳ-አ1ረ Місяць тому

      አሜን

  • @EdenHailu-f7r
    @EdenHailu-f7r Місяць тому +36

    ማኔ ዲያቆን ዘላለምን አቅርበው 🙏

    • @joashhabt
      @joashhabt Місяць тому +1

      podcast 62 ዲያቆን ዘላለም ይሁን በእውነት ማኔ-- YOU CAN DO IT--

    • @SelamYo-e7l
      @SelamYo-e7l Місяць тому

      ​@@joashhabt ዲያቆን ዘላለም ወንድሙን ነው

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 27 днів тому

    Yes, you are right. I follow you all the time I live in Canada you are amazing boy I compare daily to young generation you are different. Keep up. God bless you peace.🎉🎉

  • @DcMobile-sf8mj
    @DcMobile-sf8mj Місяць тому +27

    የምንወደው ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ይቅረብልን የምትሉ እስኪ like❤😊

    • @eyumann
      @eyumann Місяць тому

      Elias Yedebda

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f Місяць тому +3

    እግዚአብሄር የትም ያኖራል። በእሱ እንታሙን!

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 Місяць тому +1

    Big respect 👌 good discussion 👌👌

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Місяць тому +9

    Yazeeeeeew ጃኒሻ ለምን እደምወድህ ታቃለህ እኛ እንጂ እኔ አትልም እዳተ አይነቱ ይብዛልን ♥️😊 am sure one day I will meet you & we will work together 😊

  • @SameraRose
    @SameraRose Місяць тому +1

    ሰላም ማአኔ ጃአኒ በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። ጃኒ ምርጥ ወጣት በተለይ ስብህናኡ ማሻ አላህ 🫶🫶🫶🫶

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Місяць тому +4

    ውዶችዬ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።የአሜሪካ ዝነኞች በተለይ ራፐሮች ብዙ ቆሽሸዋል። ከነሱ ጋር የሚደረግ ማንኛውም የስራ ግንኙነት በጥንቃቄ መመርመር አለበት።ነፍስን የሚያሳጣ ትርፍ በአፍንጫችሁ ይውጣ።

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 26 днів тому +1

    Yes u are right bro habesha eat to gether but not solve problems to gether real is real 🎉

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому +16

    የአሜሪካን ስም አጥፉ ተብላቹህ ነው አንተኛውስ እሽ አሜሪካን አትኖርም ጃኒ ግን ምን ሆነህ ነው አሜሪካንን ጠላትህ ነው ያስመሰልካት እኮ ሰው ያረገህን አገር እንደዚህ ማንቋሸሸ ብዙ ሰዎች ታዝበንሀል

    • @aaaa-tw2yr
      @aaaa-tw2yr 27 днів тому

      I think he is kind of lazy

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 26 днів тому

    እኛ አረብ ሀገር የለነው ምን እንበል አሜሪካ የተምህርት እድል አላቺሁ ነፃነት አላቺሁ መሥራት ከቻለቺሁ የሚሰራ ስራ አታጡም ሰለዚህ አመስግኑ

  • @desstadessta
    @desstadessta Місяць тому +24

    ጃኒ እዉነት እንደኔ የሚወድህ ያለ አይመስለኝም። ሁሉንም ቤተሰቦቼን ሁሉ ባንተ ከትቤያቸዋለሁ። ለስንት አመት አየሁህ ሁሌ ፓዘቲቭ ነህ። በርታልን!

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +1

      እኔም በጣም ነው ምወደው አይጠብርም

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Місяць тому +68

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ የህይወት ገጠመኝ አዳምጡ እውነት እውነት ፍሬ ታገኛላችሁ በተለይ ህይወቴ የተመሰቃቀለ ነው ሰው መሆን አልቻልኩም እግዚአብሔርን ማምለክ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በግለ ወሲብ እየተሰቃየው ነው ለምትሉ አዳምጡ።❤

    • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
      @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ Місяць тому +7

      በትክክል❤

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Місяць тому +13

      ሰውን አትከቱሉ ወደ ፈጣሪ ለመመለስ ንስሀ ግቡ።

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Місяць тому

      ትክክል ይሱ ይቱን ለመሸቀል ነው ከእግዚአብሔር ደጂ መሄድ ይበልጣል❤​@@zelalemdesta499

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Місяць тому +4

      @@zelalemdesta499 ሞኝ ሰውን ማን አመለከ ንስሐስ እምንገባው ከሰው አይደል እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን አዳምጡ ለንስሐ ለቅዱስ ቁርባን እሚያበቃ ትምህርት እኮ ነው

    • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
      @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Місяць тому

      @@zelalemdesta499 ከፕሩፋይልህ አንተን መረዳት ይቻላል ግን ለሰው እንቅፋት አንሁን

  • @tsgaRoyalnew
    @tsgaRoyalnew Місяць тому +8

    በጣም ነው ደስ ያለኝ አንድ skip ሳላረግ ነው ያየውት 2.13 በውነት wow jahnny ምቶዱ be like

  • @atube-n
    @atube-n Місяць тому +12

    Mane I just wanted to say I really enjoy your podcast-it’s fantastic! Thanks for all the great content you put out.
    For your next episode, would you consider featuring Mikiyas Mulugeta from Etubers? I think he’d be an amazing guest!
    Thanks again, and keep up the awesome work!

  • @userd76
    @userd76 Місяць тому +7

    ለምን።ኢትዮጵያ።ውስጥ።አትኖርም።ታዲያ።ጃኒ

  • @BiniamAbera-h8b
    @BiniamAbera-h8b Місяць тому +6

    jane ትለያለህ ቅንነትህ አይወሰድብህ we love you🎉🎉🎉🎉

  • @Starjahnny
    @Starjahnny Місяць тому +2

    Ufff how I love you Jahnnyee 🤌🏻bertalegn so proud of you 💯❤️

  • @userd76
    @userd76 Місяць тому +11

    ለምንድነው።የማትቀበለው።የጉልቤ።ስራ።ልትሰራ።እይደል።እንዴ።አሜሪካ።የመጣሀው።የንጉሳውያን።እና።የድሮ።የባላባት።የሸዋ።መኳንንት።ልጆች።የሴንጆ።ተማሪዎች።የአሜሪካን።ሚሽን።የናዝሬት።ስኩል።ተማሪዎች።በጠቅላላው።የሀቭታም።
    ልጆች።የንበሩት።ብቻ።ነው።የጉልቤ።ስራ።መስራት።የሚያቅታቸው።አሜሪካኖች።የማይሰሰሩትን።ከሌላ።አገር።የመጣኑው።እንሰራዋለን።በደንብ።ይከፍሉናል።ኑሮ።ቆንጆ።ነው።አሜሪካን።ማንያዘዋል።ቤት።ኪራይ።ብቻ።ነው።የተወደደው።እንጂ።
    እሱም።እንደየስቴቱ።ቤት።ኪራይ።ቢቀንስ።እውነቱን።ልንገርህ።እኔ።የማርያም።
    ልጅ።ነኝ።አልዋሽህም።አሜሪካንን።የሚያክል።አገር።የለም።በምድር።ላይ።
    ጥሩ።ሕዝቦች።ናቸው።ደግሞ።ሀበሻንና።ባህላችንን።የሚወዱ።ረጅም።ዐመት።ስለኖርኩኝ።እውነቱን።ነው።የነገርኩህ።all.we.have.to.say.may.god.bless.america.the.land.of.apportunity.period.no.complain

    • @hayatahmed5472
      @hayatahmed5472 Місяць тому

      How you are ደደብ

    • @RobiBerihun
      @RobiBerihun Місяць тому

      yedha komnte

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому +1

      How God bless a country that celebrates and encourages same sex marriage 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому

      I agree 👍 💯

    • @ትኩስዜናወች
      @ትኩስዜናወች Місяць тому

      Deha eko hodu kemola,lela vission yelewm,bebuna kurs adigehi USA megibatih eraus lant teamir new ,,ekkekeke

  • @calebsfamilyofficialpage7601
    @calebsfamilyofficialpage7601 Місяць тому +2

    ቁጭ ብለህ ትምርትህን ለምን አትማርም...የሚል ሀሳብ ነው ማስበው🤔

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Місяць тому +13

    ይሰጡናል ተመልሰው ይወስዱታል ግን ተመስገን ወተን ሰርተን ከገባል ያ ትልቅ ነገር ነው 😂

  • @Gize-degu
    @Gize-degu 27 днів тому +1

    አሜሪካን ሀገር የኖርከው 3 ዓመት ነው : ስለ አሜሪካ ኢኮኖሚ የምትሰጠው ትንታኔ ግን 30 ዓመታት እዛ እንደኖረ ሰው ነው ::ኧረ በዛ አያዋጣም :: ትችቱን በልክ አድርገው:: Shame. የለም እንዴ ?

  • @charitablekitchen9402
    @charitablekitchen9402 Місяць тому +1

    Weshetam...zeme belo yekedale...he talks like expert

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Місяць тому +1

    Please, education also important, too.so i personal Go to school first it will make so easy for later

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 Місяць тому +5

    አሁን የአሜሪካ ህይወት በናንተ ሲገመገም

  • @tessm9551
    @tessm9551 25 днів тому

    ምንነው ሃገራችንን እንዴት እንለውጥ ዛሬ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ማን ይምራ እንዴት አሜሪካ እናርጋት የሚል ውይይት ጠቃሚ ነው:: ህዝባችን በሰቆቃ ውስጥ መኖሯን እትዘንጉ::ህዝብ ማለት ከተማ ማለት ብቻ እንዳልሆነም አትሳቱ ወጣቶች ሆይ::

  • @Truth-12
    @Truth-12 Місяць тому

    Manyazewal yezeh lij outlook temechitohal ❤❤

  • @gonzalizez6233
    @gonzalizez6233 Місяць тому +2

    mane i just wanted to say i really enjoy your podcast and i will suggest you to bring rophnan he will be best for your content

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Місяць тому +1

    Tell us about our life thank you no time no money only running!!!! 😢😢😢

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Місяць тому +2

    ቢወደድ ቢወደድ ከኢትዮዽያ አይወደድ አሜሪካ ኑሮ ቢከብድ ትንሽ ተጨማሪ ስራ በመስራት ይስተካከላል

  • @birukdaba7927
    @birukdaba7927 Місяць тому +1

    ስራ ስሩ አውርቶ አደሮች ስራ ስራ ስሩ.. ማንያዝዋል አካሉ እንጂ ነፍሱ አሜሪካ ነች :: የኔ ወንድም እውነትህን ነው አሜሪካ ለስርቶ አደር እና ለለውጥ ፈላጊ እንጂ , ላውርቶ አደሮች አትሆንም 😂ቢሆንም ግን ለ ኢንተርቪው አብቅትሃለች ተመስገን በል ::

  • @AMAREYIMAM-e7m
    @AMAREYIMAM-e7m Місяць тому +1

    የራሰዎ እያረረባት የሰዉ ታማስላለች ልጅን በማይሆን ጥያቄና በፖለቲካ ከምታላዝነዉ ምናለ ስለ ሰላም ፍቅር አድነት ና ስ አባይ ወንዝና ስለ እዳሴዉ ግድብ ብዙ ብታብራራ
    እርግጠኛ ነኝ ከሁለት አዳችዉ ያባይን ወንዝና የዳሴዉን ግድብ ባካል ኤዶ የተመለከተ ማን ነው?

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Місяць тому

      ዶክተር አብይ ምን ሰርቶ ይብላ ደሞ ለተሸጠ አባይ

  • @userd76
    @userd76 Місяць тому +11

    America.is the.richest.and.powerful.country..in.the.world
    ሶስት።ዐመት።ይኖሩና።ይዘባርቃሉ።ኢትዮጵያ።ሲሄዱ።ሁላችንም።የጨሰ።ኑሮ።የምንኖረው።አሜሪካን።ውስጥ።ብቻ።ነው።አውሮፖም።ካናዳም።እንዲህ።አይኖርም።
    ማመስገን።አለብህ።አሜሪካንዬን።ብዙዎቻችን።አድገንበታል።.underage
    ሆነን።መጥተንበታል።ማመስገንን።እግዚአብሔር።ይወዳልና።

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому

      I agree

    • @azebteshome750
      @azebteshome750 Місяць тому

      ወረኘኛ:እንዴት:አሜሪካ:ትበለልጣለለች:አልከክ:ጃኒ:እዉነቱን:ነዉ:የሚናገረው: I think you are homeless in America

    • @userd76
      @userd76 Місяць тому

      @@azebteshome750 you,yourself,is,homeless,idiot,low,life,i,think,you,suffer,with,low,
      Selfsteam,thank,god,me,and,my,family,we,have,a,good,life,million,times,god,bless,america,

    • @DrComputes
      @DrComputes 28 днів тому

      I think you are in funded status or in refugees.😊

  • @MikaFay
    @MikaFay Місяць тому

    ati jahhny yanten podcast amna semchalew kmache amet endmola ygermal

  • @Fapa-j1u
    @Fapa-j1u Місяць тому +4

    Jahnny is the best

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    Hade eda yheleje.gobez new ❤❤❤❤

  • @NatiAdi-n9l
    @NatiAdi-n9l Місяць тому

    ሁለት ሰዓት ሙሉ ጊዜ ሰጥቼ ቪዲዮ ማየቴ ተምሬበታለሁ።ማኔ እና ጃኒ እናመሰግናለን🙏

  • @yordiin1122
    @yordiin1122 Місяць тому

    ድርቅ ያለች ናት አለ ተንታኙ ማኔ

  • @ezrasamson-ez2mv
    @ezrasamson-ez2mv Місяць тому +2

    በጃኒ ብር መስራት ይብቃ ።ጃኒያችን ሲሰራ እንጅ ሲሰራበት አይመቸንም

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c Місяць тому +1

    ኧረ በጣም እየሰራን ነው:: አአሜሪካ የማይሰራ ሰነፍ እና በትምህርት ራሱን የማያበቃ ብቻ ነው::

  • @AkmalAkmal-e6p
    @AkmalAkmal-e6p Місяць тому +1

    ጃኒ ምርጥ ልጅ

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому +10

    አሜሪካን እንደ ኢትዮጵያ ስታስቡ አሳቃቹሁኝ U S A እንደ አብይ በግለሰብ የምትመራ መሰላቹህ አይ አለማወቅ አሜሪካን የአለም መሪ እንደሆነችም የምታውቁ አልመሰለኝም ዘይ ትገርም አለ ኦባማ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Місяць тому

      Bigdial !!! you don't see the other side : i am sure you don't even know American law !!!

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك Місяць тому

    አሜሪካን ለመጪው5አመት ሴት ናት የምትመራ ወደድንም ጠላንም እንሻላ የኔ ትንቢት ነው የወደፊቱን መተንበይ ባይወደድም

  • @kemaldeyas334
    @kemaldeyas334 Місяць тому +1

    He is good man👌

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 29 днів тому

    I don't think People are confused who to vote

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr 27 днів тому

    To be honest America is a great country. You're a young man go to school or work hard.

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Місяць тому +2

    I'm second great show

  • @Eve4blessing
    @Eve4blessing Місяць тому

    Oakland Seattle Atlanta…all are cities not state…

  • @OneAfrica-fj7ys
    @OneAfrica-fj7ys Місяць тому

    Nice conversation

  • @yidulanguagetube2578
    @yidulanguagetube2578 Місяць тому

    ማኔ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነህ አቦ ይመችህ ናፍቅኸኝ ነበር በአሪፍ ቪድዮ ስለተመለስክ አመሰግናለው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Місяць тому

    "ቦስ በርገር" የጆኒን ማስታወቅያ አይቼ ነው ኢትዮጵያ ስሄድ የቀመስኩት ማስታወቅያ ወሳኝ ነው

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Місяць тому

    በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤

  • @tewodrosyemer2964
    @tewodrosyemer2964 29 днів тому +1

    ስራ ስለማይሰራ ለምን አይከብደውም።

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ Місяць тому +2

    Tramp ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @djadimara5285
    @djadimara5285 Місяць тому +2

    የትኛው እሜሪካ ነው የኖርከው

  • @AHOYTUBE-m1n
    @AHOYTUBE-m1n Місяць тому

    2.35 dekika lay gedgedaw lay yemtedwa shererit temchetagalch btatefut or blur madreg techlalachu bye asebalhu

  • @okweroyo828
    @okweroyo828 Місяць тому

    Americann ye mitatlalu lemen wedeagerachu athedum God bless USA

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 Місяць тому +2

    ጆኒ የስራ ባህሉን የምቶድ አላቹ ???
    የጆኒ content አይቼ አልጠግብም እተስ ???

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 Місяць тому

    Dukem was the best back in the day, but they ingnored our community and we just backed off! The way they surve habesha and the rest is a bit off. That's why we abandoned them. I guess they've learned their lesson!

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Місяць тому +9

    Tramp 2024 ❤❤❤❤❤

  • @feliymon
    @feliymon Місяць тому +4

    It seems manyazel have better knowledge on the U.S politics and domestic issues than jahnny. Obviously jahnny is young adult they’re not into it.

  • @yismawaddis2549
    @yismawaddis2549 Місяць тому +4

    አንድ ነገር ልጠይቅህ አሜሪካ የማይስማማህ ከሆነ ለምን ኢትዮጵያዊነትህን ትተህ አሜሪካዊ ሆንክ ? ተጨማሪ ደግሞ የትኛውንም አይነት ስራ አንድ ሰው ቢሰራ ምንድን ነው ችግሩ ማውራት ያለብህ ስለራስህ ሙያ ብቻ ነው እንጂ የሌላውን ስራ ለማጣጣል መሞከር አላዋቂነት ነው

    • @yordiin1122
      @yordiin1122 Місяць тому +1

      ቲፒካል ኢትዮጵያዊ ነው። አርተከስቶቹ ሀገሬን ናፈቀችኝ ምናምን እያሉ ይዘፍኑ እና ዜግነት ለመቀየር የሚቀድማቸው የለም። ይቺ ወጠጤም የደከመ ቤተሰብ ተቀብለዋት ምንም ስላልተሳካላት ወጪት ትሰብራለች።

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 28 днів тому

    Host or guest?

  • @beniameraddisu
    @beniameraddisu Місяць тому +1

    Janny ale tube lay yhe jil bleh yesedebkewn bisema😂

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 Місяць тому

    ንምንታይ እኩም ኣብ ውርራ ባህልን ታሪክን ትግራይ ተፀምድኩም፡ ናይ ትግራዋይ ትግራዋይ ኣለዎ፡

  • @SeyoumAreda
    @SeyoumAreda Місяць тому +1

    to vote you must be a US citizen ማታዉቁትን ዝምብላቹ አታዉሩ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Місяць тому

    እያዳመጥኩ ከ ጃኒ ጀርባ ያለዉ የሚህሄደው ንግግር?

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y Місяць тому

    ትዝብት ነው 😅 የሆነ ለመወደድ ስንል እናጠፍለን

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому +5

    ወይ ጃኒ አሜሪካን ሰው ባረገችህ ያሳፍራል በጣም

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 Місяць тому +1

      ስራዉ እነጂ አሜሪካ አይደለችም ሰዉ ያደረገችዉ የአሜሪካን አምላኪዎች ጥግሽን ያዢ

  • @SolBesha
    @SolBesha Місяць тому +4

    ማኔ አንተ podcast ላይ ስለ chris brown መወራት የለበትም ብዙ እግዚአብሄር የሚጠላውን እንደሚያደርግ ታውቃለህ ፣ በተረፈ ማኔ እንወድሃለን ብሮ ❤❤❤❤

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 23 дні тому

    How long this fella lived in US to say?

  • @semutesfaye6958
    @semutesfaye6958 Місяць тому +1

    ስለ ፖርቶሪኮ citizenship ፈተና ላይ ነበር ከመቼው ረሳህው

  • @zekariyasgezahegn3196
    @zekariyasgezahegn3196 Місяць тому +2

    ስለማታቁት አታውሩ

  • @yordiin1122
    @yordiin1122 Місяць тому

    ስለ አሜሪካ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ዩቲዩብ ላይ ተጥዶ ከመዋል ውጪ። ስንት ታሪክ የሚሰራበትን ሐገር መሀይም ቤተሰቦች ስላሳደጉት በዚ ልክ ወጪት መስበሩ አሳፋሪ ነው።

  • @Enochguitar
    @Enochguitar Місяць тому +1

    Yazew👌👌👌👌

  • @Kalkidan-z2r
    @Kalkidan-z2r Місяць тому

    ሰላም ማንየዘዋል ብዙ ቪዲኦወችን አያለሁ ግን መቀየር አቃተኝ ልቤአልከፈታ እርዳኝ

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Місяць тому

    Watching from south Africa, one love♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💙💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @memet2739
    @memet2739 Місяць тому +1

    No we all are not equal ok we are educated we do some business in high leave dont lie you didn't see ok especially in mn we have high leave positions ok

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому +1

      But your grammar says different 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Місяць тому

      ​@@reyuyenu340he's right ✅️ 👌

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      @@ኤማ-ጠ3ሐ read it again and comment below😳

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Місяць тому

    ኤለን መስክ

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 Місяць тому

    ከፓለቲካ አንጻር ብታየውስ ያልተመቸውስ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ ምን ፊሪደም አለ

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @DawitGom-ph3wd
      @DawitGom-ph3wd Місяць тому +1

      Ant sewye sra ebaki ufff tebda

    • @nebareacts5041
      @nebareacts5041 Місяць тому

      @@DawitGom-ph3wdገለመሌ የሸርሙጣ ልጅ

    • @aep.ronaldoedits
      @aep.ronaldoedits Місяць тому +1

      Men sereteh??

    • @AtoMedia
      @AtoMedia Місяць тому

      የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5K አስገቡኝ ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w Місяць тому

    እንደ ጃኒ ለምን ሀገር ላይ ቭሎግ አትሰራም

  • @lina-j7o
    @lina-j7o Місяць тому +1

    lij michael plss ask him hit diffrent

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Місяць тому

    ጃኒዬ የኔ ፍቅር ስወድክ❤

  • @ermiatumo8006
    @ermiatumo8006 Місяць тому

    2:30 you do have berero walking on the wall